Page 1 of 1
"ኤርትራ ሆይ፣ ብረሳሽ ቀኘ ትርሳኝ" አሉላ ሰለሞን !!"ኤርትራውያን በአፍሪካ ገንቢ ሚና እንዲኖራቸውና የተጣሉባቸው ማቀቦች እንዲነሱላቸው ከፈለጉ ግኙነታቸው....." WEEY GUUD!!
Posted: 21 Nov 2022, 03:27
by Wedi
"ኤርትራውያን በምስራቅ አፍሪካ ገንቢ ሚና እንዲኖራቸውና እንዲሁም የተጣሉባቸው ማቀቦች እንዲነሱላቸው የሚፈልጉ ከሆነ ከአማራ ጋር ያላቸውን ግንኙነቶች አቋርጠው ጓደኝነታቸውን ከተጋሩ ጋር ማድረግ አለባቸው። ከጎንደር ይልቅ መቀሌን ይምረጡ።ይህ መስፈርት በዲያስፖራ ያሉ ኤርትራውያንንም ይመለከታል።" በትግራይ የኤርትራ ጉዳይ አማካሪ አሉላ ሰሎሞን
Please wait, video is loading...
Re: "ኤርትራውያን በአፍሪካ ገንቢ ሚና እንዲኖራቸውና የተጣሉባቸው ማቀቦች እንዲነሱላቸው ከፈለጉ ግኙነታቸው ከአማራ ጋር ሳይሆን ከትግሬ ጋር ብቻ ያድርጉ!! አሉላ ሰለሞን!! WEEY GUUD
Posted: 21 Nov 2022, 03:41
by Digital Weyane
የወያኔ ዎገኖቻችን ዋናው ቹግራቸው በበታችነት ስሜታቸው ተገፋፍተው ፈረንጆቹ ጌቶቻቸውን ወክለው ስለሚናገሩ የሚሰሙዋቸው ሰዎች ሲስቁባቸው ምንም አይገባቸውም። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ
Re: "ኤርትራ ሆይ፣ ብረሳሽ ቀኘ ትርሳኝ" አሉላ ሰለሞን !!"ኤርትራውያን በአፍሪካ ገንቢ ሚና እንዲኖራቸውና የተጣሉባቸው ማቀቦች እንዲነሱላቸው ከፈለጉ ግኙነታቸው....." WEEY GUU
Posted: 21 Nov 2022, 06:13
by Jirta
አሉላ አሳዘነኝ::ኤርትራውያን ምንም ማእቀብ ተጥሎባቸው ለዘመናት የኖሮሩት በትግሬዎች ነው::አሁንም በትግራይ ጉዳይ ነው::ስለዚህ ኤርትራውያን ማእቀብ ቢጣል ባይጣል ትግሬን ማጥፋታቸውን ይቀጥላሉ::ለምን ትግሬ አቅም ባገኘ ጊዜ ያደረጏቸውን የሚያውቁት እነርሱ ብቻ ናቸው::የጥርሳቸውወርቅ ሳይቀር አውልቀው አባረዋቸዋል ደፍረዋቸዋል ዘርፋዋቸቅዋል ከዚያም በማእቀብ በድህነት አኑረዋቸዋል::አማራ ክብራቸው ነው ዛሬም አብሯቸው ይበላል ይሞታል::ትግሬ አሁን አጋ ከፈለገ የሚያገኘው ሲኦል ወርዶ ሳጥናኤልን ብቻ ነው::ኡርሱም ሊኮራባቸው ይችላል::ግን ይለምኑት::
Re: "ኤርትራ ሆይ፣ ብረሳሽ ቀኘ ትርሳኝ" አሉላ ሰለሞን !!"ኤርትራውያን በአፍሪካ ገንቢ ሚና እንዲኖራቸውና የተጣሉባቸው ማቀቦች እንዲነሱላቸው ከፈለጉ ግኙነታቸው....." WEEY GUU
Posted: 21 Nov 2022, 08:19
by Selam/
This tells you that all Woyanes on the political ladder don’t really have any meaningful principle. They sway from one end to the other depending which side they wake up in the morning. A healthy & virtuous political entity would seek a friendly relationship with all its neighbors.
Wedi wrote: ↑21 Nov 2022, 03:27
"ኤርትራውያን በምስራቅ አፍሪካ ገንቢ ሚና እንዲኖራቸውና እንዲሁም የተጣሉባቸው ማቀቦች እንዲነሱላቸው የሚፈልጉ ከሆነ ከአማራ ጋር ያላቸውን ግንኙነቶች አቋርጠው ጓደኝነታቸውን ከተጋሩ ጋር ማድረግ አለባቸው። ከጎንደር ይልቅ መቀሌን ይምረጡ።ይህ መስፈርት በዲያስፖራ ያሉ ኤርትራውያንንም ይመለከታል።" በትግራይ የኤርትራ ጉዳይ አማካሪ አሉላ ሰሎሞን
Please wait, video is loading...
Re: "ኤርትራ ሆይ፣ ብረሳሽ ቀኘ ትርሳኝ" አሉላ ሰለሞን !!"ኤርትራውያን በአፍሪካ ገንቢ ሚና እንዲኖራቸውና የተጣሉባቸው ማቀቦች እንዲነሱላቸው ከፈለጉ ግኙነታቸው....." WEEY GUU
Posted: 21 Nov 2022, 13:12
by Right
Money. Other people’s money is their principle.
For 27 years- they borrowed $39 billions and spent it crazy. Looted and looted and looted.
Now, they want to go back at it.
Go visit General Megb’s villa in Addis , by the way he still owned it and on his name, and you all understand what I am saying.
Re: "ኤርትራ ሆይ፣ ብረሳሽ ቀኘ ትርሳኝ" አሉላ ሰለሞን !!"ኤርትራውያን በአፍሪካ ገንቢ ሚና እንዲኖራቸውና የተጣሉባቸው ማቀቦች እንዲነሱላቸው ከፈለጉ ግኙነታቸው....." WEEY GUU
Posted: 21 Nov 2022, 14:32
by Misraq