ኢሳያስ፥ የትግራይን፥ ህዝብ፥ በታትኖ፥ ማንነቱን፥ ታሪኩን፥ ራአዩንና፥ ህልውናውን፥ ለማጥፋት፥ቢሞክርም፥ አልተሳካም፥
የትግራይ፥ ህዝብ፥ ላለፉት፥ ሁለት፥ አመታት፥ ከመሪ፥ ድርጅቱ፥ ወይን፥ ጋር፥ በመሆን፥ ራሱንም፥ሆነ፥ ወይንንም፥አድኗል። እንደ፥ ኢሳያስ፥ እቅድ፥ቢሆን፥ ኑሮ፥ ዛሬ፥ትግራይ፥ ተከፋፍላ፥ ጉቶው፥እንደተነቀለ፥ ዛፍ፥ ከምድረ፤ገጽ፥ በጠፋች፥ ነበር። የትግራይ፥ ህዝብ፥ከባድ፥ መስዋአትነት፥ በመክፈል፥ በታአምራታዊ፥ጽናትና፥ ጀግነት፥ እልፍ፥ አእላፈቱን፥ ጠላቶቹን፥ ትከላክሎ፥፥ ሴራቸውን፥አክሽፎታል።
-
Digital Weyane
- Senior Member
- Posts: 10187
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: ኢሳያስ፥ የትግራይን፥ ህዝብ፥ በታትኖ፥ ማንነቱን፥ ታሪኩን፥ ራአዩንና፥ ህልውናውን፥ ለማጥፋት፥ቢሞክርም፥ አልተሳካም፥
ጁንታዋይ ዎንድሜ Aba Awash/Axumezana፣ እኛ ተጋሩ ሳይሆን ፈረንጆች ጌቶቻችን ነው የተሸነፉት። የፈረጆቹ ጌቶቻችን ሽንፈት ይህን ያህል የሚያምህ ትግራዋይ ከሆንክ ባንዳነትክን ነው የምታሳየው።