Page 1 of 1

Noble Amara: Check This Out!! ሃብተ ጎርጊስ ዲነግዴ፣ ባልቻ ሳፎ እና ኤርሚያ ለገሰ!!!

Posted: 19 Nov 2022, 22:31
by Horus
እዚህ ትረካ ውስጥ ብዙ ሰርፕራይዝ የሚያደርግህ ነገር የምታገኝ ይመስለኛል! ሌላ ቦታ ጉራጌዎች ለምን በክልል ጉዳይ መስማማት እንደ ቸገራቸው ያነሳህ ይህ ተራኪ በወያኔ ዘመን የ7 ቤት ካድሬዎች የፈጠሩት ስግብግብ ስህተት እንደ ሆነ ያሳያል። የሚታረም ችግር ይመስለኛል ። ኤርሚያ ጉራጌ ሊሆን እንደ ሚችል እጠረጥር ነበር ። ጸባዩ የጉራጌ እንጂ ኦሮሞ አይደለም ። ይህው ሃቁ ወጣ ።




Re: Noble Amara: Check This Out!!

Posted: 19 Nov 2022, 22:40
by Noble Amhara
Balcha Seifu/Safo ye Sodo Lij!








Menelik rewarded Balcha with Abyisnnian Warrior Outfit for Adwa



Re: Noble Amara: Check This Out!!

Posted: 19 Nov 2022, 22:57
by Horus
የባልቻ ሰፎ/ሳፎ ስም ኤቲሞሎጂ ያለኝ የምርምር ውጤት የሚከተለው ነው ።

ባልቻ በድሮ ግዕዝም ሆነ አማርኛ ባልቃ/በልቀስ የሚለው ነው ። በተራ የጉራጌ ቃል ባሊቅ፣ ማለቅ፣ ሜልኮ የምንለው ነው ። ማለቅ ታላቅ ማለት ሲሆን በአረብኛ ማሊክ የሚሉት ነው ። ያረብኛው ንጉስ እስከ ማለት ይሄዳል። ባሊቅ ታላቅ ሰው ፣ አረጋዊ ፣ የተከበረ ሽማግሌ ማለት ነው ። ለምሳሌ ዛሬ ያገር ሽማግሌዎች ባሊቅ ይባላሉ ። ለሴት ብልቀስ ቃል ነው ። ድሮ ንግስት እንደ ማለትን ነበር ።

ሳፎ የተባለው ሴፉ የሚለው ስም ተበላሽቶ መሆን አለበት ። ጉራጌ ጎራጌን ሰይፍ አይልም ፣ ሴፍ ነው የምንለው ። በጣም ተራ የሰው ስም ባማርኛ ሰይፉ የሚለው ስም እኛ ሴፉ ነው የምንለው ። ስለዚህ ዛሬ ሳፎ የሆነው ሲጀመር ሴፉ በቅጽል ሲቆላመጥ 'ሰፎ/ ሴፎ' የነበረ ነው የሚል ነው የእኔ ድምደማ ። ስለዚህ የባልቻ አባት ስም ሴፉ ነበር!