Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Y3n3g3s3w
Member
Posts: 531
Joined: 22 Dec 2017, 00:56

ያልተዘመረለት ጀግና-በኢትዮጵያና በምዐራቡ አለም(ዋና ተላላኪያቸው የሆነው ወያኔና ኦኤልኤፍ ሸኔ-secondary banda) መካከል እየተደረገ ባለው ጦርነት ውስጥ ሚናው ብዙም...

Post by Y3n3g3s3w » 19 Nov 2022, 11:40

በኢትዮጵያና በምዐራቡ አለም(ዋና ተላላኪያቸው የሆነው ወያኔና ኦኤልኤፍ ሸኔ-secondary banda) መካከል እየተደረገ ባለው ጦርነት ውስጥ ሚናው ብዙ ያልተወሳለት ጀግና( በተለምዶ ያልተዘመረለት ጀግና)
--------------------------------------------------------------------------------

ካለፋት ቅርብ፣ በተለይ 2 ፣ አመታት ጀምሮ ኢትዮጵያ በርካታ የጦርነት አውድማዎች/ ግምባሮች በጀግናው የመከላከያና ጥምር ጦረ በጀግንነት እያሸነፈች ትገኛለች። እነዚህን የጦር አውድማዎች እየመሩ የሚገኙ ደግሞ ብዙ ህይወታቸውን ለሀገራቸው አሳልፈው ለመስጠት ወደ ሁኋላ የማይሉ ከተራ ወታደር እስከ እስከ ፊልድ ማርሻል ርከን ድረስ ያሉ ጀግኖች ሲኖሯት ፤ ሌሎች ደግሞ በተለያዩ በየተሰማሩባቸው የሙያ ዘርፎች ሀገርን የማገልገል ጀግንነትን የተላበሰ ሚና እየተጫወቱ ያሉ ስፍር ቁጥር የሌላቸው ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን እንዳሉ እሙን ነው። በዚህ መሀል በተለየ አቅም ፣ጥረትና ውጤት በማስመዝገብ በዘልማድ "ያልተዘመረላቸው ጀግኖች" የምንላቸው ነገር ግን እውቅና ያልሰጠናቸው ወይም የነፈግናቸው ህዝብ አንቂዎች፣ጋዜጠኞችንና ሌሎችም የህብረተሰባችን አካላትን እናገኛለን። ከነዚህም መሀከል ከፍተኛ ትግልና መስዋትነት የከፈለና እየከፈለ ያለ ጀግና እንዳንዘነጋ ለማስታውስ ወደድኩኝ ፣ መምህር/የሰብዐዊ መብት ተሟጋቹ ስዩም ተሾመ። ስዩምን መቼም ለወያኔዎች ማስተዋወቅ ለቀባሪው ማርዳት ነው፣ ለሌሎቻችን ግን ባጭሩ ስኬቱን በሚያንፀባርቅ ሁኔት የሚገርም ፅናት፣ትግስት፣ትህትና ግዙፍ የሞራል ልዐልና ያለው እንቁ ዜጋችን ነው ። የስዩም ዩትዩብ ፣ፌስቡክ፣ትዊተር አካውንቶቹ ከነ-በመቶ ሺ የሚቆጠሩ ተከታዮቹ ስንት ጊዜ እንደተዘጉበት ታቃላቹ? - ይሄ ብቻውን ደግሞ ስለ ስዩም እልፍ ይናገራል። ፣በወያኔ ስርዐት ከማስተማር ስራውስ ወደ እስር ቤት ተጥሎ እንደነበርስ?፣ወያኔን በመጨረሻ ካዲስ አበባ አሽቀንጥሮ ለመጣ ትልቅ ሚና የተጫወተው የኦሮ-አማራ ጥምረት አፍላቂ መሁኑንስ?በርግጥ ከኦሮ-አማራ በፊት ወያኔን ለመጣል ብዙ ቅድመ ስራዎች በተለያዩ ቡድኖች ተሰርተዋል። እንደኔ እንደኔ ስዩም ብዙ ላገር ዉሏል። ከወትሮው በሀገራችን ለየት ባለ ሁኔታ ፣ ስዩም አስተማሪ ነኝ ተምሪያለሁ ብሎ ሳይመፃደቅ አንዳንዴ የህብረተሰቡ ማህበራዊ ችግሮች ውስጥ ዝቅና ጠለቅ ብሎ በመግባት ማብራሪያና ገንቢ ጥቆማዎችን በመሰጠት፣በሌል በኩል ደሞ ፣ በኔ አመለካከት ትልቅ ስራ ብዬ የምወስደው ፣ የኢትዮጵያን ህዝብ ፣ በውጭ የሚኖሩትንም ጨምሮ ስለ ምስራቅ አፍሪካና አለም አቀፍ ጂኦፖለቲክስ በመተንተን ከፍተኛ የሆነ የአስተሳሰብ ለውጦችን አምጥቷል ብል ማጋነን አይመስለኝም። ለማወቅ ፣ እውነትና ውሸትን ለመለየት ለሚፈልግና ፈቃደኛ ለሆነ ሁሉ ስዩም በቂ ማስረጃዎችን ያቀርባል በዚህም በብዙ ሀገር ወስጥና ውጪ የሚኖሩ አድማጮቹን ቀልብ ስቧል ፣ በኔ እምነትም የብዙ ሀሳብ ብዥታዎችንም አጥርቷል። ለዚህ ስራው እና ታላቅ ስብዕናው ተገቢውን ስፍራ ሊሰጠው ይገባል።
ጀግኖቹን የማያከብር ትውልድ የጀግና መሀን ይሆናል!!
ስዩም ሙሁር ነው ፤ስዩም ጀግና ነው!

Thank you Seyoum for your hardwork and information with great value!

TheManWhoSawTomorrow

Axumezana
Senior Member
Posts: 19215
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: ያልተዘመረለት ጀግና-በኢትዮጵያና በምዐራቡ አለም(ዋና ተላላኪያቸው የሆነው ወያኔና ኦኤልኤፍ ሸኔ-secondary banda) መካከል እየተደረገ ባለው ጦርነት ውስጥ ሚናው ብዙም..

Post by Axumezana » 19 Nov 2022, 12:35

ይኸን፥ የጀርባ፥ አጥንትና፥ መርህ፥የለሽ፥ ስብእና፥ ያለው፥ ተራ፥ ሰው፥ ውሸትንና፤ ተራ፥ ስም፥ ማጥፋትን፥ እየተፋ፥ የግለሰቦችና፥ የህዝቦችን፥ ስም፥ በህገወጥነት፥ የሚያጎድፍና፤ ጥላቻ፥ የሚዘራ፥ " የአብይ፥ ደጋፊ፥ነኝ" በሚል፤ ጭንብል፥ ተደብቆ፥ እንጀራውን፤ የሚጋግር፥ሰው፥ የቀን፥ጉዳይ፥ ነው፥መንግስትም፥ይተፋዋል።

Y3n3g3s3w
Member
Posts: 531
Joined: 22 Dec 2017, 00:56

Re: ያልተዘመረለት ጀግና-በኢትዮጵያና በምዐራቡ አለም(ዋና ተላላኪያቸው የሆነው ወያኔና ኦኤልኤፍ ሸኔ-secondary banda) መካከል እየተደረገ ባለው ጦርነት ውስጥ ሚናው ብዙም..

Post by Y3n3g3s3w » 19 Nov 2022, 16:02

"የህዝቦችን ስም " የምትለው ነገር ....የትኞቹ ህዝቦች ናቸው?

ህዝባችንን እየወጉና እያሰወጉ ያሉ ባንዳዎችን ከሆነ ጀግና የሆነበት ሚስጥሩ ያ ነው። ስዩም ተሾመ DNA-ቸው ባንዳ የሆነውን እያሳደደ ነው የሚያጠቃው and he is efficient at it!!

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 13252
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: ያልተዘመረለት ጀግና-በኢትዮጵያና በምዐራቡ አለም(ዋና ተላላኪያቸው የሆነው ወያኔና ኦኤልኤፍ ሸኔ-secondary banda) መካከል እየተደረገ ባለው ጦርነት ውስጥ ሚናው ብዙም..

Post by DefendTheTruth » 19 Nov 2022, 16:26

Axumezana wrote:
19 Nov 2022, 12:35
ይኸን፥ የጀርባ፥ አጥንትና፥ መርህ፥የለሽ፥ ስብእና፥ ያለው፥ ተራ፥ ሰው፥ ውሸትንና፤ ተራ፥ ስም፥ ማጥፋትን፥ እየተፋ፥ የግለሰቦችና፥ የህዝቦችን፥ ስም፥ በህገወጥነት፥ የሚያጎድፍና፤ ጥላቻ፥ የሚዘራ፥ " የአብይ፥ ደጋፊ፥ነኝ" በሚል፤ ጭንብል፥ ተደብቆ፥ እንጀራውን፤ የሚጋግር፥ሰው፥ የቀን፥ጉዳይ፥ ነው፥መንግስትም፥ይተፋዋል።
አዎ፣ አዎ፣ አዎ፣ አሁን ገባን። የአብይ ደጋፊ መሆን አይቻልም፣ የወያኔ እንጂ። ስዩም ተሾመ አጥያተኛ ነዉ፣ የአብይ ደጋፊ ነዉ ና።

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 13252
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: ያልተዘመረለት ጀግና-በኢትዮጵያና በምዐራቡ አለም(ዋና ተላላኪያቸው የሆነው ወያኔና ኦኤልኤፍ ሸኔ-secondary banda) መካከል እየተደረገ ባለው ጦርነት ውስጥ ሚናው ብዙም..

Post by DefendTheTruth » 19 Nov 2022, 16:45

የነጌ ሰዉ፣

ከስዩም በተጨማሪ መሪን ይዛ፣ ዉሸትን የተጋፈጠቺዉ፣ ለእዉነት ብላ የራሷን ድሎት አሳልፋ የሰጣቺዉን የእዉነት ተፋላሚዋ ሄርሜላ ሃረጋዊ አንድ እንቁ የኢትዮጵያ ልጅ ናት ። በእኔ ግምት ።

ዙሪያ ሁሉ በዉሸት በተሞላበት ሁኔታ ዉስጥ የእዉነትን ድር ፈልጎ አግኝቶ ከእዉነት ጋር መቆም ልቅነት ነዉ።

Today I heard a remark by the current FIFA's president, who harshly criticized the boundless hypocrisy of the so called "West" telling them somerthing like: "in the face of what we (the west) have been doing to the rest of the world for the last 3,000 years, we should be appologizing for the coming 3,000 years for our own gilts, not trying to give a moral lecture to others".

It takes a lot of courage to be able to see the bigger picture and the truth if you are undulated by the pile of total propaganda of lies.

Hermela Aragawi was able to see the true thread of thin truth in the face of overwhelming pile of lies. She will be a role model for many seeking to defend the truth and make the world a better place.

Y3n3g3s3w
Member
Posts: 531
Joined: 22 Dec 2017, 00:56

Re: ያልተዘመረለት ጀግና-በኢትዮጵያና በምዐራቡ አለም(ዋና ተላላኪያቸው የሆነው ወያኔና ኦኤልኤፍ ሸኔ-secondary banda) መካከል እየተደረገ ባለው ጦርነት ውስጥ ሚናው ብዙም..

Post by Y3n3g3s3w » 19 Nov 2022, 17:09

ወያኔነት የማይድን በሽታ ነው' ይላል ስዩም ተሾመ
አሁን ነው በደንብ እየገባኝ የመጣው መቀየር የሚባል ነገር አይነካካቸውም Axumzena is dumb but he thinks other are dumb. Things are changing for Ethiopians for better. It's not 80s, 90s or early 2000 weyane has turned to acrying baby(በምዕራቡ አለም መንገድ ላይ እየተንደባለለ የሚያለቅስ ህፃን ) no more $$$ የጠገበ ኣፓርታይድ ስርዐት . Get over it Axumzena! update yourself .

DefendTheTruth wrote:
19 Nov 2022, 16:26
Axumezana wrote:
19 Nov 2022, 12:35
ይኸን፥ የጀርባ፥ አጥንትና፥ መርህ፥የለሽ፥ ስብእና፥ ያለው፥ ተራ፥ ሰው፥ ውሸትንና፤ ተራ፥ ስም፥ ማጥፋትን፥ እየተፋ፥ የግለሰቦችና፥ የህዝቦችን፥ ስም፥ በህገወጥነት፥ የሚያጎድፍና፤ ጥላቻ፥ የሚዘራ፥ " የአብይ፥ ደጋፊ፥ነኝ" በሚል፤ ጭንብል፥ ተደብቆ፥ እንጀራውን፤ የሚጋግር፥ሰው፥ የቀን፥ጉዳይ፥ ነው፥መንግስትም፥ይተፋዋል።
አዎ፣ አዎ፣ አዎ፣ አሁን ገባን። የአብይ ደጋፊ መሆን አይቻልም፣ የወያኔ እንጂ። ስዩም ተሾመ አጥያተኛ ነዉ፣ የአብይ ደጋፊ ነዉ ና።
Last edited by Y3n3g3s3w on 19 Nov 2022, 17:36, edited 1 time in total.

Y3n3g3s3w
Member
Posts: 531
Joined: 22 Dec 2017, 00:56

Re: ያልተዘመረለት ጀግና-በኢትዮጵያና በምዐራቡ አለም(ዋና ተላላኪያቸው የሆነው ወያኔና ኦኤልኤፍ ሸኔ-secondary banda) መካከል እየተደረገ ባለው ጦርነት ውስጥ ሚናው ብዙም..

Post by Y3n3g3s3w » 19 Nov 2022, 17:25

DefendTheTruth

I absolutely agree with you , no doubt she is one truth seeking young generation of Ethiopians souls, you can't deny that! Gebremedin Araya is among the older generation that stood up against TPLF when almost no one was there with him to defend his country and definitely there are many more heroes. Seyoum Teshome is just the tip ofthe iceberg. That is why we Ethiopians Frutrated our enemies right now as we speaking. We are people filled with heroes more than we have bandas!!

DefendTheTruth wrote:
19 Nov 2022, 16:45

Post Reply