Page 1 of 1

ታሪክ የለሽ አሳፋሪ ጋሎሽ አዲስ አበባን ከሰለቀጡ በኋላ የአዲስ አበባን ሌላ ስም በመስረቅ ግማሽ አዲስ አበባን በመክፈልና "ሸገር" በማለት አዲስ ከተማ መሰረትን አሉ!!

Posted: 18 Nov 2022, 03:55
by Wedi
ታሪክ የለሽ አሳፋሪ ጋሎሽ አዲስ አበባን ከሰለቀጡ በኋላ የአዲስ አበባን ሌላ ስም በመስረቅ ግማሽ አዲስ አበባን በመክፈልና "ሸገር" በማለት አዲስ ከተማ መሰረትን አሉ!!
*******
Demere Hailu
·
አዲስ አበቤዎች ደህና እደሩ

ሸገር ከተማ ተመሰረተ…

የኦሮምያ ክልላዊ መንግስት በአዲስ አበባ ዙርያ የሚገኙ 5 (አምስት) የኦሮሚያ ክልል ከተሞችን በአንድ ከንቲባ እንዲተዳደሩ እና በአጠቃላይ ሸገር ከተማ አስተዳደር ተብለው እንዲጠሩ ወስኗል።
ሸገር ከተማ ተብለው እንዲጠሩ የተወሰኑት የአዲስ አበባ ዙርያ ከተሞች…
1 ፦ሰበታ
2 ፦ቡራዩ
3 ፦ ለገጣፎ ለገዳዲ
4 ፦ሱሉልታ
5 ፦የገላን ከተማ ሲሆኑ…
እነዚህ ከተሞችም በስራቸው የተለያየ ክፍለከተሞች ይኖራቸዋል።
፨በሰበታ ከተማ ስር ያሉ ክ/ከተሞች
፦ገላን ትልቁ
፦ሰበታ
፦ ፉሪ
፨ በቡራዩ ከተማ ስር ያሉ ክ/ከተሞች
፦ገፈርሳ ጉጄ
፦ቡራዩ
፦መልካ ናኖ
፨ሱሉልታ ከተማ ስር የሚጠቃለሉ ክ/ከተሞች
፦ሱሉልታ
፦መና አብቹ
፨ገላን ከተማ ስር የሚጠቃለሉ ክ/ከተሞች
፦ኮዬ ፈቼ
፦ገላን
፨ለገጣፎ ለገዳዲ ስር የሚጠቃለሉ
፦ኩራ ጅዳ
፦ ኤካ ጣፎ
እነዚህ አምስት ከተሞች እና በስራቸው ያሉ ክ/ከተሞች በሙሉ በአንድ ከንቲባ ስር የሚተዳደሩ ሲሆን ሁሉም ከተሞችም "ሸገር" ከተማ አስተዳደር ተብለውም የሚጠሩ ሲሆን የከንቲባ ቢሮ ዋና መቀመጫ እና የተለያዩ ትልልቅ ሴክተሮች ቢሮ አዲስ አበባ ከተማ ላይ ይሆናል ተብሏል።
ትርጉም @Hana R


:!:
Please wait, video is loading...

Re: ታሪክ የለሽ አሳፋሪ ጋሎሽ አዲስ አበባን ከሰለቀጡ በኋላ የአዲስ አበባን ሌላ ስም በመስረቅ ግማሽ አዲስ አበባን በመክፈልና "ሸገር" በማለት አዲስ ከተማ መሰረትን አሉ!!

Posted: 18 Nov 2022, 04:07
by Digital Weyane
አንቴ ግን የወዲ አሸብር ታናሽ ዎንድም ነው ይሉሃል። የሕዝብን ሐብት ዘርፈህ ሳይበቃህ ለኢትዮጵያ ክፉ ኣትመኝ። :roll: :roll:

የሰው ሀብት ዘርፈህ በዝብዘህ ስትወጣ
ሕይወትን ቀምተህ ተስፋ ስታሳጣ
አስፈሪና አስደንጋጭ ስምህን ስጠራ
ጨካኝ ተፈጥሮህን በቃላት ሳወራ 
ዓይንህን አይቼው ሳልወቅስህ ለአንዴ
ደብቄ እኖራለሁ ሃዘኔን በሆዴ





Re: ታሪክ የለሽ አሳፋሪ ጋሎሽ አዲስ አበባን ከሰለቀጡ በኋላ የአዲስ አበባን ሌላ ስም በመስረቅ ግማሽ አዲስ አበባን በመክፈልና "ሸገር" በማለት አዲስ ከተማ መሰረትን አሉ!!

Posted: 18 Nov 2022, 04:50
by kibramlak
በዙሪያ ያሉ በዛ ስም መጠራታቸው ችግር አለው ብየ አላስብም፣፣ ችግሩ የወሰን አከላለሉ መሆኑ ነው፣፣ የኦሮሙማ የትግል ግብ ይገርመኛል፣፣ ከስም ጋር ያላቸው ኮምፕሌክስ ማለቴ ነው፣፣ የወሰን አከላለሉ ግን ችግር አለው፣፣ የተጠቀሱት ቦታዎች የሚኖሩት ሁሉ አገልግሎት ለመጠየቅ እሩቅ መጓዝ ይኖርባቸዋል ማለት ነው ፣፣ በዛ ላይ በወሰን ክልል የተወሰዱት ሁሉ መጠነ ሰፊ የመሬት ዝርፊያ የተካሄደባቸው በመሆናቸው እዛው በእነሱ በኩል ወንጀሉን ለማዳፈን ነው