Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42840
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

TPLF ተከፋፈለ የተባለው ዉሸት ሆኖ ተገኘ!

Post by Horus » 17 Nov 2022, 02:50

እኔ ደጋግሜ ትግሬ በሚባል አለም አንድ ድርጅት አለ እሱም በሶስት ስሞች ትህነግ፣ የትግሬ መንግስት፣ የትግሬ ጦር ተብሎ ይጠራል ስል ነብርኮ!!! ጂሎች አልሰም አሉ እንጂ!