Page 1 of 1

ትንቢተ ሆረስ! የትግሬ ችግር በትግሬ ሕገ መንግስት አይፈታም!!

Posted: 17 Nov 2022, 01:17
by Horus
ኦገስት 25 2022 ፖስት ያደረኩት!

በዚህ በተሰለቸው የትህነግና ብልጽግና ጦርነት ትልቁን ኪሳራ የሚደርስበት የኦሮሞ ብልጽግና ነው፣ ቀጥሎ የትግሪ ሕዝብ ነው፣ ተጠቃሚ አማራና አፋር ናቸው! ለምን?

ወያኔ በፍጹም ድርድርና ሰላም አይፈልግም፣ አላማውም ፕላኑም አይደለም ። ወያኔ በፍጹም የብልጽግና ፓርቲ መሆን አይፈልግም ፣ ከአቢይ ኦሮሞች ጋር በጭራሽ አብሮ መቀመጥ አይፈልግም ።

ለትግሬዎች አሁን ካቢይ ጋር መደመር ማለት ቀስበቀስ በሰላም መሞት ማለት ነው ። ያዲያሳ?

የትህነግ አላማ ወይም አዲስ አበባን መልሶ ይዞ ኦሮሞን ከስልጣን ማባረር ወይም ያን ማድረግ ካልቻለ ትግሬን ገንጥሎ ነጻ የትግሬ አገር ማቋቋም ነው ። ይህ ነው የትህነግ ፕላን።

ታዲያ የዚህ አዲስ ጦረነት አላማ ምንድን ነው?

ትህነግ አሁን የሚዋጋው የአቢይን ጦር በውጊያ ለማሸነፍ አይደለም፣ በፖለቲካ ለማሸነፍ ነው ። በዚህ እስትራተጂ ትህነግ ያሸንፋል። እንዴትና ለምን?

የብልጽኛ ተረኛ ኦሮሞ ሁለት የሰማይ ስባሪ የሚያክሉ ድክመቶችና ስህተቶች አሉባቸው ።

አንደኛ መውደቂያ ስህተታቸው ትህነግ የጋገረውን ናዕት ያልቦካ ቂጣን እንደ ማፈራረስ ፈንታ በትግሬ ሕገመንግስትና በትግሬ የዘር ፖልቲካ ትግሬን ለማሸነፍ ማለማቸው ቁጥር አንድ ያቢይ አላዋቂነት ወይም የጎሳ እውርነት ነው ። የዛሬ 4 አመት ይህን ትግሬ ወለድ ሲስተም ፍርሶ ቢሆን ዛሬ ትህነግ ሽታው አይኖርም ነበር ።

ሁለተኛው የአቢይ ተረኛ ኦሮሞች ስህተትና ድክመት ይህን ጦርነት የሚዋጉት መላ ኢትዮጵያ የብልጽግና ፓርቲ የኦሮሞ ተረኛ ፖለቲካ አላማ ማስፈጸሚያ መሳሪያ መሆኑ ባወቀበት፣ መንግስት የህዝብ እምነት ባጣበትና የኦሮሞ ባለግዜዎች በኢትዮጵያ መፍረስ እያስፈራሩ አዲስ የጎሳ አምባገነነት እያቋቋሙ ባለበት ወቅት መሆኑ ነው።

ስለዚህ በመሰረቱ ይህ ጦርነት የትህነግና የብልጽግና ፓርቲ የስልጣን ጦርነት ነው

ስለሆነም አቢይ አህመድ በጦር ገብቶ መላ ትግሬን በኮማንድ ፖስትና በወታደራዊ አገዛዝ መያዝ እስካልቻለ ድረስ አቢይ በትግሬ ላይ የመወሰን አቅም አይኖረውም ።

ስለዚህ የትህነግ ቁልፍ አላማ ትግሬ ውስጥ ተሸንፎ ከትግሬ አለመባረር ወይም አለመታሰር ብቻ ነው።

ስለዚህ የትግሬ ጦርነት ዛሬ ፈንድቶ ከወር በኋላ የሚቆም ሳይሆን ቀጣይ (ፐርማነንት) ጦርነት ነው ። አንዳንድ ጂሎች ግዜ የአቢይ ጓደኛ ነው ይላሉ! በፍጹም! የዚህ ሰበብ ምንድን ነው?

ትግሬ ከዳር እስከ ዳር ረሃብ ይሆናል ። ከፍተኛ አለም አቀፍ እሮሮ ባቢይ መንግስት ላይ ይነሳል። ይህ አቢይ አህመድን የሚጠብቀው የዲፕሎማሲ ሽንፈት ነው ።

ይህን ትግሬ አቀፍ ሰፊና አስከፊ ረሃብ ትህነግ በጣም ይፈልገዋል! ለምን በሉ?

የአቢይ አህመድ የኢትዮጵያ መንግስት የትግሬን ሕዝብ ችግር በፍጹም መፍታት ስላልቻለና ስለማይችል የትግሬን ሕዝብ ህልውና ለማረጋገጥ ትግሬ ነጻ አገር መሆን አለበት የሚለው የትግሬ ሰው ማጆሪቲ ይሆናል ። ይህን መሰል የህዝብ ፍላጎት ደሞ እነግብጽ፣ እነአሜሪካ፣ እነአውሮፓ በእጅጉ የሚወዱት ጉዳይ ይሆናል ።

ማለትም ትህነግ የፖለቲካውን ጨዋታ ያሸንፋል ፤ አቢይ ልክ እንደ መንግስቱ ሃይለማሪያም ብቁ መሪ ባለመሆኑ ኢትዮጵያም ትናወጣለች አቢይም ወይ በኩዴታ ወይም በህዝብ አመጽ ከስልጣን ይወገዳል!

ይህ ነው የትግሬ ጦርነት ትርጉም!

የአቢይ አህመድ ኦሮሞ ተረኞች ለምን ለዚህ በቁ ብሎ ታሪክ ጸሃፊ ሲጠይቅ! መልሱ ትግሬ ለራሱ በሰራው ሰርዓት ላይ ቆመው እንደ ትግሬ የአንድ ጎሳ አምባገነን ሃይል ለመሆን ስለተመኙ ነው ብሎ ታሪክ ይደመድመዋል!!!

ዛሬ እየሆነ ያለው ለብልጽግና ካድሬዎች እንጂ የፖለቲካ ሃሁ ለሚገባው ወገኔ መጪው ነገር ሁሉ ግልጽ ነው ።

አማራና አፋር የጦረነቱ ተጠቃሚ ናቸው ብያለሁ! ለምን? የሁለቱም ሕዝቦች ደህንነት የሚጠበቀው አዲሳባ በከተመ ያንድ ጎሳ መንግስት ሳይሆን በራሳቸው ሕዝብና ሃይል ብቻ እንደ ሆነ ግዙፍ ትምህርት ስለሚያገኙበት ነው።

ሆረስ ነኝ፣ አይናማው ጭልፊት!

Re: ትንቢተ ሆረስ

Posted: 17 Nov 2022, 03:35
by Wedi
Horus wrote:
17 Nov 2022, 01:17

የአቢይ አህመድ ኦሮሞ ተረኞች ለምን ለዚህ በቁ ብሎ ታሪክ ጸሃፊ ሲጠይቅ! መልሱ ትግሬ ለራሱ በሰራው ሰርዓት ላይ ቆመው እንደ ትግሬ የአንድ ጎሳ አምባገነን ሃይል ለመሆን ስለተመኙ ነው ብሎ ታሪክ ይደመድመዋል!!!

[/b]
ትግሬዎች በስልጣን በነበሩበት 27 አመታት ከፈጸሙት ወንጀል እና ጥፋት የማያንስ ጥፋት እና ወንጅለ የኦርሞት ተረኞች በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ ባለፉት 4 አመታት ፈጽመዋል!!

በድብቅ የተቀረጸው እና ለህዝብ ይፋ የሆነው የሽመልስ አብዲሳ ንግግር ይህን የኦሮሞውች ተረኛነት እና አላማ ቁርጭ አድርጎ የሚያሳይ ነው!!

:!:

Re: ትንቢተ ሆረስ

Posted: 17 Nov 2022, 04:06
by kibramlak
ሆረስ

ጥሩ ትንታኔ ነው፣ ካልካቸው በተጨማሪሪ ትህነግ ሁለት የዲፕሎማሲ ሽወዳ ሰርተዋል

1) ትግራይ ሪጅን እና የኢትዮጵያ ኮንስቲቱሽን እሚለውን አዋህዶ በማስመር
2) ከ endf ውጪ ያለ የውስጥም የውጭም ሀይል እንዲወጣ ለሚለው ላይ አብይ /ጁላ መስማማቱ

እነኝህ ሁለቱ ለትህነግ ደጋፊ ሀገሮች በብልፅግና ትልቅ ጫና መፍጠሪያ ናቸው

ግቦች አንተ ያልካቸው ሲሆኑ እላይ ያልኳቸው ደግሞ ለሂደቱ ትግል ድልድዮች ናቸው፣፣

የመለስ ዘላለማዊ እና የማይረሳ አባባል ከእውነታው ጋር የተጣመረበት እና የተረጋገጠበት ጊዜ ደረስን፣- "ለኦሮሞ ስልጣን ለህፃን ብርጭቆ አይሰጥም"፣፣ ማየት ማመን ነው! አየነው

Horus wrote:
17 Nov 2022, 01:17
ኦገስት 25 2022 ፖስት ያደረኩት!

በዚህ በተሰለቸው የትህነግና ብልጽግና ጦርነት ትልቁን ኪሳራ የሚደርስበት የኦሮሞ ብልጽግና ነው፣ ቀጥሎ የትግሪ ሕዝብ ነው፣ ተጠቃሚ አማራና አፋር ናቸው! ለምን?

ወያኔ በፍጹም ድርድርና ሰላም አይፈልግም፣ አላማውም ፕላኑም አይደለም ። ወያኔ በፍጹም የብልጽግና ፓርቲ መሆን አይፈልግም ፣ ከአቢይ ኦሮሞች ጋር በጭራሽ አብሮ መቀመጥ አይፈልግም ።

ለትግሬዎች አሁን ካቢይ ጋር መደመር ማለት ቀስበቀስ በሰላም መሞት ማለት ነው ። ያዲያሳ?

የትህነግ አላማ ወይም አዲስ አበባን መልሶ ይዞ ኦሮሞን ከስልጣን ማባረር ወይም ያን ማድረግ ካልቻለ ትግሬን ገንጥሎ ነጻ የትግሬ አገር ማቋቋም ነው ። ይህ ነው የትህነግ ፕላን።

ታዲያ የዚህ አዲስ ጦረነት አላማ ምንድን ነው?

ትህነግ አሁን የሚዋጋው የአቢይን ጦር በውጊያ ለማሸነፍ አይደለም፣ በፖለቲካ ለማሸነፍ ነው ። በዚህ እስትራተጂ ትህነግ ያሸንፋል። እንዴትና ለምን?

የብልጽኛ ተረኛ ኦሮሞ ሁለት የሰማይ ስባሪ የሚያክሉ ድክመቶችና ስህተቶች አሉባቸው ።

አንደኛ መውደቂያ ስህተታቸው ትህነግ የጋገረውን ናዕት ያልቦካ ቂጣን እንደ ማፈራረስ ፈንታ በትግሬ ሕገመንግስትና በትግሬ የዘር ፖልቲካ ትግሬን ለማሸነፍ ማለማቸው ቁጥር አንድ ያቢይ አላዋቂነት ወይም የጎሳ እውርነት ነው ። የዛሬ 4 አመት ይህን ትግሬ ወለድ ሲስተም ፍርሶ ቢሆን ዛሬ ትህነግ ሽታው አይኖርም ነበር ።

ሁለተኛው የአቢይ ተረኛ ኦሮሞች ስህተትና ድክመት ይህን ጦርነት የሚዋጉት መላ ኢትዮጵያ የብልጽግና ፓርቲ የኦሮሞ ተረኛ ፖለቲካ አላማ ማስፈጸሚያ መሳሪያ መሆኑ ባወቀበት፣ መንግስት የህዝብ እምነት ባጣበትና የኦሮሞ ባለግዜዎች በኢትዮጵያ መፍረስ እያስፈራሩ አዲስ የጎሳ አምባገነነት እያቋቋሙ ባለበት ወቅት መሆኑ ነው።

ስለዚህ በመሰረቱ ይህ ጦርነት የትህነግና የብልጽግና ፓርቲ የስልጣን ጦርነት ነው

ስለሆነም አቢይ አህመድ በጦር ገብቶ መላ ትግሬን በኮማንድ ፖስትና በወታደራዊ አገዛዝ መያዝ እስካልቻለ ድረስ አቢይ በትግሬ ላይ የመወሰን አቅም አይኖረውም ።

ስለዚህ የትህነግ ቁልፍ አላማ ትግሬ ውስጥ ተሸንፎ ከትግሬ አለመባረር ወይም አለመታሰር ብቻ ነው።

ስለዚህ የትግሬ ጦርነት ዛሬ ፈንድቶ ከወር በኋላ የሚቆም ሳይሆን ቀጣይ (ፐርማነንት) ጦርነት ነው ። አንዳንድ ጂሎች ግዜ የአቢይ ጓደኛ ነው ይላሉ! በፍጹም! የዚህ ሰበብ ምንድን ነው?

ትግሬ ከዳር እስከ ዳር ረሃብ ይሆናል ። ከፍተኛ አለም አቀፍ እሮሮ ባቢይ መንግስት ላይ ይነሳል። ይህ አቢይ አህመድን የሚጠብቀው የዲፕሎማሲ ሽንፈት ነው ።

ይህን ትግሬ አቀፍ ሰፊና አስከፊ ረሃብ ትህነግ በጣም ይፈልገዋል! ለምን በሉ?

የአቢይ አህመድ የኢትዮጵያ መንግስት የትግሬን ሕዝብ ችግር በፍጹም መፍታት ስላልቻለና ስለማይችል የትግሬን ሕዝብ ህልውና ለማረጋገጥ ትግሬ ነጻ አገር መሆን አለበት የሚለው የትግሬ ሰው ማጆሪቲ ይሆናል ። ይህን መሰል የህዝብ ፍላጎት ደሞ እነግብጽ፣ እነአሜሪካ፣ እነአውሮፓ በእጅጉ የሚወዱት ጉዳይ ይሆናል ።

ማለትም ትህነግ የፖለቲካውን ጨዋታ ያሸንፋል ፤ አቢይ ልክ እንደ መንግስቱ ሃይለማሪያም ብቁ መሪ ባለመሆኑ ኢትዮጵያም ትናወጣለች አቢይም ወይ በኩዴታ ወይም በህዝብ አመጽ ከስልጣን ይወገዳል!

ይህ ነው የትግሬ ጦርነት ትርጉም!

የአቢይ አህመድ ኦሮሞ ተረኞች ለምን ለዚህ በቁ ብሎ ታሪክ ጸሃፊ ሲጠይቅ! መልሱ ትግሬ ለራሱ በሰራው ሰርዓት ላይ ቆመው እንደ ትግሬ የአንድ ጎሳ አምባገነን ሃይል ለመሆን ስለተመኙ ነው ብሎ ታሪክ ይደመድመዋል!!!

ዛሬ እየሆነ ያለው ለብልጽግና ካድሬዎች እንጂ የፖለቲካ ሃሁ ለሚገባው ወገኔ መጪው ነገር ሁሉ ግልጽ ነው ።

አማራና አፋር የጦረነቱ ተጠቃሚ ናቸው ብያለሁ! ለምን? የሁለቱም ሕዝቦች ደህንነት የሚጠበቀው አዲሳባ በከተመ ያንድ ጎሳ መንግስት ሳይሆን በራሳቸው ሕዝብና ሃይል ብቻ እንደ ሆነ ግዙፍ ትምህርት ስለሚያገኙበት ነው።

ሆረስ ነኝ፣ አይናማው ጭልፊት!

Re: ትንቢተ ሆረስ

Posted: 17 Nov 2022, 16:45
by Horus
ክብራምላክ፣
ብርሃኑ ጁላ ኤርትራ፣ አማራ፣ አፋር ከትግሬ ይውጡ ብሎ የተስማማው ሳያውቅ ተሳስቶ አይደለም ። የኦሮሙማ አቋም ስለሆነ ነው ። የኦሮሙማ ፖሊሲኮ ደካማ አማራ፣ ደካማ አፋር፣ ደካማ ኤርትራ እና ደካማ ትግሬ እንዲኖር ነው ። ከላይ የሺመልስን ንግግር ስማው ። ደቡብ እንደ ሆነ ሙሉ በሙሉ በታትነው ደካማ አይደለም፣ አፍርሰውታል ። ጉራጌ ውስጥ ምን እያደረጉ እንደ ሆነ ተከታተል። ደቡብን ለምን ማፍረስ ተፈለገ በል? ስለዚህ የኦሮሞ ፕላን ትግሬና አማራ ዉጊያቸውን እንዲቀጥሉ ማድረግ ነው። ኤርትራና ትግሬም እንዲሁ ፣ አፋርና ሱማሌም እንዲሁ። ያ ሆኖ ሌሎች እርስበርስ ሲሻኮቱ ኦሮሙማ ኢትዮጵያን በኦሮሞ አምሳል ኦርማይዝድ ኔሽን ቢልዲንግ እውን ለማድረግ ነው!

ወዲ፣

በትክክል! thanks for the videos.

Re: ትንቢተ ሆረስ

Posted: 17 Nov 2022, 18:32
by Abe Abraham
kibramlak wrote:
17 Nov 2022, 04:06
ሆረስ

ጥሩ ትንታኔ ነው፣ ካልካቸው በተጨማሪሪ ትህነግ ሁለት የዲፕሎማሲ ሽወዳ ሰርተዋል

1) ትግራይ ሪጅን እና የኢትዮጵያ ኮንስቲቱሽን እሚለውን አዋህዶ በማስመር
2) ከ endf ውጪ ያለ የውስጥም የውጭም ሀይል እንዲወጣ ለሚለው ላይ አብይ /ጁላ መስማማቱ

እነኝህ ሁለቱ ለትህነግ ደጋፊ ሀገሮች በብልፅግና ትልቅ ጫና መፍጠሪያ ናቸው

ግቦች አንተ ያልካቸው ሲሆኑ እላይ ያልኳቸው ደግሞ ለሂደቱ ትግል ድልድዮች ናቸው፣፣

የመለስ ዘላለማዊ እና የማይረሳ አባባል ከእውነታው ጋር የተጣመረበት እና የተረጋገጠበት ጊዜ ደረስን፣- "ለኦሮሞ ስልጣን ለህፃን ብርጭቆ አይሰጥም"፣፣ ማየት ማመን ነው! አየነው

Horus wrote:
17 Nov 2022, 01:17
ኦገስት 25 2022 ፖስት ያደረኩት!

በዚህ በተሰለቸው የትህነግና ብልጽግና ጦርነት ትልቁን ኪሳራ የሚደርስበት የኦሮሞ ብልጽግና ነው፣ ቀጥሎ የትግሪ ሕዝብ ነው፣ ተጠቃሚ አማራና አፋር ናቸው! ለምን?

ወያኔ በፍጹም ድርድርና ሰላም አይፈልግም፣ አላማውም ፕላኑም አይደለም ። ወያኔ በፍጹም የብልጽግና ፓርቲ መሆን አይፈልግም ፣ ከአቢይ ኦሮሞች ጋር በጭራሽ አብሮ መቀመጥ አይፈልግም ።

ለትግሬዎች አሁን ካቢይ ጋር መደመር ማለት ቀስበቀስ በሰላም መሞት ማለት ነው ። ያዲያሳ?

የትህነግ አላማ ወይም አዲስ አበባን መልሶ ይዞ ኦሮሞን ከስልጣን ማባረር ወይም ያን ማድረግ ካልቻለ ትግሬን ገንጥሎ ነጻ የትግሬ አገር ማቋቋም ነው ። ይህ ነው የትህነግ ፕላን።

ታዲያ የዚህ አዲስ ጦረነት አላማ ምንድን ነው?

ትህነግ አሁን የሚዋጋው የአቢይን ጦር በውጊያ ለማሸነፍ አይደለም፣ በፖለቲካ ለማሸነፍ ነው ። በዚህ እስትራተጂ ትህነግ ያሸንፋል። እንዴትና ለምን?

የብልጽኛ ተረኛ ኦሮሞ ሁለት የሰማይ ስባሪ የሚያክሉ ድክመቶችና ስህተቶች አሉባቸው ።

አንደኛ መውደቂያ ስህተታቸው ትህነግ የጋገረውን ናዕት ያልቦካ ቂጣን እንደ ማፈራረስ ፈንታ በትግሬ ሕገመንግስትና በትግሬ የዘር ፖልቲካ ትግሬን ለማሸነፍ ማለማቸው ቁጥር አንድ ያቢይ አላዋቂነት ወይም የጎሳ እውርነት ነው ። የዛሬ 4 አመት ይህን ትግሬ ወለድ ሲስተም ፍርሶ ቢሆን ዛሬ ትህነግ ሽታው አይኖርም ነበር ።

ሁለተኛው የአቢይ ተረኛ ኦሮሞች ስህተትና ድክመት ይህን ጦርነት የሚዋጉት መላ ኢትዮጵያ የብልጽግና ፓርቲ የኦሮሞ ተረኛ ፖለቲካ አላማ ማስፈጸሚያ መሳሪያ መሆኑ ባወቀበት፣ መንግስት የህዝብ እምነት ባጣበትና የኦሮሞ ባለግዜዎች በኢትዮጵያ መፍረስ እያስፈራሩ አዲስ የጎሳ አምባገነነት እያቋቋሙ ባለበት ወቅት መሆኑ ነው።

ስለዚህ በመሰረቱ ይህ ጦርነት የትህነግና የብልጽግና ፓርቲ የስልጣን ጦርነት ነው

ስለሆነም አቢይ አህመድ በጦር ገብቶ መላ ትግሬን በኮማንድ ፖስትና በወታደራዊ አገዛዝ መያዝ እስካልቻለ ድረስ አቢይ በትግሬ ላይ የመወሰን አቅም አይኖረውም ።

ስለዚህ የትህነግ ቁልፍ አላማ ትግሬ ውስጥ ተሸንፎ ከትግሬ አለመባረር ወይም አለመታሰር ብቻ ነው።

ስለዚህ የትግሬ ጦርነት ዛሬ ፈንድቶ ከወር በኋላ የሚቆም ሳይሆን ቀጣይ (ፐርማነንት) ጦርነት ነው ። አንዳንድ ጂሎች ግዜ የአቢይ ጓደኛ ነው ይላሉ! በፍጹም! የዚህ ሰበብ ምንድን ነው?

ትግሬ ከዳር እስከ ዳር ረሃብ ይሆናል ። ከፍተኛ አለም አቀፍ እሮሮ ባቢይ መንግስት ላይ ይነሳል። ይህ አቢይ አህመድን የሚጠብቀው የዲፕሎማሲ ሽንፈት ነው ።

ይህን ትግሬ አቀፍ ሰፊና አስከፊ ረሃብ ትህነግ በጣም ይፈልገዋል! ለምን በሉ?

የአቢይ አህመድ የኢትዮጵያ መንግስት የትግሬን ሕዝብ ችግር በፍጹም መፍታት ስላልቻለና ስለማይችል የትግሬን ሕዝብ ህልውና ለማረጋገጥ ትግሬ ነጻ አገር መሆን አለበት የሚለው የትግሬ ሰው ማጆሪቲ ይሆናል ። ይህን መሰል የህዝብ ፍላጎት ደሞ እነግብጽ፣ እነአሜሪካ፣ እነአውሮፓ በእጅጉ የሚወዱት ጉዳይ ይሆናል ።

ማለትም ትህነግ የፖለቲካውን ጨዋታ ያሸንፋል ፤ አቢይ ልክ እንደ መንግስቱ ሃይለማሪያም ብቁ መሪ ባለመሆኑ ኢትዮጵያም ትናወጣለች አቢይም ወይ በኩዴታ ወይም በህዝብ አመጽ ከስልጣን ይወገዳል!

ይህ ነው የትግሬ ጦርነት ትርጉም!

የአቢይ አህመድ ኦሮሞ ተረኞች ለምን ለዚህ በቁ ብሎ ታሪክ ጸሃፊ ሲጠይቅ! መልሱ ትግሬ ለራሱ በሰራው ሰርዓት ላይ ቆመው እንደ ትግሬ የአንድ ጎሳ አምባገነን ሃይል ለመሆን ስለተመኙ ነው ብሎ ታሪክ ይደመድመዋል!!!

ዛሬ እየሆነ ያለው ለብልጽግና ካድሬዎች እንጂ የፖለቲካ ሃሁ ለሚገባው ወገኔ መጪው ነገር ሁሉ ግልጽ ነው ።

አማራና አፋር የጦረነቱ ተጠቃሚ ናቸው ብያለሁ! ለምን? የሁለቱም ሕዝቦች ደህንነት የሚጠበቀው አዲሳባ በከተመ ያንድ ጎሳ መንግስት ሳይሆን በራሳቸው ሕዝብና ሃይል ብቻ እንደ ሆነ ግዙፍ ትምህርት ስለሚያገኙበት ነው።

ሆረስ ነኝ፣ አይናማው ጭልፊት!

የሽወዳ ትርጉም ምን ማለት ነው ? በቃላት ኣጠቃቀም ብዙ ጥንቃቄ ያስፈልጋል ።

ተሸወደ የሚባለውን እያወቀ/በኣሜሪካ ተገድዶ የገባበት ከሆነሳ እንዴት ብለን ተሸወደ ልንለው እንችላለን ? ለመሸወድ ኣቅም የሌለውን ትህነግ እንዴት ብለን " ሁለት የዲፕሎማሲ ሽወዳዎችን ሰርተዋል " እስከ ማለት እንደፍራለን ?

Re: ትንቢተ ሆረስ

Posted: 17 Nov 2022, 23:41
by Horus
አቤ አብርሃም፣
እኔ በጽሁፎቼ ሁሉ እንደ ቁጥር አንድ መሰረታዊ መነሻ አድርጌ የምከራከረው የትግሬን ችግር የፈጠረው የትግሬ ወያኔ የዘረጋው ስርዓት ስለሆነ በዚህ ሰርዓት አማካይነት የትግሬ ችግር አይፈታም ባይ ነኝ። ይህ መርህ በመሰረቱ አልበርት አነስታይን ያቀረበው መርህ ነው ። አንድ ችግር ለመፍታት ያንን ችግር በፈጠረው ህሳቤ ወይም ዘዴ መጠቀም አይቻልም፤ ማለትም ችግሩን የፈጠረው ነገር ተመልሶ የዚያ ችግር መፍትሄ አይሆንም ማለት ነው።

ትግሬን ተክቶ አሁን ስልጣን ላይ ያለው የኦሮሞ ቡድን (ብልጽግና በራሱ ሺመልስ አፍ ኦሮሞን ለማገልገል ያቋቋምነው ነው ይላል የላይኛው ቪዲዮ) መሰረታዊና ቁልፍ እምነቱ ትግሬዎች የቀረጹት የጎዳው ሕገ መንግስትና ፌዴሬሽ ነው ። እዚያ ውስጥ አንድ ጎሳ ክልል መሆን ከፈለገ (አ/ጽ 47?) ክልል መሆን ይችላል። አንድ ክልል ነጻ አገር መሆን ከፈለገ (አ/ጽ 39) ነጻ አገር መሆን ይችላል ይላል ያገሪቱ ሕገ መንግስት!!!

ስለ አቢይ ለኦሮሙማ ስልጣን ሲል ይህን ሕገ መንግስት እንደ መጻፍ ቅዱስ ያምንበታል ። በዚህ ሕገ መንግስት መሰረት ደሞ አቢይ በትግሬ ውስጥ ይህን አድርጉ ይህን አታድርጉ ሊል አይችልም ። ለትግሬ ሕዝብም ትህነግ አይጠቅምህም እኔ እሻልሃለሁ ሊል አይችልም ። በዚህ ያምናሉ እነአቢይና ብርሃኑ ጁላ ። ስለዚህ አሜሪካ ወይም አውሮፓ አቢይን ማስገደድ የለበትም አማራ፣ አፋርና ኤርትራ ከትግሬ ይውጡ ለማለት ። ሕገ መንግስቱ የሚለው ያንን ነው ። በህገ መንግስቱ (ትግሬ ለአሱ የሰራው) ወልቃይት የትግሬ አካል ነው! ብርሃኑ ጁላ ያከበረው ያንን ነው ።

እኔ ሺ ግዜ ብያለሁ አቢይም ሆነ አማራ፣ ኤርትራም ሆነ አፋር ትህነግን ለማሸነፍ ትህነግ የጻፈውን ሕገ መንግስት ቀድዶ መጣል የግድ የግድ ይላል። ይህ የማይሆነው ደሞ እራሱ የኦሮሞ ጎሳ ተረኛ አገዛዝ የቆመው በዚያ ወረቀት ላይ ነው ። ይህን ቁልጭ ያለ አይኑን ያፈጠጠ የትም የማይሄድ ፣ የትም የማይደበቅ ሃቅ አንድም ሰው ደፍሮ በስሙ አይጠራውም!! በቃ በር ላይ የቆመው ግዙፍ ዝሆን ይህ ነው ።

እኔ ላለፈው ሁለት አመት ደጋግሜ የትግሬ ጦርነት አላማ ቢስ ነው የምለው ለዚህ ነው ። አቢይ ይህን ጦረነት የሚዋጋው የትግሬ ወለድ የሆነውን ሕገ መንግስት ለመገርሰስ ቢሆን በእውን ያ ጦርነት እስትራተጂክ አላማና ግብ ነበረው ይባል ነበር ። ያ ስላልሆነ ያቢይ ጦርነት ትርጉም አልባ የጎረምሶች ብሽሽቅ ማለት ነው። ልክ ሁለት ጥጋበኛ ጎረምሶች ይዋጣልን ብለው እንደ ሚደባደቡት ማለት ነው ።

ኤርትራ ከትግሬ ጋር ያላት የድንበር ችግር እንዴትና ምቼ እንደምትፈታ እኔ አላቅም ። ኢትዮጵያ ከትግሬ ጋራ ያላች ችግር ላንዴም ለሁሌም የሚፈታው የጎሳው ሕገ መንግስት ተሽሮ ክልሎች ሌላ አይነት ህጋዊ ሰውነት ሲሰጣቸው ብቻ ነው ።

ትግሬዎች ያን የክልል ሀገመንግስት የጻፉት ከትግሬ ጋር ኩታ ገጠም ለም መሬት ለመውሰድ ነው ። ከዚያ በፊት በድሮ የኢትዮጵያ ግዛት ውስጥ ባዶ ቦታ እየተፈለገ ይሰጣቸው ነበር፤ ምሳሌ በኒ ሻንጉል። ትህነግ ግን ያ አልጣመውም ። ከጎንደር፣ ወሎና አፋር የርሻ መሬት ለመቀማት ሲል አዲስ ካርታ ሰርቶ የክልል ሕግ ጻፈ ። አሁን ትግሬ እራሱ አይደለም ወልቃይትና ራያን ሊወስድ እራሱ ትግሬ የጦርና መከራ ቀጠና ሆኖ ይቀጥላል ።

የትግሬ ችግር በትግሬ ሕገ መንግስት አይፈታም!

Re: ትንቢተ ሆረስ

Posted: 18 Nov 2022, 05:00
by kibramlak
በስምምነቱ ውስጥ ፍላጎታችንን 100% አሳክተናል ያለው ማን ነበር ?
ተገዶ ያልፈለገውን የፈረመ እንደዚህ እንደዚህ አይልም እኮ
ስለዚህ እያወቀ ነበር የፈረመው ማለት ነው፣፣ ያማለት በላሁ ሲል ተበልቶ ሲገኝ፣ ተሸወደ ይባላል፣፣

Abe Abraham wrote:
17 Nov 2022, 18:32
kibramlak wrote:
17 Nov 2022, 04:06
ሆረስ

ጥሩ ትንታኔ ነው፣ ካልካቸው በተጨማሪሪ ትህነግ ሁለት የዲፕሎማሲ ሽወዳ ሰርተዋል

1) ትግራይ ሪጅን እና የኢትዮጵያ ኮንስቲቱሽን እሚለውን አዋህዶ በማስመር
2) ከ endf ውጪ ያለ የውስጥም የውጭም ሀይል እንዲወጣ ለሚለው ላይ አብይ /ጁላ መስማማቱ

እነኝህ ሁለቱ ለትህነግ ደጋፊ ሀገሮች በብልፅግና ትልቅ ጫና መፍጠሪያ ናቸው

ግቦች አንተ ያልካቸው ሲሆኑ እላይ ያልኳቸው ደግሞ ለሂደቱ ትግል ድልድዮች ናቸው፣፣

የመለስ ዘላለማዊ እና የማይረሳ አባባል ከእውነታው ጋር የተጣመረበት እና የተረጋገጠበት ጊዜ ደረስን፣- "ለኦሮሞ ስልጣን ለህፃን ብርጭቆ አይሰጥም"፣፣ ማየት ማመን ነው! አየነው

Horus wrote:
17 Nov 2022, 01:17
ኦገስት 25 2022 ፖስት ያደረኩት!

በዚህ በተሰለቸው የትህነግና ብልጽግና ጦርነት ትልቁን ኪሳራ የሚደርስበት የኦሮሞ ብልጽግና ነው፣ ቀጥሎ የትግሪ ሕዝብ ነው፣ ተጠቃሚ አማራና አፋር ናቸው! ለምን?

ወያኔ በፍጹም ድርድርና ሰላም አይፈልግም፣ አላማውም ፕላኑም አይደለም ። ወያኔ በፍጹም የብልጽግና ፓርቲ መሆን አይፈልግም ፣ ከአቢይ ኦሮሞች ጋር በጭራሽ አብሮ መቀመጥ አይፈልግም ።

ለትግሬዎች አሁን ካቢይ ጋር መደመር ማለት ቀስበቀስ በሰላም መሞት ማለት ነው ። ያዲያሳ?

የትህነግ አላማ ወይም አዲስ አበባን መልሶ ይዞ ኦሮሞን ከስልጣን ማባረር ወይም ያን ማድረግ ካልቻለ ትግሬን ገንጥሎ ነጻ የትግሬ አገር ማቋቋም ነው ። ይህ ነው የትህነግ ፕላን።

ታዲያ የዚህ አዲስ ጦረነት አላማ ምንድን ነው?

ትህነግ አሁን የሚዋጋው የአቢይን ጦር በውጊያ ለማሸነፍ አይደለም፣ በፖለቲካ ለማሸነፍ ነው ። በዚህ እስትራተጂ ትህነግ ያሸንፋል። እንዴትና ለምን?

የብልጽኛ ተረኛ ኦሮሞ ሁለት የሰማይ ስባሪ የሚያክሉ ድክመቶችና ስህተቶች አሉባቸው ።

አንደኛ መውደቂያ ስህተታቸው ትህነግ የጋገረውን ናዕት ያልቦካ ቂጣን እንደ ማፈራረስ ፈንታ በትግሬ ሕገመንግስትና በትግሬ የዘር ፖልቲካ ትግሬን ለማሸነፍ ማለማቸው ቁጥር አንድ ያቢይ አላዋቂነት ወይም የጎሳ እውርነት ነው ። የዛሬ 4 አመት ይህን ትግሬ ወለድ ሲስተም ፍርሶ ቢሆን ዛሬ ትህነግ ሽታው አይኖርም ነበር ።

ሁለተኛው የአቢይ ተረኛ ኦሮሞች ስህተትና ድክመት ይህን ጦርነት የሚዋጉት መላ ኢትዮጵያ የብልጽግና ፓርቲ የኦሮሞ ተረኛ ፖለቲካ አላማ ማስፈጸሚያ መሳሪያ መሆኑ ባወቀበት፣ መንግስት የህዝብ እምነት ባጣበትና የኦሮሞ ባለግዜዎች በኢትዮጵያ መፍረስ እያስፈራሩ አዲስ የጎሳ አምባገነነት እያቋቋሙ ባለበት ወቅት መሆኑ ነው።

ስለዚህ በመሰረቱ ይህ ጦርነት የትህነግና የብልጽግና ፓርቲ የስልጣን ጦርነት ነው

ስለሆነም አቢይ አህመድ በጦር ገብቶ መላ ትግሬን በኮማንድ ፖስትና በወታደራዊ አገዛዝ መያዝ እስካልቻለ ድረስ አቢይ በትግሬ ላይ የመወሰን አቅም አይኖረውም ።

ስለዚህ የትህነግ ቁልፍ አላማ ትግሬ ውስጥ ተሸንፎ ከትግሬ አለመባረር ወይም አለመታሰር ብቻ ነው።

ስለዚህ የትግሬ ጦርነት ዛሬ ፈንድቶ ከወር በኋላ የሚቆም ሳይሆን ቀጣይ (ፐርማነንት) ጦርነት ነው ። አንዳንድ ጂሎች ግዜ የአቢይ ጓደኛ ነው ይላሉ! በፍጹም! የዚህ ሰበብ ምንድን ነው?

ትግሬ ከዳር እስከ ዳር ረሃብ ይሆናል ። ከፍተኛ አለም አቀፍ እሮሮ ባቢይ መንግስት ላይ ይነሳል። ይህ አቢይ አህመድን የሚጠብቀው የዲፕሎማሲ ሽንፈት ነው ።

ይህን ትግሬ አቀፍ ሰፊና አስከፊ ረሃብ ትህነግ በጣም ይፈልገዋል! ለምን በሉ?

የአቢይ አህመድ የኢትዮጵያ መንግስት የትግሬን ሕዝብ ችግር በፍጹም መፍታት ስላልቻለና ስለማይችል የትግሬን ሕዝብ ህልውና ለማረጋገጥ ትግሬ ነጻ አገር መሆን አለበት የሚለው የትግሬ ሰው ማጆሪቲ ይሆናል ። ይህን መሰል የህዝብ ፍላጎት ደሞ እነግብጽ፣ እነአሜሪካ፣ እነአውሮፓ በእጅጉ የሚወዱት ጉዳይ ይሆናል ።

ማለትም ትህነግ የፖለቲካውን ጨዋታ ያሸንፋል ፤ አቢይ ልክ እንደ መንግስቱ ሃይለማሪያም ብቁ መሪ ባለመሆኑ ኢትዮጵያም ትናወጣለች አቢይም ወይ በኩዴታ ወይም በህዝብ አመጽ ከስልጣን ይወገዳል!

ይህ ነው የትግሬ ጦርነት ትርጉም!

የአቢይ አህመድ ኦሮሞ ተረኞች ለምን ለዚህ በቁ ብሎ ታሪክ ጸሃፊ ሲጠይቅ! መልሱ ትግሬ ለራሱ በሰራው ሰርዓት ላይ ቆመው እንደ ትግሬ የአንድ ጎሳ አምባገነን ሃይል ለመሆን ስለተመኙ ነው ብሎ ታሪክ ይደመድመዋል!!!

ዛሬ እየሆነ ያለው ለብልጽግና ካድሬዎች እንጂ የፖለቲካ ሃሁ ለሚገባው ወገኔ መጪው ነገር ሁሉ ግልጽ ነው ።

አማራና አፋር የጦረነቱ ተጠቃሚ ናቸው ብያለሁ! ለምን? የሁለቱም ሕዝቦች ደህንነት የሚጠበቀው አዲሳባ በከተመ ያንድ ጎሳ መንግስት ሳይሆን በራሳቸው ሕዝብና ሃይል ብቻ እንደ ሆነ ግዙፍ ትምህርት ስለሚያገኙበት ነው።

ሆረስ ነኝ፣ አይናማው ጭልፊት!

የሽወዳ ትርጉም ምን ማለት ነው ? በቃላት ኣጠቃቀም ብዙ ጥንቃቄ ያስፈልጋል ።

ተሸወደ የሚባለውን እያወቀ/በኣሜሪካ ተገድዶ የገባበት ከሆነሳ እንዴት ብለን ተሸወደ ልንለው እንችላለን ? ለመሸወድ ኣቅም የሌለውን ትህነግ እንዴት ብለን " ሁለት የዲፕሎማሲ ሽወዳዎችን ሰርተዋል " እስከ ማለት እንደፍራለን ?

Re: ትንቢተ ሆረስ! የትግሬ ችግር በትግሬ ሕገ መንግስት አይፈታም!!

Posted: 11 Dec 2024, 23:17
by Selam/
አይናማው ጭልፊት! :lol: