Page 1 of 1

The TPLF Dollar Milk Cow: Billions $USD Disarmamnet Jackpot

Posted: 16 Nov 2022, 15:46
by Horus
AS THE SAYING GOES, 'FOLLOW THE MONEY"! ይህ ሁሉ የወያኔ ትግሬ ድራማ ስለ ትግሬ ሕዝብ አይደለም! ስለትግሬ ነጻ አገር መሆንም አይደለም! አሜሪካ ታፈሳለች ስለሚባለ ብዙ ቢሊዮን ትጥቅ ማስፈቻና መልሶ ማቋቋሚያ ቢሊዮች ዶላር እንዴ እንደ ሚዘረፈ ከወዲሁ የማፊያ አደጃጀትና የሌቦች ሽኩቻ ፍትጊያ ነው !!! የቀረው ሁሉ ጫጫታ ነው !!