Page 1 of 1

ኣክሱምኤዛና ፥ እርምት ኣክሰንቶች እንጂ የተወላገደ አማርኛ ኦሮሞኛ ጉራጌኛ ሶማሌኛ ወላይተኛ ... የለም ።

Posted: 16 Nov 2022, 13:12
by Abe Abraham
ኣክሱምኤዛና ፥ እርምት ኣክሰንቶች እንጂ የተወላገደ አማርኛ ኦሮሞኛ ጉራጌኛ ሶማሌኛ ወላይተኛ ... የለም ።

Re: ኣክሱምኤዛና ፥ እርምት ኣክሰንቶች እንጂ የተወላገደ አማርኛ ኦሮሞኛ ጉራጌኛ ሶማሌኛ ወላይተኛ ... የለም ።

Posted: 16 Nov 2022, 13:22
by Abere
እናንተ ኤርትራዊያኖች የትግሬዎች ትግርኛ ወልጋዳ ነው ትላላችሁ። እንዳውም ትግርኛ ኤርትራ ተወለደ - መቀሌ ላይ ሞተ የሚባል ፈሊጣዊ አገላለጽ የሰማሁ ይመስለኛል። ይህ ማለት ትግርኛ አሁን እራሳቸውን ትግሬ የሚሉ የኮረጁት እንጅ ትግሬዎች አልነበሩም ማለት አይነት ነው።የአክሱምኢዛና አክሰንት አማርኛ በትግርኛ ነው ማለት ነው። I apologize if I am misunderstood of discrimination on the basis of accent.
Abe Abraham wrote:
16 Nov 2022, 13:12
ኣክሱምኤዛና ፥ እርምት ኣክሰንቶች እንጂ የተወላገደ አማርኛ ኦሮሞኛ ጉራጌኛ ሶማሌኛ ወላይተኛ ... የለም ።

Re: ኣክሱምኤዛና ፥ እርምት ኣክሰንቶች እንጂ የተወላገደ አማርኛ ኦሮሞኛ ጉራጌኛ ሶማሌኛ ወላይተኛ ... የለም ።

Posted: 16 Nov 2022, 14:18
by Abe Abraham
Abere wrote:
16 Nov 2022, 13:22
እናንተ ኤርትራዊያኖች የትግሬዎች ትግርኛ ወልጋዳ ነው ትላላችሁ። እንዳውም ትግርኛ ኤርትራ ተወለደ - መቀሌ ላይ ሞተ የሚባል ፈሊጣዊ አገላለጽ የሰማሁ ይመስለኛል። ይህ ማለት ትግርኛ አሁን እራሳቸውን ትግሬ የሚሉ የኮረጁት እንጅ ትግሬዎች አልነበሩም ማለት አይነት ነው።የአክሱምኢዛና አክሰንት አማርኛ በትግርኛ ነው ማለት ነው። I apologize if I am misunderstood of discrimination on the basis of accent.
Abe Abraham wrote:
16 Nov 2022, 13:12
ኣክሱምኤዛና ፥ እርምት ኣክሰንቶች እንጂ የተወላገደ አማርኛ ኦሮሞኛ ጉራጌኛ ሶማሌኛ ወላይተኛ ... የለም ።

  • በመሰረቱ የኣክሱምኤዛና ኣርእስት ኣስተካክየ ከቋንቋዎቹ ትግርኛን ኣስወግጄ ያቀረብኩት ስለ ኣክሰንቶች ለመነጋገር ሳይሆን የኣማርኛ ተናጋሪ ወልጋዳና ምናምን ብለህ ለያይተህ የዋልቃይት ጠግዴ ሁመራና ራያ ጉዳይ የመላ ኣማራ ሳዮሆን የጎንደር ብቻ ኣድርገህ የማቅረብ - የከፋፍለህ ግዛ ዘዴ ተከትለህ - ውድቅ ሙከራ ለመተቸትና ለማውገዝ ነው ።

    በትግራይ በሚገባ ያላደጉ ዲያልክቶች እንጂ ስታንዳርድ ትግርኛ የሚባል የለም (የትግራይም ቢሆን ማለት ነው!!) ። የተማሩ ትግሬዎችም በተለያየ ደረጃ ከትግርኛ ኣማርኛ ማንበብ መናገርና መጻፍ ይቀላቸዋል ። ስለዚ ነው ደሞ ትግርኛን ከሊስቱ ያስወገድኩት ። የኣማርኛ ጉዳይ ሌላ ነው ።

    ኣማርኛ የማይናገር ኣማራ በኢትዮጵያ የለም ። ኣማራ ( እነ ግርማቸው ታሪኩ ጥሩየና እሸቱ/በፖለቲካ ምክንያት ወደ ኣንደኛ ደረጃ የተባረረ ሊቅ/ ) ለራሳቸው ሳይሆን ለኔም ለጥቂት ኣመታት ኣስተምረው በመጠኑ ባማርኛ ማንበብ መጻፍና መናገር እንደምችል ኣድርገውኛል ። ሃቀኛ ሰላምና መረጋጋት ከመጣ ትግሬዎችን ትግርኛ ለማስተማር ብዙ ግዜ ሳይፈጅ ኣይቀርም ። ትግሬ ሲዘፍን ብቻ ነው የትግርኛ ጥራትን ሊጠብቅ የሚጥረው ።

Re: ኣክሱምኤዛና ፥ እርምት ኣክሰንቶች እንጂ የተወላገደ አማርኛ ኦሮሞኛ ጉራጌኛ ሶማሌኛ ወላይተኛ ... የለም ።

Posted: 16 Nov 2022, 14:37
by Abere
እኔ ባለኝ መረጃ መሰረት ወልቃይት የአማራ ማህጸን ነች - ይህ ማለት ደግሞ አማርኛ መወለጃ እና መፈጠርያ ማለት ነው። ስለ ወልጋዳ ትግርኛ በአካባቢው ይነገራልወይ ስለሚለው አሁን አብይ አህመድ ለፓርላማው ሲተነትን የሰማሁ መሰለኝ - ይህን ለምን አለ? የእራሱ እንጅ የወልቃይት ህዝብን አይመለከትም። ወልቃይት አማራ ነው አማራ ሁኖ ይቀጥላል - ሰው ሰራሽ ማንነት አይጫንበትም። ተሞክሮም አልተቻለም።

በተለምዶ ብዙ ኤርትራዊያኖች የመቀሌ እና ዐድዋ ትግሬዎችን ወልጋዳ ነው የምትናገሩት ሲሉ ይሰማል። ሌላው ደግሞ ሁመራ ወልቃይት የበለጠ ማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ትሥስር ከኤርትራ እንጅ ከትግራይ አይደለም ሰለሆነም ትግርኛ እንደ ደባል ቋንቋ የሚነገሩት አክሰንት እና ቃላት ከኤርትራ ጋር እንጅ ከትግራይ ጋር ምንም አያመሳስለውም ይባላል። ለምን ከትግራይ ጋር ማነጻጸር ተፈለገ? It is comparing apples with oranges.

Abe Abraham wrote:
16 Nov 2022, 14:18