"የተወላገደ" አማርኛ የሚናገረው የወልቃይት ጠገዴ ተወላጅ መልክት ለኦሮሙማው ጠቅላይ ምኒስተር
ወርቃዊት ወልቃይት ቀኑ ወልቃይት ነው! ጠገዴ ወራቱ! መቀጠሪያው ጎንደር ነው አመተምህረቱ
Re: "የተወላገደ" አማርኛ የሚናገረው የወልቃይት ጠገዴ ተወላጅ መልክት ለኦሮሙማው ጠቅላይ ምኒስተር
ሊበሉዋት ያሰቡዋትን ዓሞራ ጅግራ ይሉዋታል ነውና ነገሩ አማራ እንዳታንቀላፋ ጠላቶችህ እያሴሩቡህ ነው