Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

temari
Member
Posts: 3930
Joined: 28 Dec 2014, 21:18

Re: ኢዜማ መንግስት ከሕወሓት ጋር በደረሰው ሰምምነት ዙሪያ ያዘጋጀው የውይይት መድረክ። (ክፍል 1)

Post by temari » 16 Nov 2022, 07:35

Horus wrote:
16 Nov 2022, 03:30
Horus,
It is always intriguing to listen to Dr. Berhanu.
Thanks for sharing.

Right
Member
Posts: 4828
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: ኢዜማ መንግስት ከሕወሓት ጋር በደረሰው ሰምምነት ዙሪያ ያዘጋጀው የውይይት መድረክ። (ክፍል 1)

Post by Right » 16 Nov 2022, 08:22

Embarrassment. PPEZEMA is trying to stay relevant.
No no. Birr and his PP wing PPEZEMA is politically dead a long time ago. A Normal human being with a PHD can’t be a part of such a stupid clown show.

Selam/
Senior Member
Posts: 17909
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ኢዜማ መንግስት ከሕወሓት ጋር በደረሰው ሰምምነት ዙሪያ ያዘጋጀው የውይይት መድረክ። (ክፍል 1)

Post by Selam/ » 16 Nov 2022, 08:51

ሆረስ - አንተ ስታጮኸው ስለነበረው የመንግስት ክስ እኮ ነው መልስ የሰጠህ። አንተ ብርሃኑ ብቻ ሲናገር ነው እንዴ የሚገባህ?
Horus wrote:
16 Nov 2022, 03:30

Selam/
Senior Member
Posts: 17909
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ኢዜማ መንግስት ከሕወሓት ጋር በደረሰው ሰምምነት ዙሪያ ያዘጋጀው የውይይት መድረክ። (ክፍል 1)

Post by Selam/ » 16 Nov 2022, 09:16

I will paraphrase: “ሰዎችን በዘር አይደንቲፊኬሽን ፍሬም የማድረግ አመል የሜንታል ዲጄኔሬሽን ምልክት ነው!”

I love this guy and that’s exactly what I told you on another thread. If you question someone’s identity when you are challenged, then something is wrong in your head. Obviously, you don’t get it until Berhanu explains it to you.

Horus wrote:
16 Nov 2022, 03:30

Educator
Member
Posts: 2370
Joined: 03 Jun 2021, 00:14

Re: ኢዜማ መንግስት ከሕወሓት ጋር በደረሰው ሰምምነት ዙሪያ ያዘጋጀው የውይይት መድረክ። (ክፍል 1)

Post by Educator » 16 Nov 2022, 10:17

I stopped the video right after listening for five minutes because Birr Amtu Sainega was fabricating an imaginable imagination. This kind of talk is toxic and could corrupt the minds of politically naive people. His first lie was that he said "some western countries are not happy with the peace treaty just signed because it was spearheaded by Africans and it is a threat for the new world order the westerners are envisioning. "
It is the Americans who spearheaded the deal proces. Americans dictated every point in the agreement and twisted the hands of the parties to sign it without their willingness. Everyone knows it except Birr Amtu unless he is lying. Even every resource for the peace summit was provided by westerners.
Second, he said the shene activities in recent days is the work of westerners to paint the picture the westerners are still needed. Shane never stopped its activity for the last 3 years. It sometimes intensifies its attacks like the burning of Ataye or slaughtering of 2000 ethnic Amharas in Wollega. But Birr Amtu Sainega makes it look like Shene just started its attack after the peace deal with Woyanes. Liar, liar, this is another propaganda to spill the blood of more Ethiopians. His friend was advocating the burning of America's flag, now this liar is starting the hate mongering against America.

Now will he associate the suffering of Gurages in the hands of PP with the peace deal? Gurages are being imprisoned, harrassed and abused these days just because they refused cluster or whatever they call it. Will he speak up for Gurages, or Ethiopians for that matter? Liar merchant of death.
Horus wrote:
16 Nov 2022, 03:30

Right
Member
Posts: 4828
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: ኢዜማ መንግስት ከሕወሓት ጋር በደረሰው ሰምምነት ዙሪያ ያዘጋጀው የውይይት መድረክ። (ክፍል 1)

Post by Right » 16 Nov 2022, 11:26

It is the Americans who spearheaded the deal process
Absolutely correct. The Americans brokered it or dictated it. Obasanjo and kenyata followed the US instructions. Period.
Birr is not a honest man. Probably Abiye send him out to say the things he said. What a fraud!!!

Listen, here is a very undeniable fact:
- Ethiopia is the only country in the world with a system of ethnic federalism and with an ethnic based constitution.
No matter what you do in good faith or bad faith, build an army or a sky scraper or fantastic library or a glaring museum etc it doesn’t really matter soon or later the country will collapse. It is a matter of time. Period.

Abiye Ahmed is a symbol of incompetency, indecision and terrible leadership. Those who stand by him are con artists.

Anybody who is part of this fraudulent show, specifically those who are part of it knowingly should be shot in public square.

Horus
Senior Member+
Posts: 42840
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ኢዜማ መንግስት ከሕወሓት ጋር በደረሰው ሰምምነት ዙሪያ ያዘጋጀው የውይይት መድረክ። (ክፍል 1)

Post by Horus » 16 Nov 2022, 14:28

Selam,
አንተ ጉራጌ የሚለው ቃል ስለሚያሳምምና ጉራጌ መብቱን ሲጠይቅ አንድ ያዘልከው ፈስህ ስለሚፈነዳ ነው እንጂ ሂድና ካሻህ በ3 ብዕር ስም የጻፍኳቸውን የፖለቲከ እምነቴን አንብብ። ኤትኖክራሲ የሚባል ኮንሴፕት በ2000 አም የዛሬ 22 አመት ሪሰርች አድርጌ የትም ቦታ ያልተደረገ ስለነበር አንድ እስራኤል ውስጥ የተገረገ ክርክር ላይ አግኝቼ ዴሞክራሲና ኤትኖክራሲን አቃርኜ በኢትዮጵያ የፖለቲካ ዲስኮርስ ውስት ያስገባሁት እኔ ሆረስ ነኝ ።

ኤትኖክርሲ እንደ አይዲዮሎጂና እምነት ሜንታል ዲሶርደር እንደ ሆነ ኢ አር አርካይብ ግባ፤ ቢያንስ 20 ግዜ ጽፌበታለሁ። የዘር ፖለቲካ ያይምሮ በሽታ ነው ስል ከብርሃኑ እጅግ ቀድሜ ነው። እሱ ይሳይኮሎጂ ተማሪ ስላልሆነ የእለት ተለት ትንተናው ፍሬምወርክ ያ አይደለም ። የኔ ወንድም ካሻህ ኢ አር የወረቀት መጽሄት የነበረ ግዜ ሃይሌ ገሪማ በጻፈው የሳይኮቴራፒና የፖለቲካ ትራማ ላይ የተድረገውን ክርክር አንብብ። አውቃለሁ ያን መሰል ጥልቀትም ሆነ ትግስት እንደ ሌለህ!

ዛሬ ቢሆን ብርሃኑ ነጋ ባለም ላይ ያለው The End of Ideology እንጂ The End of history አይደለም እያለ ከፍራሲስ ፉኩያማ ጋር የሚያደረገውን የላቀ ክርክር የሚገባህ አይመስለኝም ። ዞሮዞሮ ያንተ ችግር ለምን ጉራጌ የሚባል ሕዝብ መብቱን ጠየቀ፣ ለምን የምተወደው የዘር ተረኛ ተቃወመ የሚል ነው። ጉራጌ ነገ የጎሳ ፖለቲካ ከምድር ቢጠፋ በደስታ የሚሞት ሕዝብ እንደ ሆነ አታውቅም፤ ያንተ ችግር ያ ነው ። ያም ስለሆነ መብቱ ይረገጥ፣ ድምጹ ይጥፋ ነው የምትለው።

እስከ ትላንትና ድረስኮ ኦሮሞች ባልቻ ሰፎና ሃብቴ ዲነግዴ ኦሮሞች እንጂ ጉራጌ አይደሉም ብለው ሺ እልፍ መጽሃፍ ሲያሰራጩ የነበሩ"አቃፊ" በሚል መፈክር የሌውን ህዝብ ታሪካና ባህል የሚወሩ ናቸው ። ጉራጌ እንደ ሕዝብ ህልው ለመሆን እንጂ የናንተን የጎሳ ዝባዝንኬ በብትር አይነካውም!

ይህም ሆነ የብርህኑን ጥልቀት ተማርክ ። የፖለቲካ ሳይንስና ፊሎሶፊ ተማርክ። ዜጋ ምን ማለት እንደሆነ ተርማርክ። የእናንተ የጎሳ ጥርቅም ዜግ ባልሆኑ ነጻ ግለሰብ ምን ማለት እንደ ሆነ የማያውቁ ቅድመ ስልጣኔ ፍጡራን ክምችት ነው !!!

Wedi
Member+
Posts: 8649
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: ኢዜማ መንግስት ከሕወሓት ጋር በደረሰው ሰምምነት ዙሪያ ያዘጋጀው የውይይት መድረክ። (ክፍል 1)

Post by Wedi » 16 Nov 2022, 14:36

ቄስ ሞገሴ ብርሃኑ ነጋ በወያኔ ዘመን አሁን እየወቀሳቸው ካሉት አሜሪካ እና አውሮፓ እንዲህ እያለቀሰ ሲለምን ነበር!!

ታዲያ አሁን ምን ተፈጥሮ ነው አሜሪካን እና አውሮፓን የኢትዮጵያ ጠላቶች እያለ የሚያዝነው?

አይ ቄስ ሞገሴ!! :P :P :lol: :lol:

Horus
Senior Member+
Posts: 42840
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ኢዜማ መንግስት ከሕወሓት ጋር በደረሰው ሰምምነት ዙሪያ ያዘጋጀው የውይይት መድረክ። (ክፍል 1)

Post by Horus » 16 Nov 2022, 14:45

ወዲ፣
ብርሃኑ ነጋኮ አንድ የፖለቲካ ፍልስፍና ሊቅ ብቻ ሳይሆን ተግባራዊ የፖለቲካ መሪ፣ አደራጅ፣ እስቴትስማን ነው ። ወደድክም ጠላህም በዛሬይቱ ኢትዮጵያ ፖለቲካ እጅግ ትልቁ መሰሶ ብርሃኑ ነጋ ነው ። በኤትኖክራሲና ዴሞክራሲ መሃል ያለውን የምድርና ሰማይ ልዩነት ቁጭ አድርጎ አስተማረ!!! ያገሪቱ የትምህርት ሚንስትር ሆኖ ሳለ!!! ይህ ኢንተገሪቲ፣ ይህ መርህ መርነት፣ ይህ ክላሪቲ ኦፍ ቶውት አንድ ፐርፐዝ ይባላል!! የኢትዮጵያ ሕዝብ ይህን ያቃል!!!

Wedi
Member+
Posts: 8649
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: ኢዜማ መንግስት ከሕወሓት ጋር በደረሰው ሰምምነት ዙሪያ ያዘጋጀው የውይይት መድረክ። (ክፍል 1)

Post by Wedi » 16 Nov 2022, 14:48

Horus wrote:
16 Nov 2022, 14:45
ወዲ፣
ብርሃኑ ነጋኮ አንድ የፖለቲካ ፍልስፍና ሊቅ ብቻ ሳይሆን ተግባራዊ የፖለቲካ መሪ፣ አደራጅ፣ እስቴትስማን ነው ። የኢትዮጵያ ሕዝብ ይህን ያቃል!!!
ለዚያ ነው ባባለፈው ምርጫ ተንዛራግቶ የወደቀው እና ሳይመረጥ የቀረው :lol: :lol: :lol:

Horus
Senior Member+
Posts: 42840
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ኢዜማ መንግስት ከሕወሓት ጋር በደረሰው ሰምምነት ዙሪያ ያዘጋጀው የውይይት መድረክ። (ክፍል 1)

Post by Horus » 16 Nov 2022, 15:02

Wedi wrote:
16 Nov 2022, 14:48
Horus wrote:
16 Nov 2022, 14:45
ወዲ፣
ብርሃኑ ነጋኮ አንድ የፖለቲካ ፍልስፍና ሊቅ ብቻ ሳይሆን ተግባራዊ የፖለቲካ መሪ፣ አደራጅ፣ እስቴትስማን ነው ። የኢትዮጵያ ሕዝብ ይህን ያቃል!!!
ለዚያ ነው ባባለፈው ምርጫ ተንዛራግቶ የወደቀው እና ሳይመረጥ የቀረው :lol: :lol: :lol:
በትክክል! እንኳንስ ትላንት እሱ እራሱ ነገርህኮ! የጎሳ ህሳቤ የጎሳ ኮንሺየስነስ ወያኔ ያሳካው ብቸኛ ድል ነው! ቢያንስ ለሚቀትለው 20 አመት አይጠፋም አለህኮ! አንተም ነገ የዜግ ነት አይዲዮሎጂ ይዘህ ብትወዳደር ትወድቃለህ! አንድ ሕዝብ ድምጽ የሚሰጠው በኮንሺየስነሱ ልክ ነው እንጂ ባንተ ፖለቲካ መስመር ትክክለኛት አይደለም። ይህ የፖለቲካ ሃሁ ነው። ግን ያንድ ትክክለኛ መሪ ስራ ያልነቃውን ሕዝብ ጭራ መሆን ሳይሆን ንቃትን በትግስት ማስተማር ነው ። ያ ነው ኢዜማ እያደረገ ያለው ። ዛሬ እኔና አንተ ይህን የምንከራከረው ከኤትኖክራሲ አማራጭ ዴሞክራሲ የሚል ፓርቲ እሱ ስለሆነ ነው። ያ ነው የፓርቲ ተልኮ እንጂ የስር ዐጦች ደሞዝ ማሳደጃ ክሊፕቶክራቲች ተቋም አይደለም! ህዝቡ ደሞ ይህን ያቃል! ንቃቱ ከጎሳ ስሜቱ አልፎ ሲሄድ ዜጋ ይሆናል፣ ዛሬ ግን ጎሳ ነው!! ይህ ነው ሳይንሱ! ብርሃኑ የዚያ አይዲያ መሪ ነው!!!

Selam/
Senior Member
Posts: 17909
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ኢዜማ መንግስት ከሕወሓት ጋር በደረሰው ሰምምነት ዙሪያ ያዘጋጀው የውይይት መድረክ። (ክፍል 1)

Post by Selam/ » 16 Nov 2022, 19:12

አንተ ሰውዬ በእርግጠኛነት ጤና የለህም።

እስኪ የቱ ጋ ነው እኔ ሰላም ስለጉራጌ መብት ጥያቄ ተቃውሞ ያሳየሁት? የአንተን ሀሳብ አጣጣልኩኝ ማለት ጉራጌን ወቀስኩኝ ማለት አይደለም። አንተ አንዱ የጉራጌ ማህረሰብ አባል ነህ እንጂ ፣ የጉራጌዎች ወኪል አይደለህም። እንዲያውም በጣም የሚያሳፍረው ነገር፣ ይኸንን ሁሉ ፃፍኩኝና ተመራመርኩኝ የምትል ጎበዝ የዚህ መሠረታዊ ልዪነት ሊገባህ አለመቻሉ ነው። ብርሃኑ እንዳለው ሜንታል ችግር ሳይኖርብ ስለማይቀር ተመርመር።

እኔ አንተ ስለኦርቶዶክስ የተናገርከውን ተቸሁ ማለት፣ ዼንጤ ነኝ ማለት አይደለም። ድውይ ሰው ብቻ ነው እንዲህ አይነት ፈጣን ድምዳሜ ላይ የሚደርሰው። ከዚህ በፊት ኤርትራዊ ትመስለኝ ነበር አልከኝ፤ ከዚያ ጉራጌ ነህ ብለው ከሚንጫጩ ጫጩቶች ጋር ተደምረህ የደቡብ ወይም የኦሮሞ ዘር ያለው የብልፅግና ጭፍን ደጋፊ አደረከኝ። ዛሬ ደግሞ አይ ትግሬ ነህ መረጃዬም ሆድ ይፍጀው ብለህ 360 deg ተገለበጥክ። ይኸን ሁሉ መቀዣበር ምን አመጣው ጤነኛ ሰው ከሆንክ? ለምን አይደንቲቲ ፍለጋ ውስጥ ገብተህ ትቀላምዳለህ?

ስለ አንተ የጉራጌ identity አንተው ነህ እንጂ እውቅና የምትሰጠውና ሌት ከቀን እምታወራው፣ እኔ ልክ ትግሬ፣ ኦሮሞ ወይንም አማራ ወንድሞቼን በማይበት መለኪያ ነው አንተን የምመዝንህ። የየትኛውም ዘር ቢኖርህ ቅንጣት አይገደኝም። የሚገደኝ ዘርን ያማከለ ዝልፊያና ውንጀላ ሲደረግ ብቻ ነው።

Horus wrote:
16 Nov 2022, 14:28
Selam,
አንተ ጉራጌ የሚለው ቃል ስለሚያሳምምና ጉራጌ መብቱን ሲጠይቅ አንድ ያዘልከው ፈስህ ስለሚፈነዳ ነው እንጂ ሂድና ካሻህ በ3 ብዕር ስም የጻፍኳቸውን የፖለቲከ እምነቴን አንብብ። ኤትኖክራሲ የሚባል ኮንሴፕት በ2000 አም የዛሬ 22 አመት ሪሰርች አድርጌ የትም ቦታ ያልተደረገ ስለነበር አንድ እስራኤል ውስጥ የተገረገ ክርክር ላይ አግኝቼ ዴሞክራሲና ኤትኖክራሲን አቃርኜ በኢትዮጵያ የፖለቲካ ዲስኮርስ ውስት ያስገባሁት እኔ ሆረስ ነኝ ።

ኤትኖክርሲ እንደ አይዲዮሎጂና እምነት ሜንታል ዲሶርደር እንደ ሆነ ኢ አር አርካይብ ግባ፤ ቢያንስ 20 ግዜ ጽፌበታለሁ። የዘር ፖለቲካ ያይምሮ በሽታ ነው ስል ከብርሃኑ እጅግ ቀድሜ ነው። እሱ ይሳይኮሎጂ ተማሪ ስላልሆነ የእለት ተለት ትንተናው ፍሬምወርክ ያ አይደለም ። የኔ ወንድም ካሻህ ኢ አር የወረቀት መጽሄት የነበረ ግዜ ሃይሌ ገሪማ በጻፈው የሳይኮቴራፒና የፖለቲካ ትራማ ላይ የተድረገውን ክርክር አንብብ። አውቃለሁ ያን መሰል ጥልቀትም ሆነ ትግስት እንደ ሌለህ!

ዛሬ ቢሆን ብርሃኑ ነጋ ባለም ላይ ያለው The End of Ideology እንጂ The End of history አይደለም እያለ ከፍራሲስ ፉኩያማ ጋር የሚያደረገውን የላቀ ክርክር የሚገባህ አይመስለኝም ። ዞሮዞሮ ያንተ ችግር ለምን ጉራጌ የሚባል ሕዝብ መብቱን ጠየቀ፣ ለምን የምተወደው የዘር ተረኛ ተቃወመ የሚል ነው። ጉራጌ ነገ የጎሳ ፖለቲካ ከምድር ቢጠፋ በደስታ የሚሞት ሕዝብ እንደ ሆነ አታውቅም፤ ያንተ ችግር ያ ነው ። ያም ስለሆነ መብቱ ይረገጥ፣ ድምጹ ይጥፋ ነው የምትለው።

እስከ ትላንትና ድረስኮ ኦሮሞች ባልቻ ሰፎና ሃብቴ ዲነግዴ ኦሮሞች እንጂ ጉራጌ አይደሉም ብለው ሺ እልፍ መጽሃፍ ሲያሰራጩ የነበሩ"አቃፊ" በሚል መፈክር የሌውን ህዝብ ታሪካና ባህል የሚወሩ ናቸው ። ጉራጌ እንደ ሕዝብ ህልው ለመሆን እንጂ የናንተን የጎሳ ዝባዝንኬ በብትር አይነካውም!

ይህም ሆነ የብርህኑን ጥልቀት ተማርክ ። የፖለቲካ ሳይንስና ፊሎሶፊ ተማርክ። ዜጋ ምን ማለት እንደሆነ ተርማርክ። የእናንተ የጎሳ ጥርቅም ዜግ ባልሆኑ ነጻ ግለሰብ ምን ማለት እንደ ሆነ የማያውቁ ቅድመ ስልጣኔ ፍጡራን ክምችት ነው !!!

Right
Member
Posts: 4828
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: ኢዜማ መንግስት ከሕወሓት ጋር በደረሰው ሰምምነት ዙሪያ ያዘጋጀው የውይይት መድረክ። (ክፍል 1፣ 2፣ 3)

Post by Right » 16 Nov 2022, 20:51

It is delightful to see Dr Birr going down like this. Some may say that he was forced by the 7th king to come out and [deleted]. Birr has no self respect and integrity.

And then for the first time I feel sorry for horror the dishonest struggling to defend the indefensible.

YA “the West is unhappy to see Africans solved their own problem”.
Really? Birr at his best.

And then this: “there are a lot of people who are against the peace deal”. A peace deal with the TPLF? BS.

Right
Member
Posts: 4828
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: ኢዜማ መንግስት ከሕወሓት ጋር በደረሰው ሰምምነት ዙሪያ ያዘጋጀው የውይይት መድረክ። (ክፍል 1፣ 2፣ 3)

Post by Right » 17 Nov 2022, 10:26

Ermias Legesse got a kind of emotional talking about “Prof BERHANU Nega”. Cried live on TV.
He said: “seeing Prof BERHANU going down to the level where he is now is very painful.”
“For what?” He asked. And then he went on explaining the nature of Ethiopian intellectuals and how they manipulate hard working Ethiopians and how they steal other political parties built by patriotic Ethiopians.
Priceless.

Selam/
Senior Member
Posts: 17909
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ኢዜማ መንግስት ከሕወሓት ጋር በደረሰው ሰምምነት ዙሪያ ያዘጋጀው የውይይት መድረክ። (ክፍል 1፣ 2፣ 3)

Post by Selam/ » 17 Nov 2022, 13:20

Ermias Legesse is a woyane pu’ssy. If he were a real man, he would have moved back to Ethiopia 4 years ago and criticize from within.
Right wrote:
17 Nov 2022, 10:26
Ermias Legesse got a kind of emotional talking about “Prof BERHANU Nega”. Cried live on TV.
He said: “seeing Prof BERHANU going down to the level where he is now is very painful.”
“For what?” He asked. And then he went on explaining the nature of Ethiopian intellectuals and how they manipulate hard working Ethiopians and how they steal other political parties built by patriotic Ethiopians.
Priceless.

Right
Member
Posts: 4828
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: ኢዜማ መንግስት ከሕወሓት ጋር በደረሰው ሰምምነት ዙሪያ ያዘጋጀው የውይይት መድረክ። (ክፍል 1፣ 2፣ 3)

Post by Right » 17 Nov 2022, 13:40

The issue here is about what Dr Birr said concerning the so called peace deal and the west. You are not defending Birr. Are you?

A Weyannie? You are not a fkn serious. Abiye Ahmed killed more Oromos than Ermias Legesse when they both serve the Weyannies. Today Abiye is making a peace deal with the Weyannies at the expense of Ethiopia, no no - arrest Sebhat Nega before you name call others.

Post Reply