Page 1 of 1
1984 population concesus of Welkait
Posted: 15 Nov 2022, 19:13
by Misraq
Re: 1984 population concesus of Welkait
Posted: 16 Nov 2022, 12:29
by Abere
ይህ ስታትስቲካዊ መረጃ ትክክል ነው። በደርግ ዘመን በኢትዮጵያ የመጀመሪያ ህዝብ እና ቤት ቆጠራ (ህቤቆ) ስታትስቲክስ መሰረት የአማራ ህዝብ ቁጥር በመቶኛ ሲሰላ የተጠቀሰውን አሀዝ ነበር። በተመሳሳይ የአላማጣ ከተማ ህዝብ ብዛትም በመቶኛ ሲሰላ 95% አማራ ነበር። ይህ የመጀመሪያው ታሪካዊ ህቤቆ መረጃ የቤተሰብ አባላት ለመረጃ ሰብሳቢዎች ያለምንም ተጽእኖ የእራሳቸውን ማንነት የገለጹበት ነበር።