Page 1 of 1
አበረ፥ የኢትዮጵያ፥ ችግር፥ አንተ፥ ያልከው፥ ሳይሆን፥ ልዩነትን፥ ተቀብሎ፥ ተቻችሎ፥ አለመኖርና፥ የራስን፥ ችግር፤ ሌሎች፥ ላይ የማሳበብ፥ችግር፥ ነው፤
Posted: 15 Nov 2022, 10:50
by Axumezana
Re: አበረ፥ የኢትዮጵያ፥ ችግር፥ አንተ፥ ያልከው፥ ሳይሆን፥ ልዩነትን፥ ተቀብሎ፥ ተቻችሎ፥ አለመኖርና፥ የራስን፥ ችግር፤ ሌሎች፥ ላይ የማሳበብ፥ችግር፥ ነው፤
Posted: 15 Nov 2022, 11:58
by Abere
ተቻችሎ መኖር
የጎረቤት ወይም የቤተሰብ ጥል አደረጋችሁት እኮ። እያወራን ያለነው ስለ አገር እንጅ የጎረቤቶች ጉዳይ አይደለም። የተጣለ ህዝብ የሚባል ነገር ሰምተን አናውቅም - በየትም አገር የለም። ህዝብ ለህዝብ ይጣላል ማለት የአራዊት መንጋ ባህርይ እንደማስረጽ ነው። የወያኔ እና ኦነግን የፓለቲካ ችርቻሮ ንግድ ፈቃድ ጉዳይ እንጅ የኢትዮጵያ ጉዳይ አይደለም። ኢትዮጱያ ያልበላትን እያከኩ ከፍተኛ ችግር ውስጥ የገቡ ናቸው - እነርሱ። ዝንጀሮ ትንሽ ጫር ያለች ነገር ካየ ቆፍሮ ቆፍሮ ነቀርሣ ያደርጋታል - የዝንጀሮ ቁስል ይባላል። ይህ ነው ያልበላውን ያከከው ወያኔ 1 ሚልዮን ትግሬ በሞት ወይም ጦርነት ያስቀረጠፈው። If you have a genuine Ethiopian soul, you have to stand up to dismantle tribal federation and illegal TPLF-OLF constitution. Otherwise, we will see you her next and after crying the same thing again and again. Many more unfortunate people will kiss goodbye because it. I know you are making fortune out if it while millions perish.
Re: አበረ፥ የኢትዮጵያ፥ ችግር፥ አንተ፥ ያልከው፥ ሳይሆን፥ ልዩነትን፥ ተቀብሎ፥ ተቻችሎ፥ አለመኖርና፥ የራስን፥ ችግር፤ ሌሎች፥ ላይ የማሳበብ፥ችግር፥ ነው፤
Posted: 15 Nov 2022, 14:58
by Axumezana
አንተ፥ የኢትዮጵያን፥ ችግር፥ ከኢሳያስ፥ ጋር፥ ሁኜ፥ እፈታለሁ፥ ፥ብለህ፥ ታምናለህ፥ በምን፥ ሂሳብ? በአገር፥ ደረጃ፥ መቻቻል፥ ብሎ፥ የለም፥ ማለትስ፥ ኢሳያሳዊ፥ አገር፥ አፍራሽ፥ መንገድ፥ መሆኑ፥ ግልፅ፥ አይደለም? ለዛ፥ ነው፥ "Isaias boy " የምልህ። እንድያውም፥ የበግ፥ ለምድ፥ የለበሰ፥ቀበሮ፥ ነህ፥ ብልህ፥ ማጋነን፥ አይሆንም።
Re: አበረ፥ የኢትዮጵያ፥ ችግር፥ አንተ፥ ያልከው፥ ሳይሆን፥ ልዩነትን፥ ተቀብሎ፥ ተቻችሎ፥ አለመኖርና፥ የራስን፥ ችግር፤ ሌሎች፥ ላይ የማሳበብ፥ችግር፥ ነው፤
Posted: 15 Nov 2022, 16:19
by Abere
ይህ አንቺ የምታስቢውን የቀውስ ፓለቲካ ኢሳይያስ በእውነት የሚቃወም ከሆነ፤ እርሱ ከአንቺ የተሻለ ለኢትዮጵያ ያስባለ ማለት ነው። ኢሳይያስ የጎሳ ፓለቲካ እና የደደቢት ህገ-መንግስት መደምሰስ አለበት የሚል አቋም ካለው የሚስመሰግነው ይሆናል። ውዳቂ ወያኔዎችን በፓለቲካ ርዕዮት ይልቃቸዋል ማለት ነው። ምክንያቱም የ21ኛው ክፍለ ዘመን ሰው በጎሳ እና በመንጋ እያሰበ መኖር የማይችል ድንበር ዐልባ ዜጋ ስለሆነ። ብዙ ጊዜ ስለ ኢትዮጵያ ሳይሆን ስለ ግለሰብ ወይም መሪ ነው የምትጨነቂው። ጠባብ ወይም ትንሽ አእምሮ ነው ስለ ግለሰብ የሚይስበው - ምንጩ ደግሞ ጥላቻ ነው።
Axumezana wrote: ↑15 Nov 2022, 14:58
አንተ፥ የኢትዮጵያን፥ ችግር፥ ከኢሳያስ፥ ጋር፥ ሁኜ፥ እፈታለሁ፥ ፥ብለህ፥ ታምናለህ፥ በምን፥ ሂሳብ? በአገር፥ ደረጃ፥ መቻቻል፥ ብሎ፥ የለም፥ ማለትስ፥ ኢሳያሳዊ፥ አገር፥ አፍራሽ፥ መንገድ፥ መሆኑ፥ ግልፅ፥ አይደለም? ለዛ፥ ነው፥ "Isaias boy " የምልህ። እንድያውም፥ የበግ፥ ለምድ፥ የለበሰ፥ቀበሮ፥ ነህ፥ ብልህ፥ ማጋነን፥ አይሆንም።
Re: አበረ፥ የኢትዮጵያ፥ ችግር፥ አንተ፥ ያልከው፥ ሳይሆን፥ ልዩነትን፥ ተቀብሎ፥ ተቻችሎ፥ አለመኖርና፥ የራስን፥ ችግር፤ ሌሎች፥ ላይ የማሳበብ፥ችግር፥ ነው፤
Posted: 16 Nov 2022, 13:09
by Axumezana
Isaias boy:
ማንነትህ፥ ሲነቃብህ፥ዞር፥ አለብህ፥መሰለኝ፥ ወንድና፥ሴት፥ መለዬት፥ አልቻልክም። ኢሳያስን፥ መስበክ፥መብትህ፥ነው። ውሻ፥በበላበት፥ መጮሁ፥ የማይቀር፥ ጉዳይ፥ ነውና።