ኦርቶዶክስ እግጅ ግዙፍ ታሪክ ሰራች! በስፋቱ ግማሽ አዲስ አበባን የሚያክል ገዳም በሴንትራል ካሊፎርኒያ ዘረጋች! ኢትዮጵያ አንድ ሙሉ ከተማ ባሜሪካ ይኖራታል !!!
ይህ በዘመናችን ፍጹም አስገራሚ የኦርቶዶክስ ስራ ሆኖ ይመዘገባል !!
Re: ኦርቶዶክስ እግጅ ግዙፍ ታሪክ ሰራች! በስፋቱ ግማሽ አዲስ አበባን የሚያክል ገዳም በሴንትራል ካሊፎርኒያ ዘረጋች! ኢትዮጵያ አንድ ሙሉ ከተማ ባሜሪካ ይኖራታል !!!
ይህን መሰል ግራንድ ራዕይ ማፍለቅ የሚችል እንደ ኦርቶዶክስ ያለ 2000 አመት እድሜ ያለው ተቋም እንጂ የማንም ዘመን ወለደሽ ሹክሻክ ይህን አይሰራም ። ይህ ገዳም ዘመናዊ ዩኒቨርሲቲ ሁሉ ለገነባ ፕላን አለው፣ አይደለም ካቴድራልና ሌላው ሌላው ! በስፋቱ ከ4 ኪሎ እስከ መርካቶና እስከ ቦሌና ቄራና የሚያክ ባንድ ቃል የድሮ አዲስ አበባን የሚያክ የእርሻና ት/ቤቶች ገዳም ነው ። የካቶሊክ ቸርች እንኳን በስፋት ይህን የሚያክ ገዳም የለውም ተባለ!
Re: ኦርቶዶክስ እግጅ ግዙፍ ታሪክ ሰራች! በስፋቱ ግማሽ አዲስ አበባን የሚያክል ገዳም በሴንትራል ካሊፎርኒያ ዘረጋች! ኢትዮጵያ አንድ ሙሉ ከተማ ባሜሪካ ይኖራታል !!!
አንተ ከይሲ ሽማግሌ - ደህና ጀምረህ ስታበቃ፣ ዘቅዝቀህ ባፍጢሙ ደፋኸው። ገና መሬቱ ሳይገዛ “ሀ” ተብሎ ገንዘብ ሲሰበሰብ ለምን ዘለህ ውድድር ውስጥ ገባህ? ሆነ ብለህ ለማናቆር ነው?
Horus wrote: ↑14 Nov 2022, 23:48ይህን መሰል ግራንድ ራዕይ ማፍለቅ የሚችል እንደ ኦርቶዶክስ ያለ 2000 አመት እድሜ ያለው ተቋም እንጂ የማንም ዘመን ወለደሽ ሹክሻክ ይህን አይሰራም ። ይህ ገዳም ዘመናዊ ዩኒቨርሲቲ ሁሉ ለገነባ ፕላን አለው፣ አይደለም ካቴድራልና ሌላው ሌላው ! በስፋቱ ከ4 ኪሎ እስከ መርካቶና እስከ ቦሌና ቄራና የሚያክ ባንድ ቃል የድሮ አዲስ አበባን የሚያክ የእርሻና ት/ቤቶች ገዳም ነው ። የካቶሊክ ቸርች እንኳን በስፋት ይህን የሚያክ ገዳም የለውም ተባለ!
Re: ኦርቶዶክስ እግጅ ግዙፍ ታሪክ ሰራች! በስፋቱ ግማሽ አዲስ አበባን የሚያክል ገዳም በሴንትራል ካሊፎርኒያ ዘረጋች! ኢትዮጵያ አንድ ሙሉ ከተማ ባሜሪካ ይኖራታል !!!
selamSelam/ wrote: ↑14 Nov 2022, 23:57አንተ ከይሲ ሽማግሌ - ደህና ጀምረህ ስታበቃ፣ ዘቅዝቀህ ባፍጢሙ ደፋኸው። ገና መሬቱ ሳይገዛ “ሀ” ተብሎ ገንዘብ ሲሰበሰብ ለምን ዘለህ ውድድር ውስጥ ገባህ? ሆነ ብለህ ለማናቆር ነው?
Horus wrote: ↑14 Nov 2022, 23:48ይህን መሰል ግራንድ ራዕይ ማፍለቅ የሚችል እንደ ኦርቶዶክስ ያለ 2000 አመት እድሜ ያለው ተቋም እንጂ የማንም ዘመን ወለደሽ ሹክሻክ ይህን አይሰራም ። ይህ ገዳም ዘመናዊ ዩኒቨርሲቲ ሁሉ ለገነባ ፕላን አለው፣ አይደለም ካቴድራልና ሌላው ሌላው ! በስፋቱ ከ4 ኪሎ እስከ መርካቶና እስከ ቦሌና ቄራና የሚያክ ባንድ ቃል የድሮ አዲስ አበባን የሚያክ የእርሻና ት/ቤቶች ገዳም ነው ። የካቶሊክ ቸርች እንኳን በስፋት ይህን የሚያክ ገዳም የለውም ተባለ!
ችግርህ ምን እንደ ሆነ ልንገርህ? ስለ አንድ ነገር ያለውን መረጃ የመየት ትግስት የለህም ። የሽያጩ ዲል እስክሮ ውስጥ ነው ያለው ! የሚቀጥለው ክፍያ 250 ሺ ዶላር ነው ። ዛሬ 1 ሚሊዮን ተኩል በ10 ቀን ብቻ ተሰበሰበ ። የሚቀጥለው ክፍያ 45 ቀን ውስጥ 3 ሚሊዮን ዶላር ነው ። ዛሬ ላይ ብቻ 1ሚልዮን ተኩል አለ። ሌላው ግማሹ በሚቀትለው 45 ቀን አይደለም 15 ቀን ይገባል ። የሚቀጥለው 5 ሚሊዮን በጃኗርይ ነው፣ ይህ ገንዘብ በ10 % ብድር ከወዲሁ ይዘውት ግን ወለድ ላለመክፈል በጃኗሪ 5 ሚሊዮን ለመሰብሰብ ነው ያለው ፕላን!!! ዲሉ እንደ ሆነ ያለቀ ጉዳይ ነው !!!
Re: ኦርቶዶክስ እግጅ ግዙፍ ታሪክ ሰራች! በስፋቱ ግማሽ አዲስ አበባን የሚያክል ገዳም በሴንትራል ካሊፎርኒያ ዘረጋች! ኢትዮጵያ አንድ ሙሉ ከተማ ባሜሪካ ይኖራታል !!!
የአንተ ደግሞ ችግርህ ምን መሰለህ፥ ነገሮችን ለማጋነን ስትፈልግ ማወዳደር ትጀምራለህ። በሰሜን አሜሪካ ረጅም ዕድሜና የተከታይ ብዛት ኦርቶዶክስ መሆኑ እየታወቀ አሁን ለምን አስፈለገ ሌላ ሃይማኖት መጥራቱ?
እውነት ሁሌም እውነት ነው ማር ቀባኸው እሬት ለወስከው። እውነት በውድድር (relativism) የሚረገጥው conditional ከሆነ ብቻ ነው።
“የኢትዮዽያ ኦርቶዶክስ ግዙፍ የዕምነት ተቋም ለመክፈት እንቅስቃሴ ጀመረች” በቃ ይኸ ነው ዜናው፣ ሌላው ኮተት ነው።

Horus wrote: ↑15 Nov 2022, 00:08selamSelam/ wrote: ↑14 Nov 2022, 23:57አንተ ከይሲ ሽማግሌ - ደህና ጀምረህ ስታበቃ፣ ዘቅዝቀህ ባፍጢሙ ደፋኸው። ገና መሬቱ ሳይገዛ “ሀ” ተብሎ ገንዘብ ሲሰበሰብ ለምን ዘለህ ውድድር ውስጥ ገባህ? ሆነ ብለህ ለማናቆር ነው?
Horus wrote: ↑14 Nov 2022, 23:48ይህን መሰል ግራንድ ራዕይ ማፍለቅ የሚችል እንደ ኦርቶዶክስ ያለ 2000 አመት እድሜ ያለው ተቋም እንጂ የማንም ዘመን ወለደሽ ሹክሻክ ይህን አይሰራም ። ይህ ገዳም ዘመናዊ ዩኒቨርሲቲ ሁሉ ለገነባ ፕላን አለው፣ አይደለም ካቴድራልና ሌላው ሌላው ! በስፋቱ ከ4 ኪሎ እስከ መርካቶና እስከ ቦሌና ቄራና የሚያክ ባንድ ቃል የድሮ አዲስ አበባን የሚያክ የእርሻና ት/ቤቶች ገዳም ነው ። የካቶሊክ ቸርች እንኳን በስፋት ይህን የሚያክ ገዳም የለውም ተባለ!
ችግርህ ምን እንደ ሆነ ልንገርህ? ስለ አንድ ነገር ያለውን መረጃ የመየት ትግስት የለህም ። የሽያጩ ዲል እስክሮ ውስጥ ነው ያለው ! የሚቀጥለው ክፍያ 250 ሺ ዶላር ነው ። ዛሬ 1 ሚሊዮን ተኩል በ10 ቀን ብቻ ተሰበሰበ ። የሚቀጥለው ክፍያ 45 ቀን ውስጥ 3 ሚሊዮን ዶላር ነው ። ዛሬ ላይ ብቻ 1ሚልዮን ተኩል አለ። ሌላው ግማሹ በሚቀትለው 45 ቀን አይደለም 15 ቀን ይገባል ። የሚቀጥለው 5 ሚሊዮን በጃኗርይ ነው፣ ይህ ገንዘብ በ10 % ብድር ከወዲሁ ይዘውት ግን ወለድ ላለመክፈል በጃኗሪ 5 ሚሊዮን ለመሰብሰብ ነው ያለው ፕላን!!! ዲሉ እንደ ሆነ ያለቀ ጉዳይ ነው !!!
Re: ኦርቶዶክስ እግጅ ግዙፍ ታሪክ ሰራች! በስፋቱ ግማሽ አዲስ አበባን የሚያክል ገዳም በሴንትራል ካሊፎርኒያ ዘረጋች! ኢትዮጵያ አንድ ሙሉ ከተማ ባሜሪካ ይኖራታል !!!
አንተ ሰውዬ ለምን 20 ደቂቃ ወስደህ ቪድዮውን አታዳምጥም! ከካቶልክ ገዳማት ጋር ያወዳደሩት አንዱ አዚያ ካሉት አበው ነው ። እሳቸው ምን አሉ መሰለህ? እኔ ባለም ላይ ብዙ ገዳማትን ጎብኝቻለሁ ። ካቶልክ ቤት ክርስቲያ ብዙ ገዳማት ባለም ላይ አላቸው ። በስፋት አንዳቸውም ይህን አያክልም ነው ያሉት! ኮሌጅ እነገበባለን የሚለው የገዳሙ መሪቆች ካረቀቁት ያጭር፣ የመሃልና የረጅም ግዜ ፕላን የተጠቀሰ ነው ። ከኔ ጋራ ንትርኩን ትተህ ቴፑን ስማ በቃ አትጨቅጭቀኝ!
Re: ኦርቶዶክስ እግጅ ግዙፍ ታሪክ ሰራች! በስፋቱ ግማሽ አዲስ አበባን የሚያክል ገዳም በሴንትራል ካሊፎርኒያ ዘረጋች! ኢትዮጵያ አንድ ሙሉ ከተማ ባሜሪካ ይኖራታል !!!
በጣም ግሩም ዜና ነው። ኦርቶዶክሳውያን መእመናን ወንድሞቻችንና እህቶቻችን እንኳን ደስ አላችሁ። ስኬታችሁ ስኬታችን ድላችሁም ድላችን ነው።
የአንድ ገዳም ስፋት የሚለካው፡ በውስጡ በሰፈሩት ገዳማውያን ልብ ነው። ሰፊ ልብ ያላቸው እውነተኛ የክርስቶስ ተከታዮችን የወንጌል አርበኞችን፣ የፍቅርና የሰላም አምባሳደሮችን፣ የጸሎት ሰዎችን እንዲሁም ፈሪሃ እግዚኣብሔር ያላቸውን ዜጎች የሚመለምል ገዳም፡ በገሃዱ ዓለም ሲለካ ስፋቱ "ምንም ያህል ሚጢጢ ነው ቢባልም" ፍሬው እጅግ የጎመራና ለዓለማችን በጎ ስነምግባር ያላቸውን ዜጎች በመልመል ጉልህ ሚና ስለሚኖረው፡ በመንፈሳዊው ዓይን በማዬት "ገዳሙ ሰፊ ነው" ልንል እንችላለን።
በመሆኑም "በመንፈሳዊው ዓይን ሰፊ ገዳም" የሚባሉት በሁሉም የዓለማችን ክፍሎች ይበዙ ዘንድ እየተመኘን እንዲሁም ለዓለም ክርስትያኖች ህብረት እየተጋን እንኳን ደስ አለን ለማለት እንወዳለን፤ እኛ በክርስቶስ ወንድሞቻችሁና እህቶቻችሁ የሆንን ካቶሊካውያን በሙሉ።
Re: ኦርቶዶክስ እግጅ ግዙፍ ታሪክ ሰራች! በስፋቱ ግማሽ አዲስ አበባን የሚያክል ገዳም በሴንትራል ካሊፎርኒያ ዘረጋች! ኢትዮጵያ አንድ ሙሉ ከተማ ባሜሪካ ይኖራታል !!!
ዝም ብለህ አትዘባርቅ፣ እኔ ከዪትዪብ አይደለም ስለዚህ ጉዳይ የማውቀው። ለቀባሪው አረዱት ነው።
Now back to my first question: do you think they should have prioritized other humanitarian affairs?

Horus wrote: ↑15 Nov 2022, 00:35አንተ ሰውዬ ለምን 20 ደቂቃ ወስደህ ቪድዮውን አታዳምጥም! ከካቶልክ ገዳማት ጋር ያወዳደሩት አንዱ አዚያ ካሉት አበው ነው ። እሳቸው ምን አሉ መሰለህ? እኔ ባለም ላይ ብዙ ገዳማትን ጎብኝቻለሁ ። ካቶልክ ቤት ክርስቲያ ብዙ ገዳማት ባለም ላይ አላቸው ። በስፋት አንዳቸውም ይህን አያክልም ነው ያሉት! ኮሌጅ እነገበባለን የሚለው የገዳሙ መሪቆች ካረቀቁት ያጭር፣ የመሃልና የረጅም ግዜ ፕላን የተጠቀሰ ነው ። ከኔ ጋራ ንትርኩን ትተህ ቴፑን ስማ በቃ አትጨቅጭቀኝ!
Re: ኦርቶዶክስ እግጅ ግዙፍ ታሪክ ሰራች! በስፋቱ ግማሽ አዲስ አበባን የሚያክል ገዳም በሴንትራል ካሊፎርኒያ ዘረጋች! ኢትዮጵያ አንድ ሙሉ ከተማ ባሜሪካ ይኖራታል !!!
መለከት፣Selam/ wrote: ↑15 Nov 2022, 07:15ዝም ብለህ አትዘባርቅ፣ እኔ ከዪትዪብ አይደለም ስለዚህ ጉዳይ የማውቀው። ለቀባሪው አረዱት ነው።
Now back to my first question: do you think they should have prioritized other humanitarian affairs?
Horus wrote: ↑15 Nov 2022, 00:35አንተ ሰውዬ ለምን 20 ደቂቃ ወስደህ ቪድዮውን አታዳምጥም! ከካቶልክ ገዳማት ጋር ያወዳደሩት አንዱ አዚያ ካሉት አበው ነው ። እሳቸው ምን አሉ መሰለህ? እኔ ባለም ላይ ብዙ ገዳማትን ጎብኝቻለሁ ። ካቶልክ ቤት ክርስቲያ ብዙ ገዳማት ባለም ላይ አላቸው ። በስፋት አንዳቸውም ይህን አያክልም ነው ያሉት! ኮሌጅ እነገበባለን የሚለው የገዳሙ መሪቆች ካረቀቁት ያጭር፣ የመሃልና የረጅም ግዜ ፕላን የተጠቀሰ ነው ። ከኔ ጋራ ንትርኩን ትተህ ቴፑን ስማ በቃ አትጨቅጭቀኝ!
አሜን አሜን!! አሜሪካ ያለ ሕዝበ ክርስቲያንም መቀብሪያ መካን አግኝቷል !!
ሰላም፣
ይህን የሰማሃው ከዩ ቲዩብ ካልሆነ ከየት ነው የሰማሃው? ውስጥ አዋቂ ከሆንክ እንዴት ይህ ነገር ኤስክሮ ውስጥ መሆኑን ሳታቅ ቀረህ? ጉረኛ!!! ፕራዮሪቲ የሰነፎችና ራዕየ ጠባቦች ታላቅ ነገር ላለመስራት የሚያቀርቡት ሽንካላ ምክኛት ነው !!! እነዚህ ካህናት የሰማይ ስባሪ የሚያክል ራዕይና አርቆ የሚያስብ አይምሮ ያላቸው ቄሶች ናቸው!!!!
Last edited by Horus on 15 Nov 2022, 15:13, edited 1 time in total.
Re: ኦርቶዶክስ እግጅ ግዙፍ ታሪክ ሰራች! በስፋቱ ግማሽ አዲስ አበባን የሚያክል ገዳም በሴንትራል ካሊፎርኒያ ዘረጋች! ኢትዮጵያ አንድ ሙሉ ከተማ ባሜሪካ ይኖራታል !!!
Did you ask the same question when Abiy Ahmed started to build a new Palace with more than 49 Billion Birr?
-
ethiopianunity
- Senior Member
- Posts: 10972
- Joined: 30 Apr 2007, 17:38
Re: ኦርቶዶክስ እግጅ ግዙፍ ታሪክ ሰራች! በስፋቱ ግማሽ አዲስ አበባን የሚያክል ገዳም በሴንትራል ካሊፎርኒያ ዘረጋች! ኢትዮጵያ አንድ ሙሉ ከተማ ባሜሪካ ይኖራታል !!!
Selam,
I here you. I am mad as hell that under tplf, Orthodox has been giving tplf money to wage war against itself! The current Aba Mathias still in power!
I was thinking the same thing but retracted because the Orthodox might know something what we don't know that is why they are heavily migrating to West than Eastern Europe where Orthodox is still being practiced. Reality shows that Western domination in Eastern Europe is continuing even against Orthodox, if Russia is defeated, Orthodox will be gone in the world. So Ethiopian Orthodox to go directly to USA is good thing, you need to challenge the anti believers and not fear, we know protestant is front for satanism, no believers left there even though some Christians are being persecuted in west, so Ethiopia is going there is good thing to heal them. The other issue is many Ethiopians are lost because of their faith, vwill give them rehab, besides, there will be development of sorts, farming, olive oil production will take place, which will economically will benefit the church, the society, the Americans and even export to Ethiopia. The return also will benefit the poor in Ethiopia, and even church the clergymen, if they are following Christ's work is to give service and not buy mansions or Mercedes for themselves, through the donation. Besides the orthodox membership should not be where to make money, that should not be the reason to be orthodox but like it used to be for faith and give service. For diplomacy and protecting Ethiopia is also good reason to establish there. As us citizen, you can campaign to protect Ethiopia.
The downside of it is that, already the church is not preaching as it is supposed to do rather, looks like party every single time with singing , movement. It looks like also they might not be allowed to preach certain things, may not be free to preach what they are supposed to. This will totally change the true teaching of Orthodox Ethiopia's own. What is the use then if not true faith or teaching? For brief moment the church stopped Widase Mariam. Remember it is about pure faith for healing not asset accumulation.
When they buy, they have to make sure what right and no right they have. If something they have to do outside of Orthodox to gain this asset, then it is not worth affecting the faith. Still, orthodox can establish a foundation to provide services! My worry is bad elements such as Weyane can corrupt it, rather than helping Memenan, it might turn to abuse in a country child pedophilia is increasing, this could give bad name if certain bad elements could get them targeted Incase they want to attack orthodox. The church must be prepared, to have good leadership, etc it is not easy.

Last edited by ethiopianunity on 15 Nov 2022, 19:05, edited 2 times in total.
-
ethiopianunity
- Senior Member
- Posts: 10972
- Joined: 30 Apr 2007, 17:38
Re: ኦርቶዶክስ እግጅ ግዙፍ ታሪክ ሰራች! በስፋቱ ግማሽ አዲስ አበባን የሚያክል ገዳም በሴንትራል ካሊፎርኒያ ዘረጋች! ኢትዮጵያ አንድ ሙሉ ከተማ ባሜሪካ ይኖራታል !!!
There is also reason, as host country, you need to benefit USA, such as military, being productive, etc
Re: ኦርቶዶክስ እግጅ ግዙፍ ታሪክ ሰራች! በስፋቱ ግማሽ አዲስ አበባን የሚያክል ገዳም በሴንትራል ካሊፎርኒያ ዘረጋች! ኢትዮጵያ አንድ ሙሉ ከተማ ባሜሪካ ይኖራታል !!!
የኢትዮጵያ ገዳም በካሊፎርኒያ ሙሉ አገልግሎት ከጀመረ በኋላ በምድርና ሰማይ መሃል የማይቻሉ ነገሮች አይኖሩም! ለምሳሌ ...
የኢትዮጵያ መስቀል ካዲስ አበባ ባላነሰ ክብርና ግርማ በዚያ አገር በሚያክል ገዳምይከበራል
ጥምቀት እጅግ ግዙፍ ትምቀት እዚያ ይከበራል
የኢትዮጵያ ቀን እዚያ ይከበራል ።
ሙዚየም እና ቤተ መጻህፍት ሊገነባ ነው ።
ኢትዮጵያዊ ያልሆኑ የገዳሙ አባላት ይሆናሉ
በአንድ ቃል ኢትዮጵያ አንዷ አሉ ከሚባሉት ያሜሪካ ሕብረተሰብ አካል ትሆናለች እንደ ይሁዲዎች
በአንድ ቃል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ሃይማኖት አሜርካ ውስጥ ካሉት ሃይማኖቶች አንዱ ይሆናል
ለምን በሉ?
ከዚህ ቀደም እዚህ ፎረም ላይ እንደ ለጠፍኩት በአሜሪካ ታሪክ ውስጥ፣ አሜሪካ ከተቆረቆረች ጀምሮ እስካሁን ድረስ ወደ አመሪካ የተደረጉ የልዩ ልዩ ሕዝቦች ፍልሰት ማይግሬሽን ተጠንቷል ። ይህ የረጅም ግዜ ጥናት (ሎንግቲዉድናል ጥናት) ያረጋገጠው ውደ አሜሪካ ከፈለሱ ሕዝቦች ውስጥ ወደ መጡበት አገር የተመለሱ (የሚመለሱ) ከመጡት 5% ብቻ ናቸው ። 95% ለዘላለም አሜሪካዊ ሆነው አሜሪካዊ ልጅ እና የልጅ ልጅ ወልደው እዚሁ የሚቀሩ ናቸው ። በቃ ትልቁ ታሪካዊ ሃቅ ይህ ነው ።
ዛሬ ላይ እስከ 3 ሚሊዮን ኢትዮጵያዊና ኤርትራዊ በሰሜን አሜሪካ (ኡ ኤስና ካናዳ) አሉ ። ይህ ቁጥር በየ20 አመት ደብል ያደርጋል ። ስለሆነም በሚቀጥለው 40 አመት የኢትዮጵያ ዝርያዎች ሕዝብ ብዛት ከ10 ሚሊዮን ያልፋል ። ይህ ነው ነገ የሚሆነው!!!
ስለሆነም የኢትዮጵያ ተዋህዶ አለምንም ጥርጥር አንዱ ያሜሪካኖች ሃይምኖት ትሆናለች!! አርቆ ማሰብ ማለት ይህ ይመስላል!!!

Union

ወይ አርቆ ማሰብ!
ስምንተኛው ሺ የሚባለውን ነገር እረሳሀው እንዴ
ስደት ሁሉ ወደ አሜርካ ይለናል ሆረስ

አንድ ደግሞ ዛሬ ምን ቢለኝ ጥሩ ነው? እምዬ አሜሪካ የቅድሳን ሀገር ብሎኝ እርፍ

Is Mamo Killo doing black market currency exchange? He said the cost is 400 or 500 billion Birr. And then he said it would cost 1-1.5 billion dollars. At bank rate, $1 billion = Birr 52 billion. He must be exchanging his dollar in black market.
Re: ኦርቶዶክስ እግጅ ግዙፍ ታሪክ ሰራች! በስፋቱ ግማሽ አዲስ አበባን የሚያክል ገዳም በሴንትራል ካሊፎርኒያ ዘረጋች! ኢትዮጵያ አንድ ሙሉ ከተማ ባሜሪካ ይኖራታል !!!
Well buddy, you were the one accusing Abiy of wasting time on wheat production & reforestation amidst a raging war and Gurage protest. Why do you use “priority” selectively then?
It doesn’t seem you have ever purchased your own house. An agreement can fail out of escrow for many reasons. ቀሽም፣ ሙያ በልብ ነውና ብዙ አታንቋልጥ!

Horus wrote: ↑15 Nov 2022, 15:00መለከት፣Selam/ wrote: ↑15 Nov 2022, 07:15ዝም ብለህ አትዘባርቅ፣ እኔ ከዪትዪብ አይደለም ስለዚህ ጉዳይ የማውቀው። ለቀባሪው አረዱት ነው።