Page 1 of 1

የብልጽግና ፓርቲ በጉራጌ ህዝብ ላይ የከፈተው የደርግ ዘመን ፋሺዝም

Posted: 14 Nov 2022, 14:20
by Horus
አፋኝ ልዩ ሃይሎች የከተማ መብራት በማጥፋት ቤት በመስበር ከቤት ቤት ፍተሻና ሽብር፣ አፈሳ፣ እያካሄደ ነው ። ጉራጌ ከሚዲያ ውጭ በፋሺዝም ስር ወድቋል! ብልጽግና በድጋሚ እንደ ሚወድቁ ማወቅ አለባቸው!

Re: የብልጽግና ፓርቲ በጉራጌ ህዝብ ላይ የከፈተው የደርግ ዘመን ፋሺዝም

Posted: 14 Nov 2022, 15:55
by gearhead
በዚህ በኩል ''ህገመንግስቱን ቅደዱ''፣ በዚያ በኩል ''ክልል ይሰጠኝ'' የሚለው የጉራጌ assumed exceptionalism to double dip was bound to be found wanting. እናንተ በበጠበጣችሁት የማጭበርበር ፓለቲካ የማይተራስ ክልል የለም!! በኢትዮጲያ ውስጥ 5 million የፓለቲካ ኦፊሶች አሉ!! ከፒፒ ጋር በጥቅም የተሳሰረውን የድርጅት አባል ከቆጠርከው 10 ሚሊዮን አባ/እማ ወራ ነው!! እንደው አንደፈለጋችሁት 5million ህዝብ ከስራ ይበተን ስትሉ ዝም ብሎ ያይህ ይመስልሀል? ወረቀትና third world reality የተምታታብህ ጅል አንተ ነህ!! ለነገሩ በወረቀት እንኳን ያሰፈራችሁት ተለዋጭ የማስተዳደሪያ ጽሁፍ እንደሌላችሁ፣ ከመባላት ያለፈ ድርጅታዊ ጽናት የሌላችሁ የምላስ ቅንዝረኞችና ልትታመኑ የማትችሉ ትእቢተኞች መሆናኘቸሁን ከአንዴም ሁለት ግዜ መላው ኢትዮጵያዊ በአይን በብረቱ አይቶ ስቆባችሁ ከልፉል!!

የሌላውን ክልል ወጣት እንዳደረጉት አስረውና አሽተው ለህገመንግስት ታማኝነቱን ካረጋገጡና የድርጅት አባል አርገው ከጠረነፉት በኋላ ክልልነት ይሰጡታል...የቄሮም ሆነ የፋኖ እድልም የሆነው ይህ ነው!! ካልተስማማህ የሰንሰል ጫካም አለልህ!

Horus wrote:
14 Nov 2022, 14:20
አፋኝ ልዩ ሃይሎች የከተማ መብራት በማጥፋት ቤት በመስበር ከቤት ቤት ፍተሻና ሽብር፣ አፈሳ፣ እያካሄደ ነው ። ጉራጌ ከሚዲያ ውጭ በፋሺዝም ስር ወድቋል! ብልጽግና በድጋሚ እንደ ሚወድቁ ማወቅ አለባቸው!

Re: የብልጽግና ፓርቲ በጉራጌ ህዝብ ላይ የከፈተው የደርግ ዘመን ፋሺዝም

Posted: 14 Nov 2022, 17:40
by DefendTheTruth
gearhead wrote:
14 Nov 2022, 15:55

Thermometer,

I know that you know many things, but you failed so far to express your view with regard to the currently going on endless confusion of wayane visa-a-vis peace accord in Pretoria and Nairobi. Why did you ignore so far to share your view on the monumental failure?

Horse is a mercato ሞላጫ, he thinks everything works like the mercato hustles (የመርካቶዉ ግርግር). Politics is different.

Re: የብልጽግና ፓርቲ በጉራጌ ህዝብ ላይ የከፈተው የደርግ ዘመን ፋሺዝም

Posted: 14 Nov 2022, 22:46
by TGAA
DefendTheTruth wrote:
14 Nov 2022, 17:40
gearhead wrote:
14 Nov 2022, 15:55
በዚህ በኩል ''ህገመንግስቱን ቅደዱ''፣ በዚያ በኩል ''ክልል ይሰጠኝ'' የሚለው የጉራጌ assumed exceptionalism to double dip was bound to be found wanting. እናንተ በበጠበጣችሁት የማጭበርበር ፓለቲካ የማይተራስ ክልል የለም!! በኢትዮጲያ ውስጥ 5 million የፓለቲካ ኦፊሶች አሉ!! ከፒፒ ጋር በጥቅም የተሳሰረውን የድርጅት አባል ከቆጠርከው 10 ሚሊዮን አባ/እማ ወራ ነው!! እንደው አንደፈለጋችሁት 5million ህዝብ ከስራ ይበተን ስትሉ ዝም ብሎ ያይህ ይመስልሀል? ወረቀትና third world reality የተምታታብህ ጅል አንተ ነህ!! ለነገሩ በወረቀት እንኳን ያሰፈራችሁት ተለዋጭ የማስተዳደሪያ ጽሁፍ እንደሌላችሁ፣ ከመባላት ያለፈ ድርጅታዊ ጽናት የሌላችሁ የምላስ ቅንዝረኞችና ልትታመኑ የማትችሉ ትእቢተኞች መሆናኘቸሁን ከአንዴም ሁለት ግዜ መላው ኢትዮጵያዊ በአይን በብረቱ አይቶ ስቆባችሁ ከልፉል!!

የሌላውን ክልል ወጣት እንዳደረጉት አስረውና አሽተው ለህገመንግስት ታማኝነቱን ካረጋገጡና የድርጅት አባል አርገው ከጠረነፉት በኋላ ክልልነት ይሰጡታል...የቄሮም ሆነ የፋኖ እድልም የሆነው ይህ ነው!! ካልተስማማህ የሰንሰል ጫካም አለልህ!

Horus wrote:
14 Nov 2022, 14:20
አፋኝ ልዩ ሃይሎች የከተማ መብራት በማጥፋት ቤት በመስበር ከቤት ቤት ፍተሻና ሽብር፣ አፈሳ፣ እያካሄደ ነው ። ጉራጌ ከሚዲያ ውጭ በፋሺዝም ስር ወድቋል! ብልጽግና በድጋሚ እንደ ሚወድቁ ማወቅ አለባቸው!
Thermometer,

I know that you know many things, but you failed so far to express your view regarding the ongoing endless confusion of wayane visa-a-vis peace accord in Pretoria and Nairobi. Why did you ignore so far to share your view on the monumental failure?

Horse is a mercato ሞላጫ, he thinks everything works like the mercato hustles (የመርካቶዉ ግርግር). Politics is different.
DTT you seem to be apprehensive of what gearhead think about the peace agreement. 1. This peace agreement was not the result of weyanes voilation, it was forced upon them on the battlefield. It was a do-or-die issue, and since it is a matter of survival they accepted it. your worry seems to be that you want to sense where the weyane versions fit in your grad scheme of things -- no knowing obviously unnerves you. Weyann's keep their card under their sleeves for a reason --they are not the kind of your beloved Shimiles who are prone to shamelessly puck publically for two hours. They think two-three moves ahead of you . Gearhead's confirmation or rejection of it means nothing ; If you don't know the play, you always lose.

Horse is a mercato ሞላጫ, he thinks everything works like the mercato hustles (የመርካቶዉ ግርግር). Politics is different. Does this suppose to be a trial balloon for kumbaya ?!. Good luck with that.

Re: የብልጽግና ፓርቲ በጉራጌ ህዝብ ላይ የከፈተው የደርግ ዘመን ፋሺዝም

Posted: 14 Nov 2022, 22:55
by Right

Re: የብልጽግና ፓርቲ በጉራጌ ህዝብ ላይ የከፈተው የደርግ ዘመን ፋሺዝም

Posted: 14 Nov 2022, 23:32
by sun
gearhead wrote:
14 Nov 2022, 15:55
በዚህ በኩል ''ህገመንግስቱን ቅደዱ''፣ በዚያ በኩል ''ክልል ይሰጠኝ'' የሚለው የጉራጌ assumed exceptionalism to double dip was bound to be found wanting. እናንተ በበጠበጣችሁት የማጭበርበር ፓለቲካ የማይተራስ ክልል የለም!! በኢትዮጲያ ውስጥ 5 million የፓለቲካ ኦፊሶች አሉ!! ከፒፒ ጋር በጥቅም የተሳሰረውን የድርጅት አባል ከቆጠርከው 10 ሚሊዮን አባ/እማ ወራ ነው!! እንደው አንደፈለጋችሁት 5million ህዝብ ከስራ ይበተን ስትሉ ዝም ብሎ ያይህ ይመስልሀል? ወረቀትና third world reality የተምታታብህ ጅል አንተ ነህ!! ለነገሩ በወረቀት እንኳን ያሰፈራችሁት ተለዋጭ የማስተዳደሪያ ጽሁፍ እንደሌላችሁ፣ ከመባላት ያለፈ ድርጅታዊ ጽናት የሌላችሁ የምላስ ቅንዝረኞችና ልትታመኑ የማትችሉ ትእቢተኞች መሆናኘቸሁን ከአንዴም ሁለት ግዜ መላው ኢትዮጵያዊ በአይን በብረቱ አይቶ ስቆባችሁ ከልፉል!!

የሌላውን ክልል ወጣት እንዳደረጉት አስረውና አሽተው ለህገመንግስት ታማኝነቱን ካረጋገጡና የድርጅት አባል አርገው ከጠረነፉት በኋላ ክልልነት ይሰጡታል...የቄሮም ሆነ የፋኖ እድልም የሆነው ይህ ነው!! ካልተስማማህ የሰንሰል ጫካም አለልህ!

Horus wrote:
14 Nov 2022, 14:20
አፋኝ ልዩ ሃይሎች የከተማ መብራት በማጥፋት ቤት በመስበር ከቤት ቤት ፍተሻና ሽብር፣ አፈሳ፣ እያካሄደ ነው ። ጉራጌ ከሚዲያ ውጭ በፋሺዝም ስር ወድቋል! ብልጽግና በድጋሚ እንደ ሚወድቁ ማወቅ አለባቸው!
The noisy coward chest pumping vulgar baboon will never go to any Sensel forest but will run to Libya where the militia trainers out there my capture and use him as a target practicing sand bag.

Re: የብልጽግና ፓርቲ በጉራጌ ህዝብ ላይ የከፈተው የደርግ ዘመን ፋሺዝም

Posted: 14 Nov 2022, 23:44
by Selam/
…የምላስ ቅንዝረኞችና…
:lol: :lol: :lol:
Hilarious, never heard of this expression before.

Having said that, no matter what these young people did, intentional blacking out, kidnapping & terrorizing families at midnight is not different from the thuggish behavior that we overthrew 4 years ago.
gearhead wrote:
14 Nov 2022, 15:55
በዚህ በኩል ''ህገመንግስቱን ቅደዱ''፣ በዚያ በኩል ''ክልል ይሰጠኝ'' የሚለው የጉራጌ assumed exceptionalism to double dip was bound to be found wanting. እናንተ በበጠበጣችሁት የማጭበርበር ፓለቲካ የማይተራስ ክልል የለም!! በኢትዮጲያ ውስጥ 5 million የፓለቲካ ኦፊሶች አሉ!! ከፒፒ ጋር በጥቅም የተሳሰረውን የድርጅት አባል ከቆጠርከው 10 ሚሊዮን አባ/እማ ወራ ነው!! እንደው አንደፈለጋችሁት 5million ህዝብ ከስራ ይበተን ስትሉ ዝም ብሎ ያይህ ይመስልሀል? ወረቀትና third world reality የተምታታብህ ጅል አንተ ነህ!! ለነገሩ በወረቀት እንኳን ያሰፈራችሁት ተለዋጭ የማስተዳደሪያ ጽሁፍ እንደሌላችሁ፣ ከመባላት ያለፈ ድርጅታዊ ጽናት የሌላችሁ የምላስ ቅንዝረኞችና ልትታመኑ የማትችሉ ትእቢተኞች መሆናኘቸሁን ከአንዴም ሁለት ግዜ መላው ኢትዮጵያዊ በአይን በብረቱ አይቶ ስቆባችሁ ከልፉል!!

የሌላውን ክልል ወጣት እንዳደረጉት አስረውና አሽተው ለህገመንግስት ታማኝነቱን ካረጋገጡና የድርጅት አባል አርገው ከጠረነፉት በኋላ ክልልነት ይሰጡታል...የቄሮም ሆነ የፋኖ እድልም የሆነው ይህ ነው!! ካልተስማማህ የሰንሰል ጫካም አለልህ!

Horus wrote:
14 Nov 2022, 14:20
አፋኝ ልዩ ሃይሎች የከተማ መብራት በማጥፋት ቤት በመስበር ከቤት ቤት ፍተሻና ሽብር፣ አፈሳ፣ እያካሄደ ነው ። ጉራጌ ከሚዲያ ውጭ በፋሺዝም ስር ወድቋል! ብልጽግና በድጋሚ እንደ ሚወድቁ ማወቅ አለባቸው!

Re: የብልጽግና ፓርቲ በጉራጌ ህዝብ ላይ የከፈተው የደርግ ዘመን ፋሺዝም

Posted: 23 Jul 2024, 15:24
by AbyssiniaLady

300 and counting.

Re: የብልጽግና ፓርቲ በጉራጌ ህዝብ ላይ የከፈተው የደርግ ዘመን ፋሺዝም

Posted: 23 Jul 2024, 15:37
by Dama
Angry lady. It looks like Horus divorced you and did not give you money.