Page 1 of 1

በደቡብ አፍሪካ የአቢይ አህመድ መንግስት ስምምነት ያደረገው ከራሱ ጋር ይሆን?

Posted: 14 Nov 2022, 14:01
by Horus
ዛሬ ላይ ትህነግ እኔ ደቡብ አፍሪካም አልሄድኩም፣ ስምምነትም አላደረኩም ሲል እንዴት ነው እነአፍሪካ አንድነት፣ አሜሪካ ሁሉ ዝም የሚሉት? እንዴት ነው ትሀነግ ተስማምቷል ብለው መግለጫ የማያወጡት? ይህ ትሪክ ብሊንከን የፈተለው ብልሃት ይሆን? ባንድ ቃል ሬድዋን ሁሴን ከማን ጋራ ነው የተስማማው?