Page 1 of 1

በቅርቡ መብረቃዊ ጥቃት ትህነግ አዘናግቶ ሊወስድ ይችላል?

Posted: 14 Nov 2022, 07:03
by Jirta
ለትህነግ እንኳን በዝግ ደቡብ አፍሪካ የተካሄድን ስብሰባ ሀገር አቀፍ በሆነ ምርጫም ባደባባይ ሲያጭበረብር የኖረ ነው::
እናም ድርድር የምትሉትን አሸቀንጥሮ አሁን ትጥቅ ገብቶለት እንዳለቅ መብረቃዊ ጥቃት ይወስዳል::