Page 1 of 4

ተጋሩ ዎገኖቼ ሆይ፣ ለምንድ ነው ሁለት አመት የተዋጋነው? ከጦርነቱስ ምን አተረፍን?

Posted: 13 Nov 2022, 04:23
by Digital Weyane
ለምንድ ነው ሁለት አመት የተዋጋነው? ከጦርነቱስ ምን አተረፍን?

ሕወሓት ራሳቸው በለኮሱትና በጫሩት ጦርነት ውስጥ ከአንድ ሚልዮን በላይ የትግራይ ወጣቶችና ህፃናት ወታደሮችን አስፈጅተው ጨርሰው፣ ተሸንፈው፣ ለድርድር ቀርበው ትጥቅቸውን ኡንደሚፈቱ በፊርማቸው አረጋግጠው ወጡ። ከጦርነቱ ምን አገኘን? :roll: :roll:

Re: ተጋሩ ዎገኖቼ ሆይ፣ ለምንድ ነው ሁለት አመት የተዋጋነው? ከጦርነቱስ ምን አገኘን?

Posted: 13 Nov 2022, 08:04
by Fiyameta
Ask the question to eden/Sarcasm. He knows the answer. :P :P

Re: ተጋሩ ዎገኖቼ ሆይ፣ ለምንድ ነው ሁለት አመት የተዋጋነው? ከጦርነቱስ ምን አገኘን?

Posted: 13 Nov 2022, 09:30
by Axumezana
Isaias boy,

Isaias started this war to destroy TPLF and dismantle Tigray. Tigrayans were fighting in self defence and Isaias has been told to vacate Tigray/Ethiopia empty handed after two years gambling and he is going to loose the strip of land between Assab and the historic port of Adulis with the # Abiy Bring Back Our Access To Red Sea! For details on the event of the war you could refer to https://mereja.com/forum/viewtopic.php? ... r#p1340253.

Re: ተጋሩ ዎገኖቼ ሆይ፣ ለምንድ ነው ሁለት አመት የተዋጋነው? ከጦርነቱስ ምን አገኘን?

Posted: 13 Nov 2022, 09:32
by Selam/
That’s like asking a thief ‘why he attempted to steal’ after his limb was cut off.
Digital Weyane wrote:
13 Nov 2022, 04:23
ለምንድ ነው ሁለት አመት የተዋጋነው? ከጦርነቱስ ምን አገኘን?

ሕወሓት ራሳቸው በለኮሱትና በጫሩት ጦርነት ውስጥ ከአንድ ሚልዮን በላይ የትግራይ ወጣቶችና ህፃናት ወታደሮችን አስፈጅተው ጨርሰው፣ ተሸንፈው፣ ለድርድር ቀርበው ትጥቅቸውን ኡንደሚፈቱ በፊርማቸው አረጋግጠው ወጡ። ከጦርነቱ ምን አገኘን? :roll: :roll:

Re: ተጋሩ ዎገኖቼ ሆይ፣ ለምንድ ነው ሁለት አመት የተዋጋነው? ከጦርነቱስ ምን አገኘን?

Posted: 13 Nov 2022, 09:55
by Assegid S.
Digital Weyane wrote:
13 Nov 2022, 04:23
ለምንድ ነው ሁለት አመት የተዋጋነው? ከጦርነቱስ ምን አገኘን?

ሕወሓት ራሳቸው በለኮሱትና በጫሩት ጦርነት ውስጥ ከአንድ ሚልዮን በላይ የትግራይ ወጣቶችና ህፃናት ወታደሮችን አስፈጅተው ጨርሰው፣ ተሸንፈው፣ ለድርድር ቀርበው ትጥቅቸውን ኡንደሚፈቱ በፊርማቸው አረጋግጠው ወጡ። ከጦርነቱ ምን አገኘን? :roll: :roll:
I believe life has a reward in either way: in SUCCESS you gain PARAGON to cheer on and in FAILURE, you win PARADIGM to live calm. Thereof ... ተጋሩ ዎገኖቼ "የማያኝኩትን መግመጥ" ለማንም እንደማይጠቅም ትምህርት ወስደዋል (አግኝተዋል) ብዬ አምናለሁ።

Re: ተጋሩ ዎገኖቼ ሆይ፣ ለምንድ ነው ሁለት አመት የተዋጋነው? ከጦርነቱስ ምን አገኘን?

Posted: 13 Nov 2022, 17:43
by Digital Weyane
የወያኔ መሪዎቻችን የዓባይ ትግራይ ሪፐብሊክ ሕልማቸውን እውን ሆኖ ለማየት በኤርትራ ላይ በፈፀሙት ወረራ 170,000ሺ የኦሮሞና የአማራ ወታደሮችን ነበር በከሸፈ ጦርነት ውስጥ የማገዱት። ባለፉት ሁለት አመታት ባደረጉዋቸው ጦርነቶች ግን ከአንድ ሚልዮን በላይ የትግራይ ወጣቶችና ህፃናት ወታደሮችን ነው ያስፈጁት። ተጠያቂው ማን ነው? :roll: :roll:

Re: ተጋሩ ዎገኖቼ ሆይ፣ ለምንድ ነው ሁለት አመት የተዋጋነው? ከጦርነቱስ ምን አገኘን?

Posted: 13 Nov 2022, 18:25
by Digital Weyane
አታዮ ትግራዋይ ዎደኖይ፣ ፅወየኒንዶ። ዕጥቅና ኻናውርድ ብዓሰረተይ አፃውዕትና ፈሪምና፣ ምሒልና፣ ጥሒልና፣ ኻውቲ ልዕሊ ሓደ ሚልዮን ህይወት ተጋሩ ዝኸፈልናሉ ደማዊ ጦርነት እንታይ አግኒና? ላይ እርዳታ ስንዳይ? ሰብሲ ልዓላማኡ እምበይ ሰብዶ ልኸብዱ ይመውት እዩ? ዋይ ዋይ! ላይ ጎይተትና ፈረንጂ ጥቕሚ ምርማድ እምበይ ናይና ዕላማ የነበረናን ዲኹም ትብሉ ዝኒኤኹም? :roll: :roll:

Re: ተጋሩ ዎገኖቼ ሆይ፣ ለምንድ ነው ሁለት አመት የተዋጋነው? ከጦርነቱስ ምን አገኘን?

Posted: 13 Nov 2022, 20:07
by Abdisa
Good question. I hope you get an answer. :mrgreen: :mrgreen:

Re: ተጋሩ ዎገኖቼ ሆይ፣ ለምንድ ነው ሁለት አመት የተዋጋነው? ከጦርነቱስ ምን አገኘን?

Posted: 13 Nov 2022, 20:53
by Abe Abraham

Re: ተጋሩ ዎገኖቼ ሆይ፣ ለምንድ ነው ሁለት አመት የተዋጋነው? ከጦርነቱስ ምን አገኘን?

Posted: 13 Nov 2022, 22:29
by Weyane.is.dead
Tigrayans gained nothing but famine, death and destruction. Tplf on the other hand got their lives spared by wasting tigrayan youth.

Re: ተጋሩ ዎገኖቼ ሆይ፣ ለምንድ ነው ሁለት አመት የተዋጋነው? ከጦርነቱስ ምን አገኘን?

Posted: 16 Nov 2022, 03:50
by Digital Weyane
ለምንድ ነው ሁለት አመት የተዋጋነው? :roll: :roll:

Re: ተጋሩ ዎገኖቼ ሆይ፣ ለምንድ ነው ሁለት አመት የተዋጋነው? ከጦርነቱስ ምን አተረፍን?

Posted: 16 Nov 2022, 04:07
by Digital Weyane
ቢል ጌይትስ ባንድ ወቅት የዓለም ህዝብ ቁጥር መቀነስ አለብን ብሎ ተናግሮ እንደነበር ይወራል። አይተ ቴድሮስ አድሓኖም የቢል ጌይትስ ተላላኪ ነው ይባላል። ቴድሮስ አድሓኖም በለኮሰው ግጭት ባለፉት ሁለት አመታት ኡናታችን ትግራይ ከአንድ ሚልዮን በላይ ወጣቶችና ህፃናት ልጆችዋን በጦርነት አጥታለች። ህምምምም አብዮታዊ ዴሞክራሲ ልጆችዋን ትበላለች። :roll: :roll:

Re: ተጋሩ ዎገኖቼ ሆይ፣ ለምንድ ነው ሁለት አመት የተዋጋነው? ከጦርነቱስ ምን አተረፍን?

Posted: 21 Nov 2022, 02:58
by Abe Abraham
:shock: :shock: :shock:

Re: ተጋሩ ዎገኖቼ ሆይ፣ ለምንድ ነው ሁለት አመት የተዋጋነው? ከጦርነቱስ ምን አተረፍን?

Posted: 26 Nov 2022, 05:08
by Digital Weyane
ባልዬው የአሸባሪው ሕወሓትን ጦር ለመቀላቀል <<ሆ ብዬ ኡመጣለሁ ሆ ብዬ በድል >> እያለ ሁለት ህፃናት ልጆቹንና ሚስቱን አዲስ አበባ ላይ ጥሎ ትግራይ ጋር ሄዶ የዉሃ ሽታ ሆኖ ቀረ። አለም ሞተም የሚል የለም። በሰማይ የሚያንዣብበዉ አሞራ ግን አንድ የሚያዉቀዉ ሚስጥር አለ። :roll: :roll:

Re: ተጋሩ ዎገኖቼ ሆይ፣ ለምንድ ነው ሁለት አመት የተዋጋነው? ከጦርነቱስ ምን አተረፍን?

Posted: 26 Nov 2022, 05:57
by Fiyameta
Mercenary wars are not fought to the benefit of the hired mercenaries, but to the masters. So you may want to consider rephrasing the question to something like, what your masters got in return for paying you to cause your own extinction. And I'm sure you already know the answer to that. 8)

Re: ተጋሩ ዎገኖቼ ሆይ፣ ለምንድ ነው ሁለት አመት የተዋጋነው? ከጦርነቱስ ምን አተረፍን?

Posted: 26 Nov 2022, 09:54
by Weyane.is.dead
You gained seyum mesfin and co. in hell.

Re: ተጋሩ ዎገኖቼ ሆይ፣ ለምንድ ነው ሁለት አመት የተዋጋነው? ከጦርነቱስ ምን አተረፍን?

Posted: 26 Nov 2022, 21:18
by Fiyameta
:mrgreen: :mrgreen: :mrgreen: :mrgreen:

Re: ተጋሩ ዎገኖቼ ሆይ፣ ለምንድ ነው ሁለት አመት የተዋጋነው? ከጦርነቱስ ምን አተረፍን?

Posted: 27 Nov 2022, 22:04
by Digital Weyane
አዲሱ የኳታር የ2022 የዓለም ዋንጫ ስታዲየም 80,000 ሺ ተመልካች የመያዝ አቅም አለው። አሸባሪው ወያኔ ራሱ በለኮሰው ጦርነት ውስጥ ለሞት የማገዳቸው ከአንድ ሚልየን በላይ የትግራይ ወጣቶችና ህፃናት ታጣቂዎች 12 የዓለም ዋንጫ ስታዲየሞችን ይሞላሉ። እስቲ አስቡት! ትግራይ ወጣት የለም ማለት እኮ ነው። እግዝእትነ ማርያም መሐረነ ክርስቶስ ያስብላል። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ :cry: :cry: :cry: :cry: :cry:

Re: ተጋሩ ዎገኖቼ ሆይ፣ ለምንድ ነው ሁለት አመት የተዋጋነው? ከጦርነቱስ ምን አተረፍን?

Posted: 28 Nov 2022, 01:04
by Abdisa
:shock: :shock: :shock:
Digital Weyane wrote:
27 Nov 2022, 22:04
አዲሱ የኳታር የ2022 የዓለም ዋንጫ ስታዲየም 80,000 ሺ ተመልካች የመያዝ አቅም አለው። አሸባሪው ወያኔ ራሱ በለኮሰው ጦርነት ውስጥ ለሞት የማገዳቸው ከአንድ ሚልየን በላይ የትግራይ ወጣቶችና ህፃናት ታጣቂዎች 12 የዓለም ዋንጫ ስታዲየሞችን ይሞላሉ። እስቲ አስቡት! ትግራይ ወጣት የለም ማለት እኮ ነው። እግዝእትነ ማርያም መሐረነ ክርስቶስ ያስብላል። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ :cry: :cry: :cry: :cry: :cry:

Re: ተጋሩ ዎገኖቼ ሆይ፣ ለምንድ ነው ሁለት አመት የተዋጋነው? ከጦርነቱስ ምን አተረፍን?

Posted: 28 Nov 2022, 01:38
by Abe Abraham
Digital Weyane wrote:
26 Nov 2022, 05:08
ባልዬው የአሸባሪው ሕወሓትን ጦር ለመቀላቀል <<ሆ ብዬ ኡመጣለሁ ሆ ብዬ በድል >> እያለ ሁለት ህፃናት ልጆቹንና ሚስቱን አዲስ አበባ ላይ ጥሎ ትግራይ ጋር ሄዶ የዉሃ ሽታ ሆኖ ቀረ። አለም ሞተም የሚል የለም። በሰማይ የሚያንዣብበዉ አሞራ ግን አንድ የሚያዉቀዉ ሚስጥር አለ። :roll: :roll:

What does " 2ተ ቖልዑ ብሰራሕተኛ ወልደ ኸዚ ግን መኽፈሊ ክራይ ስእነ " ? Please re-write it in understandable standard Tigrigna or its Tigrayan version.

Does she mean to say : ምስ ሰራሕተኛ ዝነበረ በዓል-ቤተይ ኮይነ ክልተ ኣቖልዑት ወሊደ ። ሕጂ ግን ንሱ ክዋጋእ ኢሉ ናብ ትግራይ ምስ ከደ መኽፈሊ ገዛ ክራይ ስኢነ ኣብ ጸገም ይርከብ ። ንሽዱሽተ ወርሒ ዝኽውን ዘማይ ሓጊዙኒ ።
-