Page 1 of 1

ወቅቱ የመኸር ወቅት ነው፥ ግን የእህል ዕርዳታ እጅግ አስፈላጊ ነው። ብልጽግና የትግራይን ሁኔታ እንደት አድርጎ ሊዘልቀው ነው?በህዳር ዕርዳታ - በሃምሌ ነሀሴ እንደት ይዘለቃል?

Posted: 12 Nov 2022, 17:02
by Abere
ወቅቱ የመኸር ወቅት ነው፥ ግን የእህል ዕርዳታ እጅግ አስፈላጊ ነው። ብልጽግና የትግራይን ሁኔታ እንደት አድርጎ ሊዘልቀው ነው።በህዳር ዕርዳታ - በሃምሌ ነሀሴ እንደት ይዘለቃል?

በአህያ ጭኖ- እርሱም ተሸክሞ፥
አይበቃም ተባለ ሊጭን ነው ደጋግሞ፥
7ኛው ንጉስ የበሻሻው ማሞ።