ኣይጥ ለብዙ ዘመናት ትላልቅ ዝሆኖችን ተቆጣጥራ ለጥቅምዋን ልታውላቸው ከቻለች ቀስ በቀስ ትንሽነትዋን ረስታ " እኔ ዳይናሶር እንጂ ኣይጥ ኣይደለሁም " እስከማለት ልትደርስ ትችላለች ።
Posted: 12 Nov 2022, 16:06
- ኣይጥ ለብዙ ዘመናት ትላልቅ ዝሆኖችን ተቆጣጥራ ለጥቅምዋን ልታውላቸው ከቻለች ቀስ በቀስ ትንሽነትዋን ረስታ " እኔ ዳይናሶር እንጂ ኣይጥ ኣይደለሁም " እስከማለት ልትደርስ ትችላለች ። የወያነ ነገር እንደሱ ነው ።
Please wait, video is loading...