Page 1 of 1

ብአዴን የሚባል የአማራ ባእድ በአማራ ላይ ሰይጣናዊ ተንኮል እየጠነሰሰ ነው

Posted: 12 Nov 2022, 10:57
by wazzupdog
ብአዴን የሚባል የአማራ ባእድ አማራው በኃይል በቅማላም ወያኔ የተወሰደብትን መሬት በኃይል አስመልሶ ይዞ እንዳይዘልቅ የወልቃይት አስመላሽ የጠለምት አስመላሽ የራያ አስመላሽ እያለ ከፋፍሎ አንድ አቋም እንዳይዙ በተናጠል ወደ ባሕር ዳር እየጠራ አስተያየታቸውን ሰምቶ ለመከፋፍል ሽር ጉድ እያለ ነው::

በሕገመንግሥት ስም አንዲት ቅንጣት የአማራ መሬት ለቅማላም ዓጋሜ ከተበረከተ አማራው አፈሙዙን መጀመርያ ማነጣጠር ያለብት ባህር ዳር ላይ ነው::