-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 13253
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: Wey gud
እዉነትም ጉድ፣ የኢትዮጵያ ጉደይ። ከ20 ሚልዮን ሰዉ ተርቦዋል ተብለን ነበር፣ በቅርብ ቀን።
አሁን ደግሞ የምግብ ዋጋ እየቀነሰ ነዉ ተባልን።
ዬቱን ይዘን ዬቱን እንተዉ አሁን?
አሁን ደግሞ የምግብ ዋጋ እየቀነሰ ነዉ ተባልን።
ዬቱን ይዘን ዬቱን እንተዉ አሁን?