Page 1 of 1
ይህን ማመን አቃተኝ!!!! <ትግሬዎች ፀረ-የጎሳ ስርዐት እና ፀረ-ደደቢት ህገ መንግስት እንቅስቃሴ ውስጥ ውስጡን ጀምረዋል>> ይባላል
Posted: 11 Nov 2022, 20:27
by Abere
ይህን ማመን አቃተኝ!!!! <ትግሬዎች ፀረ-የጎሳ ስርዐት እና ፀረ-ደደቢት ህገ መንግስት እንቅስቃሴ ውስጥ ውስጡን ጀምረዋል>> ይባላል።
ይህ ከወሬ አልፎ እውነት ከሆነ ብልህ እላቸዋለሁ። የ3ኛውን ዙር እብሪት ጦርነት እና የደቡብ አፍሪካ የሁለት አሸባሪ ነጻ አውጭዎች (TPLF and PP-OLF) ውይይት ተከትሎ በትግሬዎች ዘንድ ከፍተኛ መከፋፈል እንደ ተፈጠረ የዐደባባይ ምስጢር ነው። እስካሁን በሰፊው የምናውቀው የእነ ደብረጽዮን አንጃ የሆነው ትህነግ ለአብይ አህመድ እጅ ነስቶ ዳግማዊ አገልጋይ የትግሬ ብዐድን መሆን ሲሆን ሌላው አንጃ ደግሞ የተገንጣዮች ወያኔ ዱር ቤተ ብሎ በዲያስፓራ የሚደገፈው ቡድን ነው። ብዙም የማይታወቅ ግን በቅርብ እየተሰማ ያለው የኦነግ እና የወያኔ የጎሳ ክልል ትግራይን ህዝብ በዘላቂው አናሳ እና ተጎጅ የሚያደርግ ስለሆነ የዜግነት ፓለቲካ እና የዜግነት ህገ-መንግስት እንጅ በጨፍላቂ የኦሮሙማ የበላይነት ለመጫን የሚንገታገት ስርዐት መታገል ምትክ የማይገኝለት አማራጭ ነው የሚል ነው።
Re: ይህን ማመን አቃተኝ!!!! <ትግሬዎች ፀረ-የጎሳ ስርዐት እና ፀረ-ደደቢት ህገ መንግስት እንቅስቃሴ ውስጥ ውስጡን ጀምረዋል>> ይባላል
Posted: 11 Nov 2022, 21:28
by TGAA
1000-Year Reich was a slogan the Nazis shout out at the height of their power. To my surprise, I read a knucklehead weyane regurgitating the same nonsense when Meles killed, mimed, and imprisoned the unarmed opposition that was 100% at his mercy. The divide-and-rule tribal politics that weyanes thought could pay ad nasum handsomely, snapped back big time and decimated their Golden people. Not only that the system they created has stigmatized them so much that mixing with other Ethiopians and leading a normal everyday life is going to be a challenge for most if not for all. Being an anti-tribal but pro-truly democratic federal system will redeem the Tigrian people. So being "ትግሬዎች ፀረ-የጎሳ ስርዐት እና ፀረ-ደደቢት ህገ መንግስት " and asking forgiveness for their transgressions during the 27 years of weyane regime is the only way they can get under the grace of Ethiopians. If it sincere, it is a great move. Though it is tough to put sincerity and weyane together in one sentence-- Sincerity according to weyanes has been a ploy to buy time and make others vulnerable to their shenanigans. melese's " ከጸሀይ በታች በሁሉም ነገር እንደራደራለን " until he disarmed the Addis Police and bring his agaze murderers to massacre peaceful demonstrators.
Re: ይህን ማመን አቃተኝ!!!! <ትግሬዎች ፀረ-የጎሳ ስርዐት እና ፀረ-ደደቢት ህገ መንግስት እንቅስቃሴ ውስጥ ውስጡን ጀምረዋል>> ይባላል
Posted: 11 Nov 2022, 22:04
by sun
Abere wrote: ↑11 Nov 2022, 20:27
ይህን ማመን አቃተኝ!!!! <ትግሬዎች ፀረ-የጎሳ ስርዐት እና ፀረ-ደደቢት ህገ መንግስት እንቅስቃሴ ውስጥ ውስጡን ጀምረዋል>> ይባላል።
ይህ ከወሬ አልፎ እውነት ከሆነ ብልህ እላቸዋለሁ። የ3ኛውን ዙር እብሪት ጦርነት እና የደቡብ አፍሪካ የሁለት አሸባሪ ነጻ አውጭዎች (TPLF and PP-OLF) ውይይት ተከትሎ በትግሬዎች ዘንድ ከፍተኛ መከፋፈል እንደ ተፈጠረ የዐደባባይ ምስጢር ነው። እስካሁን በሰፊው የምናውቀው የእነ ደብረጽዮን አንጃ የሆነው ትህነግ ለአብይ አህመድ እጅ ነስቶ ዳግማዊ አገልጋይ የትግሬ ብዐድን መሆን ሲሆን ሌላው አንጃ ደግሞ የተገንጣዮች ወያኔ ዱር ቤተ ብሎ በዲያስፓራ የሚደገፈው ቡድን ነው። ብዙም የማይታወቅ ግን በቅርብ እየተሰማ ያለው የኦነግ እና የወያኔ የጎሳ ክልል ትግራይን ህዝብ በዘላቂው አናሳ እና ተጎጅ የሚያደርግ ስለሆነ የዜግነት ፓለቲካ እና የዜግነት ህገ-መንግስት እንጅ በጨፍላቂ የኦሮሙማ የበላይነት ለመጫን የሚንገታገት ስርዐት መታገል ምትክ የማይገኝለት አማራጭ ነው የሚል ነው።
If they are maneuvering and seducing your pathetic low IQ one dimensional cheap parrot self, just to convince your extremist segment baboon self to take them to Menelik's palace for the second time. They know you extremist Chimps more than you know yourself.
Re: ይህን ማመን አቃተኝ!!!! <ትግሬዎች ፀረ-የጎሳ ስርዐት እና ፀረ-ደደቢት ህገ መንግስት እንቅስቃሴ ውስጥ ውስጡን ጀምረዋል>> ይባላል
Posted: 12 Nov 2022, 12:33
by Abere
በፍሬዎቻቸው ታውቋቸዋልችሁ እንዳለው ወንጌል 2ቱን የወያኔ አንጃዎች ከዚህ ፎረም ላይ በግልጽ እናያቸዋለን። ድያስፓራ የወያኔ ልጆች እና ቅምጥ ሚስቶች ከዚህ መረጃ ፎረም ላይ የእነ ጌታቸው/ደብረጽዮን አንጃ ደጋፊዎች ናቸው - እራሳችውን እንደገና የተወለዱ(born again) ብልጽግና አድርገዋል - ይኽ እንግድህ የትግሬዎች ብልጽግና ብአዴን መሆናቸው ነው - የኦነግ-ብልጽግና ሹካ እና ማንኪያ በመሆን ትግሬን በቀጣዩ የሚስረግጡ እና የሚያስጨቁን - እሽ! ዝም በል! እያሉ መጫዎቻ የሚያደርጉ መሆናቸው ነው። እነኝህ ብዙዎች ናቸው። ሌላው በዚህ ፎረም አናሳ ድምጽ የሆነው የአባይ ትግራይ ህልመኛ ትግሬ መገንጣል አለባት ትግራይ ጀኖሳይድ እያለ ትጥቅ እና ስንቅ የሚፈልገው አንጃ ነው። ለአብነት ስም መጥቀስ ካስፈለገ ኣይታ ኃላፊመንገዲ አርዐያ ምሳሌ ነው። ለኦሮሙማ ለመንበርከክ ይሁን ትግራይ በአንቀጽ 39 እንኳን ለጊዜው በኪራይ ተለጥፋ መኖር በፍጹም አይፈልጉም። ለየት ያለው እና ገና በውስጥ ለውስጥ እየጦፈ የሚገኘው 3ኛው አንጃ ነው የትግራይን ህዝብ ቀልብ ይስባል ዘላቂ ሰላም እና ጥቅም ያስከብራል ተብሎ ተስፋ የተጣለበት። ምናልባት ይህን አንጃ ከዚህ ፎረም ለማየት ገና ያልቻልነው በመዋዕለ ንዋይ ድጋፍ እንደ አረጁት የህዋሃትያን ተከፋይ ተለጣፊዎች ወይም የቤተሰብ አባላት ስለሌለው ይመስላል። በቀጣዩ ግን ትግራይ በዚህ ፀረ-ጎሳ ክልል እና ፀረ-ደደቢት ህገ-መንግስት እንደምትጥለቀለቀ አማላካች ሁኔታዎች እየተሰሙ ነው። When the rubber hits the road, Tigres are coming to their sense and realized they have been exploited so foolishly to being the instrument of Woyane thugs and fallen into the hands of Orommuma destruction. አክሱም በነብዩ ሙሃመድ ዘመን አሻማ/አካም/ ትናገር ነበር so will it speak now under the Tigray PP party appeared so clear among awakened and suspecting Tigres. This is catching fire. This movement is a very direct and imminent threat to Orommuma and its newest ብአደን ትግራይ ብልጽግና (which is the converted ex-TPLF thugs that have already thrown Tigray down the toilet).
Re: ይህን ማመን አቃተኝ!!!! <ትግሬዎች ፀረ-የጎሳ ስርዐት እና ፀረ-ደደቢት ህገ መንግስት እንቅስቃሴ ውስጥ ውስጡን ጀምረዋል>> ይባላል
Posted: 12 Nov 2022, 13:59
by Right
Folks, don’t be fooled.
Western Tigrai!
Abiye Ahmed agreed to TPLF’s demand that Welkayit and Raya are part of Tigrai.
Re: ይህን ማመን አቃተኝ!!!! <ትግሬዎች ፀረ-የጎሳ ስርዐት እና ፀረ-ደደቢት ህገ መንግስት እንቅስቃሴ ውስጥ ውስጡን ጀምረዋል>> ይባላል
Posted: 12 Nov 2022, 14:45
by Abere
That is true, Abiy Ahmed wanted to award TPLF these territories of Amhara. However, some Tigres are not finding late the issue is more than just this. They believed that ethnic federation is a curse that will make Tigray completely disadvantaged. The cost-benefit analysis for these faction appears that demolishing ethnic federation and replacing it with citizenship based politics as well as conventional standard federal system is more advantageous to them as it is other Ethiopians as well. As Tigres were the victim of their own home grown terrorist TPLF ethnic region, it might be surprising to hear Tigres are to also firing the shot against ethnic federation and Dedebit Constitution.
Right wrote: ↑12 Nov 2022, 13:59
Folks, don’t be fooled.
Western Tigrai!
Abiye Ahmed agreed to TPLF’s demand that Welkayit and Raya are part of Tigrai.