Page 1 of 1

Images Of:Etdf R Again Helping Cursed-Land-Tigray Farmers,(((JUST WATCH UR BACKS ETDF BOYS)))!!! WEEY GUUD !!!

Posted: 11 Nov 2022, 17:27
by tarik

Ethiopian Press Agency /የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት/

የመከላከያ ሰራዊት አባላት ከትግራይ ህዝብ ጋር በመሆን በግብርናና በሌሎች የመሰረተ ልማት መልሶ ግንባታ ስራዎችም በጋራ እየሰሩ ይገኛሉ
****************
(ኢ.ፕ.ድ)
በፅኑ ህዝባዊ መሰረት ላይ የተገነባውና ከምንም በላይ ሃገሩንና ህዝቦቿን የሚያስቀድመው የኢፌዴሪ መከላከያ ሰራዊት አባላት በትግራይ ክልል ከህዝቡ ጋር በመልሶ ግንባታና ልማት ስራዎች ላይ እየተሳተፉና እገዛ እያደረጉ ይገኛሉ።
ሰብል በደረሰባቸው አካባቢዎችም ሰራዊቱ ከህብረተሰቡ ጋር በመሆን ሰብል በመሰብሰብ የህዝብ ልጅነቱን ዳግም እያስመሰከረ ነው። በደቡብ አፍሪካ የተደረሰውን የሰላም ስምምነትን ተከትሎ የነፈሰው የሰላም አየር የክልሉ ህዝብ ወደ መደበኛ ኑሮው እንዲመለስ በር ከፍቶለታል።
የመከላከያ ሰራዊት አባላት ከትግራይ ህዝብ ጋር በመሆን በግብርናና በሌሎች የመሰረተ ልማት መልሶ ግንባታ ስራዎችም በጋራ እየሰሩ ይገኛሉ።

Re: Images Of:Etdf R Again Helping Cursed-Land-Tigray Farmers,(((JUST WATCH UR BACKS ETDF BOYS)))!!! WEEY GUUD !!!

Posted: 11 Nov 2022, 17:38
by Abere
tarik,

ግን መከላከያ ሚጥሚጣ እና በርበሬ በበቂ ጭኖ ይሆን? ከሳምንት በኋላ ዐይናችን ውስጥ ሚጥሚጣ ጨመሩብን እያሉ እያለቃቀሱ ወደ ፈረደብት ወገን መጣን እንዳይሉ።

ይህ እኮ መከላከያ ሳይሆ ኩሊ ነው የሚባለው በአገራችን።ኩሊ ለሸክም እንጅ ለተኩስ መቼ ይሆናል። :lol:

Re: Images Of:Etdf R Again Helping Cursed-Land-Tigray Farmers,(((JUST WATCH UR BACKS ETDF BOYS)))!!! WEEY GUUD !!!

Posted: 11 Nov 2022, 18:23
by tarik
Abere wrote:
11 Nov 2022, 17:38
tarik,

ግን መከላከያ ሚጥሚጣ እና በርበሬ በበቂ ጭኖ ይሆን? ከሳምንት በኋላ ዐይናችን ውስጥ ሚጥሚጣ ጨመሩብን እያሉ እያለቃቀሱ ወደ ፈረደብት ወገን መጣን እንዳይሉ።

ይህ እኮ መከላከያ ሳይሆ ኩሊ ነው የሚባለው በአገራችን።ኩሊ ለሸክም እንጅ ለተኩስ መቼ ይሆናል። :lol:
abera ያ አስቂኝ ነበር። ክክክክ

Re: Images Of:Etdf R Again Helping Cursed-Land-Tigray Farmers,(((JUST WATCH UR BACKS ETDF BOYS)))!!! WEEY GUUD !!!

Posted: 11 Nov 2022, 18:27
by Axumezana
ይኸን፥ ማዬት፥እጅግ፥ያስደስታል።

Re: Images Of:Etdf R Again Helping Cursed-Land-Tigray Farmers,(((JUST WATCH UR BACKS ETDF BOYS)))!!! WEEY GUUD !!!

Posted: 11 Nov 2022, 18:40
by euroland
ምንያረጋል በስእሉ የሚታዩት የመከላከያ አባላት የአጋሜ ሕዝብ እንደዚ ደክመው ሲያግዙ ከዋሉ በኋላ ማታ በተኙበት አጎቶችህ አጋድመው አረዷቸው። በዚህ አሰቃቂ መንገድ ነበር ውለታቸውን የመለሱት።

tarik wrote:
11 Nov 2022, 17:27