Page 1 of 1

Word of the year: የደም ነጋዴዎች

Posted: 11 Nov 2022, 17:13
by DefendTheTruth
የደም ነጋዴ means as much as dealers on the blood of others.

I just heard this word in the following video, it is very much precise and far-reaching in its relevance or scope. No other word that I heard this year or the years before as "word of the year" may come near to this word(s) in depicting a very powerful message.

This year has seen the spilling of too much blood, two bloody wars in the world, according to the media that keeps us busy to know "word of the year" itself. That makes it very much relevant.

War is not inevitable, it is programmed, propagated and controlled to cost as many lives as possible, for the sake of the interest groups directly or indirectly profiting from the war machine.

War costs many things but most precious of all those is the human cost, mostly that of very young people.

And the dealers with human blood roam around and act as if nothing has happened.

Another indication of the already alluded to moral degradation of some corners.


Re: Word of the year: የደም ነጋዴዎች

Posted: 11 Nov 2022, 17:25
by Abere
የደም ነጋዴው ቱጃር ኦሮሙማ ኦነግ በጎሳ ክልል ንግድ ፍቃድ አውጥቶ እንደት ደም ይደርቃል? ይች ዩቲዩበር ቀሽም ውታፍ ነቃይ ናት - እንደ ተጣደ የቶፋ ንፍሮ ትንሽ ነገር ይዛ ታጨበጭባለች። እራሱን የማይከላከል መከላከያ ብዙ ሊባልለት አይችልም - እንድሁ በባዶ ሜዳ ውታፍ ነቀላ ነው።



Re: Word of the year: የደም ነጋዴዎች

Posted: 11 Nov 2022, 17:35
by DefendTheTruth
Abere wrote:
11 Nov 2022, 17:25
የደም ነጋዴው ቱጃር ኦሮሙማ ኦነግ በጎሳ ክልል ንግድ ፍቃድ አውጥቶ እንደት ደም ይደርቃል? ይች ዩቲዩበር ቀሽም ውታፍ ነቃይ ናት - እንደ ተጣደ የቶፋ ንፍሮ ትንሽ ነገር ይዛ ታጨበጭባለች። እራሱን የማይከላከል መከላከያ ብዙ ሊባልለት አይችልም - እንድሁ በባዶ ሜዳ ውታፍ ነቀላ ነው።
አንዳንዴ የባዎቹ አባባል ምን ያህል ጥልቅ እዉቀት የተሞለባት መሆኑን ሳስብ እንዴት ያሉ ፈላስፋዎች ነበሩ ብዬ እደነቃለሁ።

ይሄዉ አንዱ ምሳሌ፣

"ፍያሌን የሰረቀ ሰዉ እራሱ ይለፈልፋልና በሉ እናንተ ዝም በሉ" አሉ ይባላል፣ ፍያል ተሰርቆ አዉጫጭኝ ከወጡ ቡሃላ።

እዉነትም ሌባዉ ይነሳ ና ታዲያ እኔ መቼ ለፈለፍኩኝ ብሎ ቁጭ።

አበረ ይህቺን አትርሳ!

Re: Word of the year: የደም ነጋዴዎች

Posted: 11 Nov 2022, 17:49
by Abere
ለአስተያየት ለህዝብ ለጠፍከው፤ለምን አስተያየት ተሰጠብት ብለህ ትናደዳለህ እንደ? ወይ ጉድ!
ይህ ዩቲዩበር የመጨረሻ ውታፍ ነቃይ ነው። ያነበበውን መልሶ መልሶ ነው የሚያወራው - ያሰለቻል። ትንተና ሳይሆን መወድሰ ዜማ ነው 7ኛው ኦሮሙማን ለማንቆለጳጰስ። ምናልባት ከድሬቲዩብ የሚያንስ አይመስለኝ። እንደዚህ አይነቶች ናቸው አገር ሰላም ነው እያሉ ሰው እያዘናጉ ደም እንዳይደርቅ የሚያድርጉት። አዲስ አበባ ዙርያ በ50 እና 25 ኪሜ ኦሮሙማዎች ህጻናት እና ሴት እያረዱ ስለ ሰላም መስፈን መስበክ ግብዝነት ነው። እስኪ የት ነው ሰላም ያለው? ሁከት እና ዋይታ ብቻ ነው እስከ አሁን የምንሰማው።

DefendTheTruth wrote:
11 Nov 2022, 17:35
Abere wrote:
11 Nov 2022, 17:25
የደም ነጋዴው ቱጃር ኦሮሙማ ኦነግ በጎሳ ክልል ንግድ ፍቃድ አውጥቶ እንደት ደም ይደርቃል? ይች ዩቲዩበር ቀሽም ውታፍ ነቃይ ናት - እንደ ተጣደ የቶፋ ንፍሮ ትንሽ ነገር ይዛ ታጨበጭባለች። እራሱን የማይከላከል መከላከያ ብዙ ሊባልለት አይችልም - እንድሁ በባዶ ሜዳ ውታፍ ነቀላ ነው።
አንዳንዴ የባዎቹ አባባል ምን ያህል ጥልቅ እዉቀት የተሞለባት መሆኑን ሳስብ እንዴት ያሉ ፈላስፋዎች ነበሩ ብዬ እደነቃለሁ።

ይሄዉ አንዱ ምሳሌ፣

"ፍያሌን የሰረቀ ሰዉ እራሱ ይለፈልፋልና በሉ እናንተ ዝም በሉ" አሉ ይባላል፣ ፍያል ተሰርቆ አዉጫጭኝ ከወጡ ቡሃላ።

እዉነትም ሌባዉ ይነሳ ና ታዲያ እኔ መቼ ለፈለፍኩኝ ብሎ ቁጭ።

አበረ ይህቺን አትርሳ!

Re: Word of the year: የደም ነጋዴዎች

Posted: 14 Nov 2022, 16:36
by DefendTheTruth
If someone had a doubt, you can follow the show live from now on. The following article is funded by those who centrally control the trade on human bloods.
In early November 2022, the Dr. Denis Mukwege Foundation published their new report “Understanding Conflict Related Sexual Violence in Ethiopia”, produced in cooperation with the United Kingdom’s Foreign, Commonwealth and Development Office (FCDO) and the Institute for Public Health at Washington University. The report found that “data suggest that Ethiopian and allied forces committed CRSV on a widespread and systemic basis in order to eliminate and/or forcibly displace the ethnic Tigrayan population.”