Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Abe Abraham
- Senior Member
- Posts: 14414
- Joined: 05 Jun 2013, 13:00
Post
by Abe Abraham » 10 Nov 2022, 17:31
Kindeya= ክንዲ+ ኣያ= Someone who takes the role of an elder brother or aya. Kindeya Gebre-hiwet thinks that he is the aya of Tigray while the Americans like Michael Hammer disagree with him on that matter.

-
Sam Ebalalehu
- Member
- Posts: 3639
- Joined: 23 Jun 2018, 21:29
Post
by Sam Ebalalehu » 10 Nov 2022, 17:54
አይመስለኝም። ህወሓት ለሁለት ተከፍሎ መኖር አይቻለውም። ሰውየው አድርባይ ይመስለኛል። ይሀ በ ዲያስፖራው ለመውደድ መጣር ብዙ የሚያስኬድ አይመስለኝም። ይሀ ሰው ፕሮፈሰር ነው። የዩኒቨርስቲ ፕሬዘዳንት የነበረ ነው። ግን የስምምነቱን ሰነድ አንብቦ መረዳት ያልቻለ የ ፓለቲካ መሀይም ነው። በስምምነቱ መሰረት አሁን የስምምነቱ ሂደት እየተካሄደ ሀለቱም ወገን ከውንጀላ እንዲቆጠቡ ያስጠነቅቃል። ይሀ ማፈሪያ ሰለ " genocide" ዛሪ ይሰብካል። አሳፋሪ።