Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Jirta
Member
Posts: 1505
Joined: 30 Sep 2018, 07:07

ትጥቅ መፍታት ባህላዊ ጨዋታችን ነው! አሉላ ነው አሉ!

Post by Jirta » 10 Nov 2022, 15:45

ታላቋ ትግራይ ቲኒሽ ዳቦ ተራበች:: አይገርምም? ትላንትና ትግራይ ወደብ ያስፈልጋታል ያለው ዲያስፖራ ዛሬ ደግሞ ዳቦ!
ትጥቅ መፍታትም ባህላዊ ጨዋታችን ነው ይሉ ይሆን?