Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abe Abraham
Senior Member
Posts: 14414
Joined: 05 Jun 2013, 13:00

"ትግሬ ስለ የኤርትራ የመልኣከ-ሰላም ክንድ ሳያስብ የኢትዮጵያ ጦር 80% ትጥቅ ቀምቶ ወደ ኣዲስ ኣበባ ኣምርቶ የዶክተር ኣብይን መንግስት ባሜሪካ ታግዞ ከስልጣን ለመጣል ኣልሞ ነበር !!!

Post by Abe Abraham » 10 Nov 2022, 12:03

  • "ትግሬ ስለ የኤርትራ የመልኣከ-ሰላም ክንድ ሳያስብ የኢትዮጵያ ጦር 80% ትጥቅ ቀምቶ ወደ ኣዲስ ኣበባ ኣምርቶ የዶክተር ኣብይን መንግስት ባሜሪካ ታግዞ ከስልጣን ለመጣል ኣልሞ ነበር !!!"


Abe Abraham
Senior Member
Posts: 14414
Joined: 05 Jun 2013, 13:00

Re: "ትግሬ ስለ የኤርትራ የመልኣከ-ሰላም ክንድ ሳያስብ የኢትዮጵያ ጦር 80% ትጥቅ ቀምቶ ወደ ኣዲስ ኣበባ ኣምርቶ የዶክተር ኣብይን መንግስት ባሜሪካ ታግዞ ከስልጣን ለመጣል ኣልሞ ነበር

Post by Abe Abraham » 10 Nov 2022, 13:44

የምታስታውሱ ከሆናችሁ ቲዲ ዛሬ ነገ ከራቀም ከነገ ወድያ ከጁቡቲ ወደ ኣዲስ የሚያገናኘውን መንገድ ቆርጦ ኣዲስ ኣበባ የኣዲስ ኣበባ መንግስትና ነዋሪዎችን ያንበረክካል ይባልበት በነበረበት ወቅት ጀፍሪ ፈልትማን እንደ ኣንድ ከኣፍቃሪቱ ተቋጥሮ በሃሳብ ተውጦ እንዲህ ብሎ የሚዘፍን ሰው ፥

እመጣለሁ ብለሽ
ለምን ዘገየሽ
ታመሽ ከሆንሽ
ኣምላክ ይማርሽ!!


ምንም ሳያፍር በግልጽ " እየገፉ ነበር ኣሁን ግን ምን እንደሆኑ ኣላውቅም ። " የሚመስሉ የተስፋ ሞቅረጥ ቃላቶች ይፋ ኣድርጎ ነበር ። ኣሜሪካኖች ባደረጉት ዝግጅትና በዛ ወቅት በሳተላይት የሰበሰብነው መረጃ ኣለን በሚል እብሪተኛ ግምገማ ሁሉ ነገር ባጭር ጊዜ ያከትማል የሚል እምነት ነበራቸው!!!!!



-

Post Reply