ተቃውሞአቸው ስለቀጠሉም አይደለም። ያከበርኳቸው የህወሓት ተላላኪ አለመሆናቸው ነው። ያከበርኳቸው የህወሓት ተላላኪ ባለመሆናቸውም አይደለም፤ ከፖለቲካ ፓርቲ ተፅዕኖ ነፃ የሆነ ለህዝብ የሚያስብ በተወሰነ መልኩ ገለልተኛ የሆነ ሐይል አለ ማለት ነው ብዬ ስላሰብኩ ነው ያከበርኳቸው። ይህ ለትግራይ ተስፋ ነው።
የፒፒ ደጋፊዎች ከፒፒ ጋር ጦርነት ደግፈው ግፋ በለው ሲሉ ቆይተው አሁን ድርድር ተጀምሮ ፒፒ ሰላም ነው ምፈልገው ሲል እነሱም ተከትለው እሱን እያስተጋቡ ተገልብጠው የሰላም ሰባኪ ሆነዋል። "አሜሪካ እጅሽን አንሺ፣ No More" ሲሉ የነበሩ አሁን ፒፒ አሜሪካ ጣልቃ ገብታ ስላስታረቀችን እናመሰግናለን ሲል እነሱም ተከትለው አሜሪካን ማመስገን ጀምረዋል።
ከፓርቲ ተፅዕኖ በአንፃራዊነት ነፃ የሆነ አካል ያስፈልጋል!
ክብር ለትግራይ ዲያስፖራ!
Please wait, video is loading...