Page 1 of 1
"ውታፍ ነቃይ" ቀጥታ ትርጉም (ከሄኖክ የሺጥላ)
Posted: 09 Nov 2022, 19:40
by Abe Abraham
https://www.facebook.com/47717038575849 ... 479859231/
- "ውታፍ ነቃይ" ቀጥታ ትርጉም (ከሄኖክ የሺጥላ)
Someone asked and here is the answer
የድሮ ባላባት ሚስቶች ወፋፍራም ነበሩ( አንድ በይ)
ያው ድሮ ነውና ቡታንቲ የለም ነበር( ሁለት በይ)
የነዛ ወፋፍራም ሴቶች ቀሚስ በዳሌያቸው ፍንክት መሃል እየገባ ያስቸግራል( ሶስት አልሽ?)
እሱን እየተከተለ ከኃላ ኃላ ቀሚሱን በ*ጣቸው መሃል ከመወተፍ የሚያድን ስራ የተሰጠው ሰው " ውታፍ ነቃይ" ይባል ነበር!!! አይበቃሽም?!!!
Re: "ውታፍ ነቃይ" ቀጥታ ትርጉም (ከሄኖክ የሺጥላ)
Posted: 09 Nov 2022, 20:04
by eden
I like the version as told by Habtamu. Same concept but the wutaf neqays provide the service to the King. They walk behind the King and do the needful
Perfect example is Horus before Abiy started interfering in Gurage affairs. Everything that looks embarrassing on Abiy, Horus used to bend and try to straighten out behind Abiy. Now Sam does it
and zemeselo does it for Issu. Of course issu been messing up for decades. That’s why I respect zemeselo‘s spinal cord. So much bending for so long lol
Re: "ውታፍ ነቃይ" ቀጥታ ትርጉም (ከሄኖክ የሺጥላ)
Posted: 09 Nov 2022, 23:12
by Fed_Up
eden wrote: ↑09 Nov 2022, 20:04
I like the version as told by Habtamu. Same concept but the
wutaf neqays provide the service to the King. They walk behind the King and do the needful
Perfect example is Horus before Abiy started interfering in Gurage affairs. Everything that looks embarrassing on Abiy, Horus used to bend and try to straighten out behind Abiy. Now Sam does it
and zemeselo does it for Issu. Of course issu been messing up for decades. That’s why I respect zemeselo‘s spinal cord. So much bending for so long lol
አጋሜው
ውታፍ ነቃይ ውታፍ ነቃይ አይበልካ:: ፈሳም የተጨበጨበልህ የአስከሬኑ ትህነግ እና የዜና( መለስ ጨናዊ) ውታፍ ነቃይ lowlanderu እያለህ ::

Re: "ውታፍ ነቃይ" ቀጥታ ትርጉም (ከሄኖክ የሺጥላ)
Posted: 09 Nov 2022, 23:22
by Digital Weyane
ጁንታ ዎገኖቼ የፈረንጆች ጌቶቻቸው ዉታፍ ነቃይ ናቸው።
Re: "ውታፍ ነቃይ" ቀጥታ ትርጉም (ከሄኖክ የሺጥላ)
Posted: 09 Nov 2022, 23:46
by Educator

Perfect description for DDT and Selam.
Abe Abraham wrote: ↑09 Nov 2022, 19:40
https://www.facebook.com/47717038575849 ... 479859231/
- "ውታፍ ነቃይ" ቀጥታ ትርጉም (ከሄኖክ የሺጥላ)
Someone asked and here is the answer
የድሮ ባላባት ሚስቶች ወፋፍራም ነበሩ( አንድ በይ)
ያው ድሮ ነውና ቡታንቲ የለም ነበር( ሁለት በይ)
የነዛ ወፋፍራም ሴቶች ቀሚስ በዳሌያቸው ፍንክት መሃል እየገባ ያስቸግራል( ሶስት አልሽ?)
እሱን እየተከተለ ከኃላ ኃላ ቀሚሱን በ*ጣቸው መሃል ከመወተፍ የሚያድን ስራ የተሰጠው ሰው " ውታፍ ነቃይ" ይባል ነበር!!! አይበቃሽም?!!!
Re: "ውታፍ ነቃይ" ቀጥታ ትርጉም (ከሄኖክ የሺጥላ)
Posted: 09 Nov 2022, 23:59
by Horus
እኔ በትክክል የማውቀው ዉታፍ ነቃይ የኤደን አጎቶችና ያስክስት ልጆች ትግራይ ትጽርዕ? (የተሳሳተ ቃል ነው!) ብለው ደደቢት በረሃ ወርደው ምግባቸው ሁሉ ቁልቁል ስለሆነ መቅዘን አይችሉም ነበር ። ታዲያ አንዱ ሊቀዝን ፊጢጥ ሲል ሌላው ወያኔ በያዘው የብረት አፈሙዝ ፊንጢጣውን ጎርጉሮ ያሳራው ነበር ። ያ ነው ትክክለኛው ዉታፍ ነቃይ !! የምን ከፍ ከፍ !!! ደሞ የንግስት ቀሚስና የንጉስ ተነፋነፍ ጋ ማን አስጠግቷችሁ?!! ያማ ቢሆንላችሁ ወጉስ ማዕረጉስ
Re: "ውታፍ ነቃይ" ቀጥታ ትርጉም (ከሄኖክ የሺጥላ)
Posted: 10 Nov 2022, 00:17
by Horus
ከዚያ በተረፈ በስሀተት 500 000 ትግሬ የሞተለት ትግራይ ትጽርዕይ የተባለው መፈክር ፍጹም ድንቁርና ልንገራችሁ ። ጽርየት (ስርየት) ማሸነፈ ሳሆን ነጻ መሆን ማለት ነው ። ጽራይ ማለት ንጹህ፣ ነጻ ማለት ነው ። አስተጸረሰ፣ ያስተጸርይዕ ማለት ነጻ አደረገ፣ ነጻ የሚያደርግ፣ የሚያነጻ ማለት ነው ። ይህን ተራ የግዕዝ ቃል የሚያውቅ ወያኔ ጠፍቶ ነው ትግራይ ታሸንፋለች እያለ የሞተው ። ትግራይ ነጻ ትወጣለች ማለታቸው እንዳልነበረ ይህው ትጥቅ በመፍታት መስክረዋል ። እነማ? የኤድን አክስት ልጆች!!!