Re: Video Of:ለኣሸባሪ-ህወሓት ተፈጥራዊ ሞት!!! WEEY GUUD !!!
ከሁሉም ያሳቀኝ የዶ/ር ታዬ ብርሃኑ የደቡብ አፍሪካውን ውይይት ጭብጥ አገላለጽ ነው።
የወደዱት ሰው ፈሱ አርቲ(ሽቶ) ነው የሚል ምሳሌያዊ አነጋገር ነው። ይህ ሰውዬ እንደት አድርጎ ብልጽግና-ኦነግን መደገፍ እንዳለብት ቧጥጦ የሚይዘው ምክንያት ነው የሚፈልገው።
እርሱን ካስደሰቱት ነገሮች አንድ የደቡብ አፍሪካው ሰንድ "የኢትዮጵያ ህዝብ" እንጅ "ህዝቦች" አይልም ይለናል። እንደ ሰውየው አገላለጽ የወያኔ ህገ-መንግስት አይሰራም እያለ ነው።በጣም የሚያሳዝን ነገር ነው። እንድህ ነው ውታፍ ሲነቀል።