ይሁዳ ጌታውን ኢየሱስን በመሸጡ ልብሱን ቀዶ እራሱን አጠፋ። የብልጽግናው ጠቅላይ ሚ/ር ሚልዮኖችን በ3 ዙር ጦርነት አስጨፍጭፎ ገና በደም እታጠባለሁ እያለ ነው ->ከይሁዳ የከፋ ሰይጣናዊት
Posted: 09 Nov 2022, 12:10
ይሁዳ ጌታውን ኢየሱስን በመሸጡ ልብሱን ቀዶ እራሱን አጠፋ። የብልጽግናው ጠቅላይ ሚንስትር ሚልዮኖችን በ3 ዙር ጦርነት አስጨፍጭፎ ገና አስጨፈጭፋለሁ- በደም እታጠባለሁ እያለ ነው ---> ከይሁዳ የከፋ ሰይጣናዊነት። ከእንግድህ ስለ ህግ የማውራት ሞራል አላት ኢትዮጵያ?
___በህግ አምላክ ወይም በህግ ተከሰሃል ብሎ አንድን ዜጋ በኢትዮጵያ እንደት መጠየቅ ይቻላል? ይህንስ ለማድረግ ማን ምን ሞራል አለው። ህግስ አለዎይ? ሚልዮኖችን እጅግ ዘግናኝ በሆነ መንገድ የገደሉ እና ያሰቃዩ ሰዎች በነጻነት እና በክብር አጀብ በሚኖሩባት ኢትዮጵያ ታናናሽ አሳዎችን በወንጀል ለመክሰስ እንደት ይቻላል? በእርግጥ ወንጀል የህብረተሰብ ጠንቅ ነው ግን ጠንቀኛው ወንጀለኛ ሌሎችን ለመወንጀል እንደት ይቻላል ?
___ሌላው የሚያሳዝነው የወንጀል ድርጊት የብሄር ወይም የጎሳ እንጅ የግል ወይም የዜጋ አይደለም። ለምሳሌ ጌታቸው ረዳ፤ ጻድቃን፤ ደብረጽዮን ወይም አብይ አህመድ ለፈጸሙት ወንጀል ህግ አይጠይቃቸውም ምክንያቱም ወንጀሉ የጎሳ እንጅ የግለሰብ ተደርጎ አይወሰድም። ደብረጽዮን ላስጨረሰው ትግሬ ወይም አብይ አህመድ በ 3ዙር ላስጨረሰው የወሎ አማራ አይጠየቁም፤ ደብረጽዮን በትግሬ ስም አብይ አህመድ በኦሮሞ ስም የፈጸሙት ስለሆነ ለወንጀሉ ተጠያቂዎች ትግሬ እና ኦሮሞ ናቸው። ስለዚህ ነው ዛሬ ጌታቸው ረዳ እና ጻድቃን በነጻነት በየአገሩ እየዞሩ የሚታዩት። ይህ ነው የኢትዮጵያ ኑሮ። ስለዚህ ዜግነትም የጎሳ ነው፤ እርስትም የጎሳ ነው፤ ወንጀልም የጎሳ ነው - ይህ እንግድህ የአራዊት የመንጋ የፍራፍሬ እና አዳኝ የጎሳ ዘመን ይመስላል። ወንጀል የጎሳ ነው ፤ሁሉ ነገር የጎሳ ነው።
___ Ethiopia is a failed nation in the world. The country does not have constitution and law. Worst of all its social fabric is terribly ripped a part. It is an an only anarchic lawless country on planet earth. I can not imagine any country on earth, other than the lawless Ethiopia, where killers worst than Hitler can walk free in this century. Also, I could not imagine as coward as Ethiopians who shut up and allow criminals riding them and regard the blood of their fellow Ethiopians less worth that dogs and pets. It is an insult to all Ethiopians. Ethiopians do not have pride and dignity for they let down their fellow whose blood was spilled by notorious criminals.