Page 1 of 1

ሕወሓት እንዲኖር እንዳኖር መወሰን የትግራይ ሕዝብና ሕዝብ ብቻ ነው። እኛ ልንወስንለት አንችልም። ሕወሓት በፖለቲካ ውሳኔም በጦር ሜዳ ውግያም አልጠፋም - ሰለሞን ሽሙየ

Posted: 08 Nov 2022, 19:43
by sarcasm

Re: ሕወሓት እንዲኖር እንዳኖር መወሰን የትግራይ ሕዝብና ሕዝብ ብቻ ነው። እኛ ልንወስንለት አንችልም። ሕወሓት በፖለቲካ ውሳኔም በጦር ሜዳ ውግያም አልጠፋም - ሰለሞን ሽሙየ

Posted: 08 Nov 2022, 20:18
by Abe Abraham
ህወሓት ወደ ኣዲስ ኢያመራ እልቂት ሲያስከትልሳ መወሰኑ የማን ይሆናል ? ናዚዎችም በሚመለከት ጭምር በጀርመን ድጋፍ ኣልነበራቸውም ብሎ የሚከራከር ሰው ሳይኖር እኮ ነው የተወገዱት ። የፓርቲ ህጋዊነት የህዝብ ድጋፍ ብቻ ኣይወስነውም።


Re: ሕወሓት እንዲኖር እንዳኖር መወሰን የትግራይ ሕዝብና ሕዝብ ብቻ ነው። እኛ ልንወስንለት አንችልም። ሕወሓት በፖለቲካ ውሳኔም በጦር ሜዳ ውግያም አልጠፋም - ሰለሞን ሽሙየ

Posted: 08 Nov 2022, 21:03
by Educator
Thanks to Solomon Shumiye, he is lecturing the infant Mamo Killo very well. But I don't think Mamo Killo understands the lesson, just like the wutaf nekais.
sarcasm wrote:
08 Nov 2022, 19:43