Page 1 of 1

ወያኔ ሸሚዝ ተቀይሮላት የትግራይ ብልጽግና እየሆነች ነው --> በሰፈሩት ቁና መሰፈር አይቀርም። ቁጥር 2 ብ አድን ትግራይ ተሰጣት። ምክረው ምከረው እምቢ ካለ መከራ ይምከረው።

Posted: 07 Nov 2022, 20:37
by Abere
ወያኔ ሸሚዝ ተቀይሮላት የትግራይ ብልጽግና እየሆነች ነው --> በሰፈሩት ቁና መሰፈር አይቀርም። ቁጥር 2 ብ አድን ትግራይ ተሰጣት። ምክረው ምከረው እምቢ ካለ መከራ ይምከረው። ትግሬ እምቢ ጎጥ እፈልጋለሁ ብሎ የዳማ ጫዋታ ተበልቶ ቅርቃር /ሽንት ቤት ተወተፈ። ከእንግድህ የትግሬ ትግል ህገ-መንግስት እና ጎሳ ክልል ማፍረስ ካልሆነ ጨዋታው አልቋል።ማን ይሆን የትግሬው ቁጥር 2 ደመቀ መኮነን? :mrgreen: