Page 1 of 1

"ኢትዮ 360 ግን ሙድ አይያዙ እንጂ ከያዙብህ አለቀልህ!"

Posted: 07 Nov 2022, 18:25
by C beyond
:mrgreen: :mrgreen:

Please wait, video is loading...

Re: "ኢትዮ 360 ግን ሙድ አይያዙ እንጂ ከያዙብህ አለቀልህ!"

Posted: 07 Nov 2022, 18:44
by Abe Abraham
You have to admit that Adanech Abebé, the mayor of Addis, is a strong and articulate woman with affable personality. Many like her a lot.

Re: "ኢትዮ 360 ግን ሙድ አይያዙ እንጂ ከያዙብህ አለቀልህ!"

Posted: 07 Nov 2022, 20:45
by C beyond
That's exactly how I feel. :mrgreen: :mrgreen:

Please wait, video is loading...

Re: "ኢትዮ 360 ግን ሙድ አይያዙ እንጂ ከያዙብህ አለቀልህ!"

Posted: 07 Nov 2022, 22:51
by Horus
ሰው ሁሉ ግራ ተጋብቱ ምን ማድረግ እንዳለበት ቸግሮት ነበር! ሌላው ቀርቶ ብርሃኑ ነጋ ሁሉ እንዳልተመቸው እና አንኮምፎራኤብል እንደ ነበር፣ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ መስቀል አደባባይ አቤቤ ቡ ቡ ስትባል ስለነበረችና የዚህ ዘፈን አላማ ስለምታወቅ ፊቷ አዝኖ እጇ በግድ ለማጨብጨብ ሲሞክር የነበረው ትራጂክ ኮሜዲ ፌዝም ሃዘንም ነበር! ጋሽ አበራማ ልክ እንደ ሙላቱ አስታጥቄ ሲያረጅ አያምር እንደ ተባለው ነው !! እራሱን ያፈረ ይመስለኛል !

Re: "ኢትዮ 360 ግን ሙድ አይያዙ እንጂ ከያዙብህ አለቀልህ!"

Posted: 07 Nov 2022, 23:07
by C beyond
:mrgreen: :mrgreen: :mrgreen:

Re: "ኢትዮ 360 ግን ሙድ አይያዙ እንጂ ከያዙብህ አለቀልህ!"

Posted: 07 Nov 2022, 23:44
by Educator

Re: "ኢትዮ 360 ግን ሙድ አይያዙ እንጂ ከያዙብህ አለቀልህ!"

Posted: 08 Nov 2022, 08:10
by Assegid S.
C beyond wrote:
07 Nov 2022, 18:25
Please wait, video is loading...
እነዚህ ... "ዘፈናለት" የሚሉ ሰዎች ዘፈን የማያውቁ፣ የኣምቡላንስ siren (ሳይረን) ሳይቀር ሙዚቃ እየመሰላቸው እስክሳ ለመውረድ እጅጌያቸውን የሚሰበስቡ ናቸው። ሰውየው "ዘፈነላት" ሳይሆን ዘፈነባት ነው መባል የሚገባው። ቅር ያለኝ ነገር ግን ዘፍኖላት አይደለም ቢሰዋላትም ... ዘረኛዋ ሴት "ኣማረች" እንዳለው ኣማራ መሆን አትችልም።

Re: "ኢትዮ 360 ግን ሙድ አይያዙ እንጂ ከያዙብህ አለቀልህ!"

Posted: 08 Nov 2022, 13:45
by Horus
አዳነች እራሷ ይህ ሰው እያወደሳት ይሁን እያፈረሳት ግራ ተጋብታ! ደሞ እሱ አጨብጭቡ ሲል ሰው ሁሉ ግራ ቀኝ እየተያየ ግራ ተጋባ! ሰውዬው ጃጀ መሰለኝ!!

Re: "ኢትዮ 360 ግን ሙድ አይያዙ እንጂ ከያዙብህ አለቀልህ!"

Posted: 08 Nov 2022, 13:49
by Fiyameta
"ደብረፅዮን የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስተር መሆን አለበት!!" ፣ (ኤርሚያስ 360 ለገሰ) :lol: :lol: :lol:

Re: "ኢትዮ 360 ግን ሙድ አይያዙ እንጂ ከያዙብህ አለቀልህ!"

Posted: 08 Nov 2022, 20:47
by C beyond
:mrgreen: :mrgreen:

Please wait, video is loading...

Re: "ኢትዮ 360 ግን ሙድ አይያዙ እንጂ ከያዙብህ አለቀልህ!"

Posted: 08 Nov 2022, 22:13
by Selam/
ሆረስ ፡ ፉገራው አልገባህም። አምበሬ ጭቃውና ቃጭሉ የከተማ ሰው አስመሰለሽ ዛሬ እያላት እኮ ነው።

መልከ ጥፉን በስም ይደግፉ አይነት።

Horus wrote:
08 Nov 2022, 13:45
አዳነች እራሷ ይህ ሰው እያወደሳት ይሁን እያፈረሳት ግራ ተጋብታ! ደሞ እሱ አጨብጭቡ ሲል ሰው ሁሉ ግራ ቀኝ እየተያየ ግራ ተጋባ! ሰውዬው ጃጀ መሰለኝ!!

Re: "ኢትዮ 360 ግን ሙድ አይያዙ እንጂ ከያዙብህ አለቀልህ!"

Posted: 08 Nov 2022, 22:25
by Horus
Selam/ wrote:
08 Nov 2022, 22:13
ሆረስ ፡ ፉገራው አልገባህም። አምበሬ ጭቃውና ቃጭሉ የከተማ ሰው አስመሰለሽ ዛሬ እያላት እኮ ነው።

መልከ ጥፉን በስም ይደግፉ አይነት።

Horus wrote:
08 Nov 2022, 13:45
አዳነች እራሷ ይህ ሰው እያወደሳት ይሁን እያፈረሳት ግራ ተጋብታ! ደሞ እሱ አጨብጭቡ ሲል ሰው ሁሉ ግራ ቀኝ እየተያየ ግራ ተጋባ! ሰውዬው ጃጀ መሰለኝ!!
ወይ አድዩዬ አንተም ተነሳህባት እንዴ? :lol: :lol: :lol: :lol: "አምባረጭቃና ቃጭል"!! ግን ከባድ ማኪያቬሊያን እንደ ሆነች አትርሳ! መሰሪ ነች! ቅኔው ስለገባት ነው መወድሱ ያልተመቻት!!

Re: "ኢትዮ 360 ግን ሙድ አይያዙ እንጂ ከያዙብህ አለቀልህ!"

Posted: 08 Nov 2022, 22:44
by Selam/
ምነው፣ ይቺን goofy እንኮኮ ያደረኳት መስሎህ ኖሯል እንዴ?
Horus wrote:
08 Nov 2022, 22:25