Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abe Abraham
Senior Member
Posts: 14414
Joined: 05 Jun 2013, 13:00

ልደቱ ኣያሌው ከሱዳን ወደ ምድረ-ሓበሻ ሰርጎ የገባ ናይጀርያዊ የፈላታ ህብረተ-ሰብ ተወላጅ።(ኦባሳንጆ ልጁን ይዞ እንዲሄድ ዶክተር ኣቢን ጠይቀዋል።ጉዳዩ ሁለተኛ ፕሪቶርያ ሳያስፈልግ ኣይቀርም

Post by Abe Abraham » 07 Nov 2022, 16:36

ልደቱ ኣያሌው ከሱዳን ወደ ምድረ-ሓበሻ ሰርጎ የገባ ናይጀርያዊ የፈላታ ህብረተ-ሰብ ተወላጅ።(ኦባሳንጆ ልጁን ይዞ እንዲሄድ ዶክተር ኣቢን ጠይቀዋል።ጉዳዩ ሁለተኛ ፕሪቶርያ ሳያስፈልግ ኣይቀርም።)


ዓኢሻ ኣል-ፋላቲያ ፥ ያ ባላል ( ቢላል) ተዙርኒ ማራ






Sam Ebalalehu
Member
Posts: 3639
Joined: 23 Jun 2018, 21:29

Re: ልደቱ ኣያሌው ከሱዳን ወደ ምድረ-ሓበሻ ሰርጎ የገባ ናይጀርያዊ የፈላታ ህብረተ-ሰብ ተወላጅ።(ኦባሳንጆ ልጁን ይዞ እንዲሄድ ዶክተር ኣቢን ጠይቀዋል።ጉዳዩ ሁለተኛ ፕሪቶርያ ሳያስፈልግ ኣ

Post by Sam Ebalalehu » 12 Jan 2023, 23:33

የ ናይጀሪያ ደም አለው አልልም መረጃው የለኝም። ሰርጎገብ የሚለው ቃል ግን በደንብ ይገልፀዋል። የ ህወሓት ካድሬዎችን እድሜ ለ ER በደንብ አውቃቸዋለሁ። በ አማራ ስም ተሸፋፍነው -- በ እጅጉ የሚመርጡት -- ሆነ በኦሮሞ ERን የሚወሩት ብዙ ግዜ አይፈጅብኝም ማንነታቸውን ለማወቅ። የበሰለ ስልት የላቸውም አላስፈለጊውን እራስ መቀየር እውን ለማድረግ።
ከ ER ካድሬዎች በፊት ህወሓት የተሳካለት ካድሪ ነበረው ልደቱ አያሌው የሚባል። እኔ ህወሓት ሽልማት ይገባዋል ቢባል ልደቱን ለ ኢትዮጵያ ህዝብ -- በተለይ ለ አዲስ አበባ ህዝብ -- ያስተዋወቀበት መንገድ ነው። ናዝሬት ታዋቂው የ ኢትዮጵያኖች የ መወያያ መድረክ በነበረበት ግዜ ልደቱን ኢትዮጵያዊው ማንዴላ ብለው የሚፅፉ ጥቂት አልነበሩም። ታዋቂ የ " ተቃዋሚ" ፓርቲ መሪ ሆኖ ቢዝነስ ያካሂዳል ሌሎች እስር ቤት ላለመግባት ይጥራሉ። ውጪ ሄዶ ለመማር ሲፈልግም በሩ ለሱ ክፍት ነበር። ፊልትማን አዲስ አበባ ሆኖ የመፈንቅለ መንግስቱን ሂደት ከመቆጣጠሩ በፊት ከመራራ ጉዲና ሌላ ወደ አሜሪካ አቅንቶ የ ህወሓትን taking points ሲያሰራጭ የነበረው እርሱ ነው።
ህወሓት በስለላ አንደኛ ነን ብሎ እንደሚፎክር አውቃለሁ። የዛን ፉከራ እውነተኛነት ማወቅ አይቻለኝም። ልደቱ አያሌው የበሰለ የህወሓት ስለላ ውጤት መሆኑን ግን መካድ አልችልም።


Post Reply