እኛ እና ትህነግ አንድ ነን ያለው የትግሬ ህዝብ ካስጨረሰው በሗላ ትህነግ አይወክለንም ማለት ጀምሯል!
Posted: 07 Nov 2022, 14:57
እኛማ ለፖለቲካም ብለን እንዲያው ከሞት ብትተርፉ በለን ይትግሬ ህዝብ እና ትህነግ አንድ አይደሉም ብለን የማሪያም መንገድ አሳይተናችሁ ነበር::እናንተ ግን ፈረስ እና ውሻ ሳይቀር ቀለም ለቅልቃችሁ ስታዲዬምሞልታችሁ አንድ ነን አላችሁን::ሚሊዮኖችን ካስጨረሳችሁ በሗላ ደግሞ ትህነግ አይወክለንም አላችሁ::ታዲያ ማን ይወክላችሁ?