Page 1 of 1

መላው ለሶስት ጊዜ ህልቂትና ደም ማፋሰስ ያከተለውን የህወሃት መሪነት በሂወት ትቶ 800,000 ታጣቂ ትግሬዎችን ለሰላም ተብሎ በዋልቃይትና ሌሎች ያማራ ግዛቶች ማስፈር እጅግ ኣደገኛ ነው።

Posted: 07 Nov 2022, 11:09
by Abe Abraham
መላው ለሶስት ጊዜ ህልቂትና ደም ማፋሰስ ያከተለውን የህወሃት መሪነት በሂወት ትቶ ከ 800,000 በላይ የሆኑ ታጣቂ ትግሬዎችን ለሰላም ተብሎ በዋልቃይትና ሌሎች ያማራ ግዛቶች ማስፈር እጅግ ኣደገኛ ነው። ( ሁሉ የ ቲዲኤፍ ኣባል ሆኖ ያማራና የኣፋር ግዛት ወሮ ግፍ የፈጸመ ታጣቂ ነው የሚባለው። ሌላ መግለጫ የለውም።)

በትግሬዎች ኣስተሳሰብ 800,000 ለዋልቃይት ብቻ የሚመለከት ነው!!!!

Re: መላው ለሶስት ጊዜ ህልቂትና ደም ማፋሰስ ያከተለውን የህወሃት መሪነት በሂወት ትቶ 800,000 ታጣቂ ትግሬዎችን ለሰላም ተብሎ በዋልቃይትና ሌሎች ያማራ ግዛቶች ማስፈር እጅግ ኣደገኛ ነ

Posted: 07 Nov 2022, 11:26
by Abe Abraham
ተፈናቃይ=ታጣቂና በሶስቱ እልቂቶችን የተሳተፈ