ድርድሩ የኤርትራ ሠራዊት ከኢትይጵያ ይውጣ አይልም::ድሮም ድንበሩንነው የጠበቀው::ጁንታው ኤርትራንም የመውረር ቅዥት ነበረው!
Posted: 07 Nov 2022, 09:10
እብድ ውሻ እንኳን እንደ ትህነግ እና የትግራይ ህዝብ አልተንቅዠቀዠም:: ቅዥቱ ታላቋን ትግራይ ኤርትራን ጨምሮ ለመፍጠር ነበር::
እስራኤልለመሆን ሲመኙ ከሃማስም አንሰው አይሲኤስ ሆነው አረፉት?
እስራኤልለመሆን ሲመኙ ከሃማስም አንሰው አይሲኤስ ሆነው አረፉት?