Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Jirta
Member
Posts: 1505
Joined: 30 Sep 2018, 07:07

አንቀፅ 39ን ወሮሞ የሚያነበው ስልጣን ሲለቅ ነው!

Post by Jirta » 07 Nov 2022, 00:35

ስልጣን ካለህ ኦነግም ሸኔም ቢሆን ኢትዮጵያ ይላል ድምፁን ከፍ አድርጎ::እናም ይዘርፋል ይረግጣል ልክ ግፉ ሞልቶ መፍሰስ ሲጀም ስልጣን ልቀቅ ስትለው ኢትዮጵያ ትፍረስ እራስን መቻል የሚሉ ማደነጋገሪያ ይዘላብዳል::ራሱን መቻል የማይችልው ሁሉ ሪፈረንደም ይልሃል::