Ledetu Ayalew and Tewodros Asfaw delivered some insightful and engaging comments on the Ethio-Tigray peace deal.
Posted: 06 Nov 2022, 20:06

ሸማግሌውን እየተከታተልነው ያለነው ለልኡአላዊነታችንና ለፖሊሲ ነፃነት አደጋ ስለሆነ ብቻ ነው ። (ከዚህ ውጪ ቢኖርም ቢሞትም እኛ ግድ የለንም) ኢሳያስ የእኛ ጉዳይ የሆነው የፖሊሲ ነፃነታችን ጣልቃ ስለሚገባ ብቻ ነው ። ለሉአላዊነታችን አደጋ ካልሆነ እኛ በቁሙ ከሞተ ሸማግሌ ጋር ጉዳይ የለንም ። የፖሊሲ ነፃነታችንን ካከበረ የኢሳያስ ሞት የሚመለከተው እኛን ሳይሆን ቀባሪውንና እድርተኛው ነው ።
እና ይሄ ነው የኩራትህ ምንጭ? 30 ዓመት በኢትዮጵያ ፖለቲካ ተሳትፎው አንቱ የተባለ እውቁ ኢትዮጵያዊ ፖለቲከኛ ልደቱ ደረቱ ነፍቶ የማይመላለስባት፥ 50 ዓመት ኢትዮጵያ የ.... ኢሳያስ ደረቱ ነፍቶ የሚመላለስባት አዲስ አበባ ዕውን ማድረግ እንዴት ነው የስኬት መግለጫ የሚሆነው?!Sam Ebalalehu wrote: ↑06 Nov 2022, 20:49ልደቱ መላ ኢትዮጵያን ወክሎ ነው እኛ እያለ የሚናገረው። የሚገርም ነገር። ኢሳያስ ደረቱን ነፍቶ አዲስ አበባ ውስጥ መንጎራደድ ይችላል። አይመስለኝም ልደቱ። እኔ ያልተዋጠልኝ እኛ ማለቱ ነው። እኔ ቢል ችግር የለውም።
What a clueless dumb comment!almaze wrote: ↑06 Nov 2022, 20:24Among the many sayings attributed to Ledetu Ayalew, this one stands out as my favorite.![]()
![]()
![]()
ሸማግሌውን እየተከታተልነው ያለነው ለልኡአላዊነታችንና ለፖሊሲ ነፃነት አደጋ ስለሆነ ብቻ ነው ። (ከዚህ ውጪ ቢኖርም ቢሞትም እኛ ግድ የለንም) ኢሳያስ የእኛ ጉዳይ የሆነው የፖሊሲ ነፃነታችን ጣልቃ ስለሚገባ ብቻ ነው ። ለሉአላዊነታችን አደጋ ካልሆነ እኛ በቁሙ ከሞተ ሸማግሌ ጋር ጉዳይ የለንም ። የፖሊሲ ነፃነታችንን ካከበረ የኢሳያስ ሞት የሚመለከተው እኛን ሳይሆን ቀባሪውንና እድርተኛው ነው ።

አልሙዬ አጋሜዋalmaze wrote: ↑06 Nov 2022, 20:24Among the many sayings attributed to Ledetu Ayalew, this one stands out as my favorite.![]()