Page 1 of 1

ኦነግና ሸኔ ትህነግ እና አርቲፊሻል ፀጉር ከሌሉ ለማን ይላላካሉ? አሁን ሁሉም እጃቸውን ይሰጣሉ::

Posted: 06 Nov 2022, 13:40
by Jirta
ለነገሩ ኦነግም ሸኔም ትህነግ ከሌለ ለማን ይላላካሉ? አሁን ሁሉም እጃቸውን ይሰጣሉ::አሁን ኦነግ ሸኔ ስራ አጡ::ትህነግ እነርሱን አጋፍጦ እጥፍ አለ::ከዚህ በሗላ ሸኔ ሸሌ እንኳን መሆን አይችልም!በቃ አርቲፊሻል ፀጉርም ስለተከለከለመኖር አይችሉም!