Page 1 of 1

በጥላቻ ምክኒያት አፉን መፍታት ያልቻለው መረራ ጉደኛው ከሸኔ ጋር ታረቁ?

Posted: 06 Nov 2022, 13:36
by Jirta
ሸኔ እጅግ አስፈላጊ ጅል ነው::የትግሬን ጦርነት አብሮ ሲያቀነቅን የነበረው ሰውዬ ታረቁ ስል ሰላም ፈላጊ ይመስላል::
ለነገሩ ኦነግም ሸኔም ትህነግ ከሌለ ለማን ይላላካሉ? አሁን ሁሉም እጃቸውን ይሰጣሉ::