Page 1 of 1
ሟርተኞች ሆይ - በጦርነቱም በዲፕሎማሲውም አብይ አሸንፏል በቃ!
Posted: 05 Nov 2022, 16:09
by Selam/
አብይ ጦርነቱን ድብን አድርጎ አሸንፏል። Period!
የዲፕሎማቲኩን ኅብረተሰብንም አፍ አዘግቷል። እንደወያኔ አጎንብሰው ይቅርታ ከማለት ሌላ አማራጭ የላቸውም። ሰው እየሞተ ዛፍ ይተክላል ያሉትም ሟርተኞች ፤ ሀገሪቷ ሰታምርና ሰትለመልም ከማየት ሌላ ምንም አይፈይዱም። የአብይ ቀጣይ ስራ ሸኔ የሚባለውን የእበት ስብስብ መደቆስና ጥንብ ዘረኝነትን ማጥፋት፣ ክልል የተባለ ግሳንግስን መበታተን ነው። He will be cooked if he doesn’t start that process before the next election!
Re: ሟርተኞች ሆይ - በጦርነቱም በዲፕሎማሲውም አብይ አሸንፏል በቃ!
Posted: 05 Nov 2022, 22:10
by Horus
Selam/ wrote: ↑05 Nov 2022, 16:09

selam,
You said, "ክልል የተባለ ግሳንግስን መበታተን ነው። He will be cooked if he doesn’t start that process before the next election!" ችግሩ ይህ ያንተ ምኞት እንጂ ያቢይ እምነታ እስትራተጂ አይደለም! በዚህ ጉዳይ ላይ ሌላ ረጅም ሃረግ እከፍታለሁ። ላሁኑ ይህን ለበልህ ይህ አንተ የምትለው ማለትም
ባስቸኳይ ክልሎችና አንቀጽ 39 ከማፍረስ ካልተነሳ ከላይ ካልከው በተቃራኒ አቢይ በፖለቲካውም በዲፕሎማሲውም ይሸነፋል! ለምን የሚለው ሌላ ቦታ በሰፊው እመለስበታለሁ !
Re: ሟርተኞች ሆይ - በጦርነቱም በዲፕሎማሲውም አብይ አሸንፏል በቃ!
Posted: 06 Nov 2022, 08:05
by Selam/
በዘር ፖለቲካ ማንም አያሸንፍም! መጨረሻው እንደወያኔ መክሰር ነው።
ጽንፈኝነት ከኢትዮዽያ ተጠራርጎ እንዲጠፋ ያለው አማራጭ አንድ ነው፥ የዘር ፖለቲካንና ክልል የተባለ አስተሳሰብ ከስሩ ነቅሎ መጣል። አንቀጽ 39 የዘር ፖለቲካ ውጤት ነው እንጂ ምክንያት አይደለም። ጥንብ ዘረኝነት ከሌለ መገንጠል የሚባል አስተሳሰብ አይኖርም። በአሜሪካ ከመገንጠል ጋ ተያይዞ የተቀጣጠለው ጦርነት መንስኤው ዘረኝነት ነበር። አሁን መገንጠል በህግ የታገደ ጉዳይ ነው። መገንጠል ብጥብጥና ስርዐተ አልበኝነትን (አናርኪ) ለመጠንሰስ ሆን ብሎ የተቸነከረ የመለስ ዜናዊ ታይም ቦንብ ነው። imagine all individual southern subregions seeking secession one after the other. Abiy should abolish Article 39 now!
Horus wrote: ↑05 Nov 2022, 22:10
Selam/ wrote: ↑05 Nov 2022, 16:09
አብይ ጦርነቱን ድብን አድርጎ አሸንፏል። Period!
የዲፕሎማቲኩን ኅብረተሰብንም አፍ አዘግቷል። እንደወያኔ አጎንብሰው ይቅርታ ከማለት ሌላ አማራጭ የላቸውም። ሰው እየሞተ ዛፍ ይተክላል ያሉትም ሟርተኞች ፤ ሀገሪቷ ሰታምርና ሰትለመልም ከማየት ሌላ ምንም አይፈይዱም። የአብይ ቀጣይ ስራ ሸኔ የሚባለውን የእበት ስብስብ መደቆስና ጥንብ ዘረኝነትን ማጥፋት፣ ክልል የተባለ ግሳንግስን መበታተን ነው። He will be cooked if he doesn’t start that process before the next election!
selam,
You said, "ክልል የተባለ ግሳንግስን መበታተን ነው። He will be cooked if he doesn’t start that process before the next election!" ችግሩ ይህ ያንተ ምኞት እንጂ ያቢይ እምነታ እስትራተጂ አይደለም! በዚህ ጉዳይ ላይ ሌላ ረጅም ሃረግ እከፍታለሁ። ላሁኑ ይህን ለበልህ ይህ አንተ የምትለው ማለትም
ባስቸኳይ ክልሎችና አንቀጽ 39 ከማፍረስ ካልተነሳ ከላይ ካልከው በተቃራኒ አቢይ በፖለቲካውም በዲፕሎማሲውም ይሸነፋል! ለምን የሚለው ሌላ ቦታ በሰፊው እመለስበታለሁ !
Re: ሟርተኞች ሆይ - በጦርነቱም በዲፕሎማሲውም አብይ አሸንፏል በቃ!
Posted: 06 Nov 2022, 10:07
by Misraq
ግለሰብ አምላኪው ውታፍ ነቃዩ ሰላም
ይህ ጦርነት የአብይ ብቻ አይደለም ስትለን ኖረህ አሁን ዞረህ አብይ አሸነፈ ስትል አታፍርም? ጦርነቱ የኢትዮጵያ እና የኤርትራ ሕዝቦች ያሸነፉት ጦርነት ነው፥፥ ተሸናፊውም የምእራቡ አለምና በግርድና ለማገልገግል ሲወጋን የነበረው የትግራይ ባንዳ ሕዝብ ነው
Re: ሟርተኞች ሆይ - በጦርነቱም በዲፕሎማሲውም አብይ አሸንፏል በቃ!
Posted: 06 Nov 2022, 11:03
by Educator
Congratulations!
Selam/ wrote: ↑05 Nov 2022, 16:09
አብይ ጦርነቱን ድብን አድርጎ አሸንፏል። Period!
የዲፕሎማቲኩን ኅብረተሰብንም አፍ አዘግቷል። እንደወያኔ አጎንብሰው ይቅርታ ከማለት ሌላ አማራጭ የላቸውም። ሰው እየሞተ ዛፍ ይተክላል ያሉትም ሟርተኞች ፤ ሀገሪቷ ሰታምርና ሰትለመልም ከማየት ሌላ ምንም አይፈይዱም። የአብይ ቀጣይ ስራ ሸኔ የሚባለውን የእበት ስብስብ መደቆስና ጥንብ ዘረኝነትን ማጥፋት፣ ክልል የተባለ ግሳንግስን መበታተን ነው። He will be cooked if he doesn’t start that process before the next election!
Re: ሟርተኞች ሆይ - በጦርነቱም በዲፕሎማሲውም አብይ አሸንፏል በቃ!
Posted: 06 Nov 2022, 11:07
by Abere
ተደምሮ፥ ደምሮ ደምሮ ዜሮ ያገኘው ጎበዙ ጋዜጠኛ።
ሲሳይ አጌና ይህን ደስታ ሰምቷል።
እንደት ደሬቲዩብ ተቀደመ።
Educator wrote: ↑06 Nov 2022, 11:03

Posted: 06 Nov 2022, 14:14
by Selam/
ውርጋጥ፣ ያለ ጥሩ መሪ ጦርነት አይደለም ረብሻ አታሸንፍም። ጠቅላዩ አሸነፈ፣ ኮረንቲ ጨብጥ። ውዳቂ!
Misraq wrote: ↑06 Nov 2022, 10:07
ግለሰብ አምላኪው ውታፍ ነቃዩ ሰላም
ይህ ጦርነት የአብይ ብቻ አይደለም ስትለን ኖረህ አሁን ዞረህ አብይ አሸነፈ ስትል አታፍርም? ጦርነቱ የኢትዮጵያ እና የኤርትራ ሕዝቦች ያሸነፉት ጦርነት ነው፥፥ ተሸናፊውም የምእራቡ አለምና በግርድና ለማገልገግል ሲወጋን የነበረው የትግራይ ባንዳ ሕዝብ ነው
Re: ሟርተኞች ሆይ - በጦርነቱም በዲፕሎማሲውም አብይ አሸንፏል በቃ!
Posted: 06 Nov 2022, 14:24
by Selam/
ጥሩ ነው፣ ከተደበቁበት ቁጥቋጦ ወጥተው በደንብ ይታዩ፤ በላይነሽ ደስ እንዲላት። በደንብ ሰተት ብለው ይግቡ ልክ ወያኔ ዘው ብሎ ቆቦ እንደገባው።
Abere wrote: ↑06 Nov 2022, 11:07
ተደምሮ፥ ደምሮ ደምሮ ዜሮ ያገኘው ጎበዙ ጋዜጠኛ።

ሲሳይ አጌና ይህን ደስታ ሰምቷል።

እንደት ደሬቲዩብ ተቀደመ።
Educator wrote: ↑06 Nov 2022, 11:03
Congratulations!
Selam/ wrote: ↑05 Nov 2022, 16:09
አብይ ጦርነቱን ድብን አድርጎ አሸንፏል። Period!
የዲፕሎማቲኩን ኅብረተሰብንም አፍ አዘግቷል። እንደወያኔ አጎንብሰው ይቅርታ ከማለት ሌላ አማራጭ የላቸውም። ሰው እየሞተ ዛፍ ይተክላል ያሉትም ሟርተኞች ፤ ሀገሪቷ ሰታምርና ሰትለመልም ከማየት ሌላ ምንም አይፈይዱም። የአብይ ቀጣይ ስራ ሸኔ የሚባለውን የእበት ስብስብ መደቆስና ጥንብ ዘረኝነትን ማጥፋት፣ ክልል የተባለ ግሳንግስን መበታተን ነው። He will be cooked if he doesn’t start that process before the next election!
Re: ሟርተኞች ሆይ - በጦርነቱም በዲፕሎማሲውም አብይ አሸንፏል በቃ!
Posted: 06 Nov 2022, 14:54
by Horus
selam,
እኔ ካንተ ጋር ሙሉ በሙሉ የምስማማብት አንድ ዋና ነጥብ አለ፤ እሱም የጎሳ ስር ዓትና አንቀጽ 39 እስካልጠፋ ድረስ ተረኛው ከሻፊ እራሱ አቢይ ነው የሚለው ነው። ይህ ከሆነ ጽኑ አቋምህ ኮንፈርም አድርግልኝ። ማለትም የኢትዮጵያ ፈንዳሜንታል ችግር የዜግነት ፖለቲካ አለመኖር ነው የምትል ከሆነ ከላይ ያስቀመጥከው ምልከታና ግምት ስህተት አለው ። ምን ማለተ እንደ ሆነ ላብራራ ።
አቢይ አህመድ በትግሬ ጦርነት በዉጊያ ያገኘው ድል በትክክል ምን ያህል እንደሆነ እኛ እዚህ ሆነን አናውቅም ። አቢይም ሆነ ወያኔ እንዲስማሙ የገፏቸው ቁልፍ ምክንያቶች ምን እንደ ሆኑ በውል አናውቅም። ግምት ብቻ ነው ያለን? ትግሬዎች የተስማሙት ለብልሃት ነው? ለጥቅም ነው? ወይስ ስለተሸነፉ በፍርሃት ? የቱ ነው? አናውቅም። አቢይ የስማማው ለብልሃት ነው? ለስልጣን ነው? ጦርነቱን ማሸነፍ እንደ ማይችል ስላወቀ ? ወይስ ሌላ? የቱ ነው አናውቅም።
አንድ በርግጠኝነት የምናውቀው ነገር አለ፤ እሱም ትግሬዎች የጎሳው ሕገ መንግስት አክብረው፣ በጎሳው ፌዴሬሽን ስር መኖር እስከ ተስማሙ ድረስ ክልልነታቸው ተከብሮ የአንቀጽ 39 መብታቸው (ማለትም ከፈለጉ የመገንጠል) መብታቸው የሚያረጋግጥ ትምምነት ነው አቢይ በፕሪቶሪያ የፈረመው። በቃ ይህ ነው ብቸኛው የፖለቲካ ፍሬነገር!
ከወዲሁ መላው የምዕራብ አፍቃሬ ወያኔና ተገንጣይ ትግሬ የሚቀጥለው የትግል አላማና መፈክራቸው የትግሬ መንግስትነትና አንቀጽ 39 ነው! ይህን ነው አቢይ በደቡብ አፍሪካ ለትግሬዎች ያስረከበው!
ይህ ያቢይ አቋምና ኮንሴሽን ደሞ አንተ የጎሳ ሰርዓት መጥፋት አለበት ከምትለው ጋር ሙሉ በሙሉ ተቃራኒ ነው ። ስለሆነም በድርድሩ አቢይ 100% አሸነፈ የሚለው ፍሬሚንግና ፕሮፓጋንዳ ከሪያሊቲው ጋር ተቃራኒ ነው ። ላጭር ግዜ የዲፕሎማሲና የፓፕሊክ ሪሌሽን ድል አግኝቷል አቢይ አህመድ፤ ነገር ግን አንተም እንዳልከው የረጅም ግዜ የፖለቲካና ፖሊሲ ሽንፈት ተቀብሎ ነው የተስማማው ።
አንተ የምትመኘው ከዚህ የሚቀጥለው ያቢይ ፕላን የጎሳውን ስርዓት ያጠፋል ብለህ ነው ። ያ ፋክት ሳይሆን ያንተ ምኞት እንደ ሆነ ማወቅ አለብህ ። ለወጥ የማምጣት እድሉን ፣ የለውጥ መሪ መሆኑ ሽሮ ነው ለግዜው ድርድሩን ያሸነፈው፣ ለረጅሙ አንተ ለምትለው ስራታዊ ለውጥ ተሸንፎ ነው ከድርድር የወጣው ።
ይህ ነው ባንተ አቋም ውስጥ ያለው ተቅርኖና ነገረ ተጣረስ!
Re: ሟርተኞች ሆይ - በጦርነቱም በዲፕሎማሲውም አብይ አሸንፏል በቃ!
Posted: 06 Nov 2022, 15:55
by Selam/
ግልፅ እኮ ነው የተናገርኩት። ኢትኒክ ፌዴራሊዝም በዚያ ከይሶ ኢትዮዽያ ላይ ብቻ የተተከለ መርዛማ ስርዓት ነው።
የትኛውም ሰው ይሁን መሪው፣ የዘር ፖለቲካ እስካለ ድረስ ዘላቂ ሰላም አይኖርም። መንግስቱም ተንገራግጮ ይወድቃል። ሆኖም ለሃሰባት ዓመት የተጎነጎነን ተንኮል በአንድ ምሽት ለውጥ ይደረግ፣ ሱሪ ባንገት ካልሆነ የምል ጸለምተኛም አይደለሁም። ስለትግራይም 39ም በለው ወይንም የዲያስፖራ ጫጫታ ፣ በየትኛውም አንቀዕ አይገነጠሉም። እንደዚያ ቢሆን አሳባቸው አይዋጉም ነበር።
እኔ አብይ ለውጥ ማምጣት አለበት ማለቴ ህልመኛ ካስባለኝ፣ አንተ ፈፅሞ አያመጣም ብለህ የደመደምከው ምን ልትባል ነው?
Horus wrote: ↑06 Nov 2022, 14:54
selam,
እኔ ካንተ ጋር ሙሉ በሙሉ የምስማማብት አንድ ዋና ነጥብ አለ፤ እሱም የጎሳ ስር ዓትና አንቀጽ 39 እስካልጠፋ ድረስ ተረኛው ከሻፊ እራሱ አቢይ ነው የሚለው ነው። ይህ ከሆነ ጽኑ አቋምህ ኮንፈርም አድርግልኝ። ማለትም የኢትዮጵያ ፈንዳሜንታል ችግር የዜግነት ፖለቲካ አለመኖር ነው የምትል ከሆነ ከላይ ያስቀመጥከው ምልከታና ግምት ስህተት አለው ። ምን ማለተ እንደ ሆነ ላብራራ ።
አቢይ አህመድ በትግሬ ጦርነት በዉጊያ ያገኘው ድል በትክክል ምን ያህል እንደሆነ እኛ እዚህ ሆነን አናውቅም ። አቢይም ሆነ ወያኔ እንዲስማሙ የገፏቸው ቁልፍ ምክንያቶች ምን እንደ ሆኑ በውል አናውቅም። ግምት ብቻ ነው ያለን? ትግሬዎች የተስማሙት ለብልሃት ነው? ለጥቅም ነው? ወይስ ስለተሸነፉ በፍርሃት ? የቱ ነው? አናውቅም። አቢይ የስማማው ለብልሃት ነው? ለስልጣን ነው? ጦርነቱን ማሸነፍ እንደ ማይችል ስላወቀ ? ወይስ ሌላ? የቱ ነው አናውቅም።
አንድ በርግጠኝነት የምናውቀው ነገር አለ፤ እሱም ትግሬዎች የጎሳው ሕገ መንግስት አክብረው፣ በጎሳው ፌዴሬሽን ስር መኖር እስከ ተስማሙ ድረስ ክልልነታቸው ተከብሮ የአንቀጽ 39 መብታቸው (ማለትም ከፈለጉ የመገንጠል) መብታቸው የሚያረጋግጥ ትምምነት ነው አቢይ በፕሪቶሪያ የፈረመው። በቃ ይህ ነው ብቸኛው የፖለቲካ ፍሬነገር!
ከወዲሁ መላው የምዕራብ አፍቃሬ ወያኔና ተገንጣይ ትግሬ የሚቀጥለው የትግል አላማና መፈክራቸው የትግሬ መንግስትነትና አንቀጽ 39 ነው! ይህን ነው አቢይ በደቡብ አፍሪካ ለትግሬዎች ያስረከበው!
ይህ ያቢይ አቋምና ኮንሴሽን ደሞ አንተ የጎሳ ሰርዓት መጥፋት አለበት ከምትለው ጋር ሙሉ በሙሉ ተቃራኒ ነው ። ስለሆነም በድርድሩ አቢይ 100% አሸነፈ የሚለው ፍሬሚንኛ ፕሮፓጋንዳ ከሪያሊቲው ጋር ተቃራኒ ነው ። ላጭር ግዜ የዲፕሎማሲና የፓፕሊክ ሪሌሽን ድል አግኝቷል አቢይ አህመድ፤ ነገር ግን አንተም እንዳልከው የረጅም ግዜ የፖለቲካና ፖሊሲ ሽንፈት ተቀብሎ ነው የተስማማው ።
አንተ የምትመኘው ከዚህ የሚቀጥለው ያቢይ ፕላን የጎሳውን ስርዓት ያጠፋል ብለህ ነው ። ያ ፋክት ሳይሆን ያንተ ምኞት እንደ ሆነ ማወቅ አለብህ ። ለወጥ የማምጣት እድሉን ፣ የለውጥ መሪ መሆኑ ሽሮ ነው ለግዜው ድርድሩን ያሸነፈው፣ ለረጅሙ አንተ ለምትለው ስራታዊ ለውጥ ተሸንፎ ነው ከድርድር የወጣው ።
ይህ ነው ባንተ አቋም ውስጥ ያለው ተቅርኖና ነገረ ተጣረስ!
Re: ሟርተኞች ሆይ - በጦርነቱም በዲፕሎማሲውም አብይ አሸንፏል በቃ!
Posted: 06 Nov 2022, 16:17
by Horus
ሰላም፣
ትግሬዎች አገር ለመሆን አፍሪካ አንድነት፣ ተመድ፣ አሜሪካ፣ አውሮፓ አንድነት ወዘተ መፍቀድ አለባቸው ። ይህን ድጋፍ እንደ ማያገኙ ትግሬዎች እራሳቸው ደጋግመው ተናግረዋል ። እነሱ አንቀጽ 39 እና የጎሳ ሕገ መንግስት የሚፈልጉት ኢትዮጵያ እነሱ በሰሩት ስርዓት መገዛቷን እንድትቀጥል ነው።
የአቢይ አህመድ ስልጣን ሙሉ በሙሉ የቆመው በዚህ የትግሬ ፍጥረት በሆነው የጎሳ ሲስተም ላይ ነው ። በቃ! አሁን ደግሞ በመላ አፍሪካ ፊትና አለም ፊት ይህን የትግሬ ሲስተም እንደ ማይነካ፣ መከበር እንዳለበት ፈርሞ ከወጣ በኋላ አንተ በታምራዊ ምናብ አቢይ ነገ ተነስቶ ይህን የዘር ሲስተም ያጠፋል ብለህ ትመኛለህ!!! ይመችህ ምኞት አይከለከልም!
Re: ሟርተኞች ሆይ - በጦርነቱም በዲፕሎማሲውም አብይ አሸንፏል በቃ!
Posted: 06 Nov 2022, 16:25
by Right
ጽንፈኝነት ከኢትዮዽያ ተጠራርጎ እንዲጠፋ ያለው አማራጭ አንድ ነው፥ የዘር ፖለቲካንና ክልል የተባለ አስተሳሰብ ከስሩ ነቅሎ መጣል። አንቀጽ
Gurage man, You are embarrassingly stupid.
We heard it clearly from the horse’s mouth why should we care about what the cadres say.
The PM elaborately said he will never negotiate on the current constitution. He said, it is the complaint of only one ethnic group.
Enjoy your peace party while it lasts. Don’t forget to entertain Getachew Reda at the Sheraton. Maferia.
Re: ሟርተኞች ሆይ - በጦርነቱም በዲፕሎማሲውም አብይ አሸንፏል በቃ!
Posted: 07 Nov 2022, 08:47
by Selam/
አሁን ደግሞ በመላ አፍሪካ ፊትና አለም ፊት ይህን የትግሬ ሲስተም እንደ ማይነካ፣ መከበር እንዳለበት ፈርሞ ከወጣ በኋላ አንተ በታምራዊ ምናብ አቢይ ነገ ተነስቶ ይህን የዘር ሲስተም ያጠፋል ብለህ ትመኛለህ
I don’t understand your point. I put a non-opinionated condition for the future survival and success of the current government. Whereas you assume as usual, which is a reflection of your typical blind assertion pattern: Gurages don’t steal; Wolkite Unversity is pure; we are the best of all; he is the Ethiopian Ataturk; it will be a sweeping victory; she didn’t ride a bus; a child out of wedlock; all Oromos are Racist; all Tigreans are terrorists, Amharas are this and that. At least try to put out a couple of scenarios for various outcomes without being dogmatic.
Horus wrote: ↑06 Nov 2022, 16:17