ያሀገር ጉዳይ ነውና ኢትዮጵያን የምንል ሁሉ ረጋ እንበልና.......
ብዙ አልን ሌላ ብዙ ማለትም እንችላለን ዳሩ ግን ያሀገር ጉዳይ ነውና ኢትዮጵያን የምንል ሁሉ ረጋ እንበልና መበሻሸቁንም ረገብ እናድርግና “ለሰዎቹም” የማገገሚያ ጊዜ ሰጥተናቸው ፣ወደ ቀልቡ መመለስ የሚችል ካለ የሚመለስበት ጊዜ እንስጠው። ይህ ካልሆነና አሁንም አንዳንዶቹ ሲሉ እንደምንሰማው "እንደ ጀመርነው አገራችንን ለማፍረስ እባካቹ ፈረንጆች እርዱን" እያሉ በአውሮፓና አሜሪካ ደጅ አፍ የሚፀኑ ከሆነና 'ከሳቱ ወደ ረመጡ' መንገድን ከመረጡ ያን ጊዜ እንነጋገራለን ፣ ለአሁን ግን እንደኔ አመለካከት ሁላችንም መጎነታተልና መበሻሸቁን ረገብ አርገን ስምምነቱ የሚሳካበትን ገንቢ ሀሳቦች ላይ ብናዞትር የተሻለ ይመስለኛል። ምክንያቱም ጥረት እየተደረገ ያለው ሀገሪቷ ላይ ሰላም ለማምጣት ነው ፣ ሰላም ለማምጣት ደግሞ ብሽሽቅ/መሰዳደብ የሚጨምረው ጥሩ ነገር አይኖርም። ከዚህ ጋር ተያይዞ ካለፍነው ችግር ባልተናነሰ ሌላ ችግር ለመፍጠር እየሞከሩ ባሉት እንዳንወናበድ ጥንቃቄ ማረግ ያለብን፤ "ከኛም ጋር ድርድር መደረግ አለበት-ሸኔ" ፣ "እኛ ከሌለንበት ድርሩ ወጤት አያመጣም ወይም ተግባራዊ እይሆንም-አክራሪ አማራ ነን ባዮች" ፣ "ተከዳን-እዛዉ አማራ አካባቢ" እና የመሳሰሉትን እያሉ የሚያጭበረብሩትን ነው። እነዚህ የለፍላፊዎቹ አጀንዳዎች አደሉም እነሱ ተከፋይ አስፈፃሚ ናቸው ፣ የሁሉም ማላዘን ምንጩ ዞሮዞሮ ምዕራባውያን እና አስፈፃሚያቸው ወያኔ ነበሩ። ተቀጥላ አስፈፃሚዎች መሆናቸው ነው እነዚኞቹ።
TheManWhoSawTomorrow
TheManWhoSawTomorrow
-
Sam Ebalalehu
- Member
- Posts: 3639
- Joined: 23 Jun 2018, 21:29
Re: ያሀገር ጉዳይ ነውና ኢትዮጵያን የምንል ሁሉ ረጋ እንበልና.......
ሽኔ ምንግዜም ትጥቁን ፈቶ ለመግባት የሚችል ይመስለኛል። እኛም ደቡብ አፉሪካ ሄደን ድርድር እናድርግ ከሆነ ነገሩ ቅዠት ላይ ነው ያሉት ማለት ነው። የህወሀት ነገር እልባት ሲያገኝ የ ሸኔ ነገር ብዙም የሚያሰጋ አይሆንም። ለዛ ነው ስምምነቱ ላይ ከውጭም ሆነ ከአገር በቀል የኢትዮጵያ ጠላቶች ጋር ግንኙነት እንዳይኖረው የሚለው አንቀጽ የተካተተው።
በአማራ ስም ER ላይ የሚወራጩት ከ ዘጠና ፐርሰንት በላይ የህወሀት ካድሬዎች ናቸው። ሰሞኑን እራሳቸውን የማታለል ዘመቻቸውን ይቀጥሉበታል። ነገሮች ቶሎ የሚገባቸው አይነት ፍጥረቶች አይደሉም።
እነሱም ቢሆን በሳምንታት ውስጥ የደቡብ አፉሪካው ስምምነት ምን እንደሆነ ይገባቸዋል።
አሁንም በ US አደባባዪች መንከባለል ህወሓትን እንደገና ህይወት ይዘራለታል ብለው የሚያስቡ ካሉ የሚታዘንላቸው እንጂ የሚያስፈሩ ሀይል አይደሉም።
በአማራ ስም ER ላይ የሚወራጩት ከ ዘጠና ፐርሰንት በላይ የህወሀት ካድሬዎች ናቸው። ሰሞኑን እራሳቸውን የማታለል ዘመቻቸውን ይቀጥሉበታል። ነገሮች ቶሎ የሚገባቸው አይነት ፍጥረቶች አይደሉም።
እነሱም ቢሆን በሳምንታት ውስጥ የደቡብ አፉሪካው ስምምነት ምን እንደሆነ ይገባቸዋል።
አሁንም በ US አደባባዪች መንከባለል ህወሓትን እንደገና ህይወት ይዘራለታል ብለው የሚያስቡ ካሉ የሚታዘንላቸው እንጂ የሚያስፈሩ ሀይል አይደሉም።
Re: ያሀገር ጉዳይ ነውና ኢትዮጵያን የምንል ሁሉ ረጋ እንበልና.......
Hopeless Gurage!
What are you singing? Taye Denda, what are you preaching?
This leadership blunder has been exposed. It cost the nation big. Human lives, infrastructures that will take decades to replace and guess what the criminals who started it all are back in to society on a red carpet.
Leadership 101:
-do what is necessary to avoid war. That cranky old man the late Prof. Mesfin w/m suggested then for the new PM Abiye Ahmed to house arrest the TPLF leaders before they leave town. He said “if you let them go now then you may have to go to war to get rid off them later.” That advise understandably was not followed.
-prepare carefully for a war. If you go to a war it is not only the start but ending it decisively is as important.
What transpired in Ethiopia is a complete joke. A nation of 125 mil fighting a sieged 3 mil rag tag shifta couldn’t get it done.
What a shame. The criminals who massacred, raped, tortured and burned children alive are back to society without any consequences. The 5 star hotels were busy in Addis entertaining these criminals where as the displaced live in shelters.
And Abiye Ahmed is still a PM. What a joke.

Was Ethiopia in civil war? Taye Denda says so. Where is the terrorist junta propaganda now
Peace is what every sane person aspires. Of course Ethiopians deserve peace for they have been living in constant terror since the last 31 years. Talking and singing about peace is customary, because it preoccupies the minds of ordinary citizens, yet not targeting on the obstacles of peace at core is the problem. Pragmaticism is what Ethiopia needs, not rhetoric to cover up the obstacle for peace to come true. The very existence of Ethiopia and the peace of her ordinary citizens is robbed by the terrorist Tigre Woyane and OLF illegal constitution. The heart of this constitution which is Article 39 and the recognition that only ethnic groups are owners of everything, not citizens is the one that is fueling the conflict. This conflict will continue. For sure, the PP-TPLF negotiation will short live and more lives are on the line to death and war. If Taye Denda is talking about real peace, he should advocate for the banning of TPLF- OLF owns constitution. Anything less than asking the change of the TPLF-OLF constitution is just playing games against Ethiopians as if we do not know the intention of soft talks from PP and TPLF. Obviously, now the PP and TPLF wutaf-neqai is the season of talking soft and making love and political fl!rt with TPLF.
The PP-OLF junta and TPLF junta courtship and fl!rting season
Well, the attempt to miscarry justice is a trap to your criminal organizations of OLF-PP and TPLF. Citizens are far a head.

ስለ ሸኔ ባልከው ነገር በከፊል እስማማለሁ። ነገሩ እንደዚህ ነው፣ ወያኔ(ሙት ወቃሽ እንዳትሉኝ
) በራሱ ወይም ብቻውን ምንም ያህል የጦር መሳሪያ ቢሰበስብ ለኢትዮጵያ ጦር አስፈሪ አልነበረም፣ መላው የምዕራቡ አለም ዘምቶብን እንጂ፤ የምዕራቡ አለም አሁን ወያኔ ያለበትን ሁኔታ ጠንቅቀው ያቃሉ እናም በርግጠኝነት ማለት የሚቻለው የወያኔን መክሰም ዝም ብለው እንደማይመለቱ ነው። እናም ኢትዮጵያን ለማናወጥ/ለማተራመስ የሚቀጥለው አማራጭ ሸኔና ኦፌኮ ካምፕ ሊሆን የሚችልበት ሁኔታ ይታየኛል። ምዕራቡ ወያኔን ይረዳል፣ ወያኔና ግብፅ ሸኔን ይረዳሉ፤ አሁን ወያኔ ከቀመር (equation) ውስጥ ተወገደ እንበል ፣ ኢትዮጵያ መናወጥ ካለባት አማራጭ ያስፈልጋል።
"የER አማራዎች" በስምምነቱ በጣም የተናደዱ ይመስላል!
"የER አማራዎች" በስምምነቱ በጣም የተናደዱ ይመስላል!
Sam Ebalalehu wrote: ↑05 Nov 2022, 11:36ሽኔ ምንግዜም ትጥቁን ፈቶ ለመግባት የሚችል ይመስለኛል። እኛም ደቡብ አፉሪካ ሄደን ድርድር እናድርግ ከሆነ ነገሩ ቅዠት ላይ ነው ያሉት ማለት ነው። የህወሀት ነገር እልባት ሲያገኝ የ ሸኔ ነገር ብዙም የሚያሰጋ አይሆንም። ለዛ ነው ስምምነቱ ላይ ከውጭም ሆነ ከአገር በቀል የኢትዮጵያ ጠላቶች ጋር ግንኙነት እንዳይኖረው የሚለው አንቀጽ የተካተተው።
በአማራ ስም ER ላይ የሚወራጩት ከ ዘጠና ፐርሰንት በላይ የህወሀት ካድሬዎች ናቸው። ሰሞኑን እራሳቸውን የማታለል ዘመቻቸውን ይቀጥሉበታል። ነገሮች ቶሎ የሚገባቸው አይነት ፍጥረቶች አይደሉም።
እነሱም ቢሆን በሳምንታት ውስጥ የደቡብ አፉሪካው ስምምነት ምን እንደሆነ ይገባቸዋል።
አሁንም በ US አደባባዪች መንከባለል ህወሓትን እንደገና ህይወት ይዘራለታል ብለው የሚያስቡ ካሉ የሚታዘንላቸው እንጂ የሚያስፈሩ ሀይል አይደሉም።
Last edited by Y3n3g3s3w on 05 Nov 2022, 22:20, edited 1 time in total.
Re: ያሀገር ጉዳይ ነውና ኢትዮጵያን የምንል ሁሉ ረጋ እንበልና.......
Wesha Gurage
You are sniffing scrap.
MOLACHA LEBA
You are sniffing scrap.
MOLACHA LEBA
-
Sam Ebalalehu
- Member
- Posts: 3639
- Joined: 23 Jun 2018, 21:29
Re: ያሀገር ጉዳይ ነውና ኢትዮጵያን የምንል ሁሉ ረጋ እንበልና.......
የምእራቡ አለም ለወያኔ ዘላለማዊ ፍቅር አለው ብሎ ማሰብ ትልቅ ስህተት ነው። ወያኔ እኔ ከሌለሁ ኢትዮጵያ ትፈርሳለች ብሎ ሲሰብክ ኖሮአል። በጦርነት እማንቀመስም ነን ብሎ ተደጋጋሚ ዲስኩር አድርጎአል። በኢትዮጵያ ስምም የሱን ፕሮፓጋንዳ የሚነዙለት ምእራባውያንን ገዝቶአል።
የነዚህ ጥምረት ነው የምእራቡ አለም ከህወሓት ጎን ወግኖ እንዲቆይ ያደረገዉ።
አሁን የምእራቡ አለም ህወሓት የኢትዮጵያን ፓለቲካ ከአሁን በሖላ ቅንጣት ያህል ማሽከርከር እንደማይችል ተረድቶአል።
የምእራቡ አለም ከተሸናፊ ጋር አብሮ ሀዘን ይቀመጣል ብሎ ማሰብ የዋህነት ነው።
ሽኔን በተመለከተ የምዕራቡን አለም ፍቅርን አግኝቶአል ብሎ ማሰብም ከጅምሩ ይቸግራል።
የነዚህ ጥምረት ነው የምእራቡ አለም ከህወሓት ጎን ወግኖ እንዲቆይ ያደረገዉ።
አሁን የምእራቡ አለም ህወሓት የኢትዮጵያን ፓለቲካ ከአሁን በሖላ ቅንጣት ያህል ማሽከርከር እንደማይችል ተረድቶአል።
የምእራቡ አለም ከተሸናፊ ጋር አብሮ ሀዘን ይቀመጣል ብሎ ማሰብ የዋህነት ነው።
ሽኔን በተመለከተ የምዕራቡን አለም ፍቅርን አግኝቶአል ብሎ ማሰብም ከጅምሩ ይቸግራል።
Re: ያሀገር ጉዳይ ነውና ኢትዮጵያን የምንል ሁሉ ረጋ እንበልና.......
በወያኔ-ኦነግ የሁለትዮሽ ደደቢት ህገ-መንግስት አንቀጽ 39 ማለት ኢትዮጵያ ልኡላዊት አገር አለመሆኗን በቂ ገላጭ ነው፡ ይህ ማለት ፈጥኖም ይሁን ዘግይቶ ኢትዮጵያ ትፈርሳለች የሚል ህገ-መንግስት ነው። በመቀጠልም በሳውድ አረብያ አምባሳደር የሆነው የኦነጉ ሌንጮ ለታ ኢትዮጵያን በማፈራረስ ኦሮምያን መስራት ላይ ነን ብሎ እያስረዳን ነው። ለምን ልታጭበረብሩን ትፈልጋላችሁ።
Sam Ebalalehu wrote: ↑05 Nov 2022, 16:06የምእራቡ አለም ለወያኔ ዘላለማዊ ፍቅር አለው ብሎ ማሰብ ትልቅ ስህተት ነው። ወያኔ እኔ ከሌለሁ ኢትዮጵያ ትፈርሳለች ብሎ ሲሰብክ ኖሮአል። በጦርነት እማንቀመስም ነን ብሎ ተደጋጋሚ ዲስኩር አድርጎአል። በኢትዮጵያ ስምም የሱን ፕሮፓጋንዳ የሚነዙለት ምእራባውያንን ገዝቶአል።
የነዚህ ጥምረት ነው የምእራቡ አለም ከህወሓት ጎን ወግኖ እንዲቆይ ያደረገዉ።
አሁን የምእራቡ አለም ህወሓት የኢትዮጵያን ፓለቲካ ከአሁን በሖላ ቅንጣት ያህል ማሽከርከር እንደማይችል ተረድቶአል።
የምእራቡ አለም ከተሸናፊ ጋር አብሮ ሀዘን ይቀመጣል ብሎ ማሰብ የዋህነት ነው።
ሽኔን በተመለከተ የምዕራቡን አለም ፍቅርን አግኝቶአል ብሎ ማሰብም ከጅምሩ ይቸግራል።
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 13256
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: ያሀገር ጉዳይ ነውና ኢትዮጵያን የምንል ሁሉ ረጋ እንበልና.......
Sam,Sam Ebalalehu wrote: ↑05 Nov 2022, 11:36ሽኔ ምንግዜም ትጥቁን ፈቶ ለመግባት የሚችል ይመስለኛል። እኛም ደቡብ አፉሪካ ሄደን ድርድር እናድርግ ከሆነ ነገሩ ቅዠት ላይ ነው ያሉት ማለት ነው። የህወሀት ነገር እልባት ሲያገኝ የ ሸኔ ነገር ብዙም የሚያሰጋ አይሆንም። ለዛ ነው ስምምነቱ ላይ ከውጭም ሆነ ከአገር በቀል የኢትዮጵያ ጠላቶች ጋር ግንኙነት እንዳይኖረው የሚለው አንቀጽ የተካተተው።
በአማራ ስም ER ላይ የሚወራጩት ከ ዘጠና ፐርሰንት በላይ የህወሀት ካድሬዎች ናቸው። ሰሞኑን እራሳቸውን የማታለል ዘመቻቸውን ይቀጥሉበታል። ነገሮች ቶሎ የሚገባቸው አይነት ፍጥረቶች አይደሉም።
እነሱም ቢሆን በሳምንታት ውስጥ የደቡብ አፉሪካው ስምምነት ምን እንደሆነ ይገባቸዋል።
አሁንም በ US አደባባዪች መንከባለል ህወሓትን እንደገና ህይወት ይዘራለታል ብለው የሚያስቡ ካሉ የሚታዘንላቸው እንጂ የሚያስፈሩ ሀይል አይደሉም።
I heard at one time perhaps in this year or last year in a video of that Shene guy (Kumsa Diriba aka. Jaal Maro) making a remark infront of his supporters and recruits saying "we have been given a consent to pursue our goal of creating our homeland" or something very similar (it is my translation). He added and noted "the previous leaders of OLF never got such a consent". It is possible that there is a sign given to the entity to disturb the country, for what ever reason.
The main quesition here is why at this point in time? That is the main question that remained stuck to my mind.
Seyoum Teshome said in one of the video I posted today "we are fighting in a war that is not ours", this remark will going to stay with me for a long time to come.
-
Sam Ebalalehu
- Member
- Posts: 3639
- Joined: 23 Jun 2018, 21:29
Re: ያሀገር ጉዳይ ነውና ኢትዮጵያን የምንል ሁሉ ረጋ እንበልና.......
DTT, Yes, I have not heard what Seyoum said. From your describition I deduce he meant to say Ethiopia was a victim of the proxy diplomatic war that was going on between US and China. I have no doubt that is part of it, but the problem in Ethiopia is not entirely the result of it. I understand your concern, but I am more confident than before that Ethiopia is going to be a peacful country in a short period of time. The signing of the peace agreement in South Africa was the turning point.
I have no illuision in beleiving TPLF would sign such an agreement if it had even the smallest ability to keep fighting.
It is my belief TPLF signed because it exhausted its options.
I do believe the peace agreement is irreversible.
As for the TPLF supporters who closed highway in Seattle it just shows how ill-informed they are.
They could demonstrate anywhere they want where it does not interfere with the flow of traffic. They chose the opposite. ማፈሪያ ናቸው።