Page 1 of 1

<በዝረራ የተሸነፉት ወያኔዎች ተሸነፉ እንዳይባል፤ ትጥቅ ፈተው ሊገቡ ነው ተብሎ ብልጽግና-ኦነግ እንድያወራላቸው ተስማሙ።> መስከረም አበራ:: ይህ መቶ በመቶ ትክክለኛ አገላለጽ ነው።

Posted: 05 Nov 2022, 10:27
by Abere
<በዝረራ የተሸነፉት ወያኔዎች ተሸነፉ እንዳይባል፤ ትጥቅ ፈተው ሊገቡ ነው ተብሎ ብልጽግና-ኦነግ እንድያወራላቸው ተስማሙ።> መስከረም አበራ:: ይህ መቶ በመቶ ትክክለኛ አገላለጽ ነው።

ሌላው የመስከረም እውነተኛ አገላለጽ። ብልጽግና ኦነግ የዘወትር የስጋት ምንጭ ወይም ደካማጎን የሆነበት "የሽግግር መንግስት በአስቸኳይ መቋቋም አለበት" የሚለውን ህዝባዊ ግፊት ወያኔ ለአብይ አህመድ እውቅና በመስጠት ስጋቱን እንደ ወያኔ ፍላጎት ከሆነ ለጊዜው አርቦለታል።