Page 1 of 1
ትግሬዎች በሁለት ማንኪያ እየበሉ ነው!
Posted: 04 Nov 2022, 16:25
by Horus
አንዱ የትህነግ ቡድን ስለሰላም እየተናገረ መብራትና ስልክ ሌላም ሌላም ከኢትዮጵያ ይቀርብለታል!
ሌላው ትህነግ ይህው ጦሩን አጠናክሮ እየተዋጋ ነው !
ይህ ባለሁለት ማንኪያ ታክቲክ ትግሬዎች አቢይን ለመሸወድ አውቀው የሚያደርጉት ላለመሆኑ ምን ፋክት አለ?
Re: ትግሬዎች በሁለት ማንኪያ እየበሉ ነው!
Posted: 04 Nov 2022, 16:38
by Abe Abraham
- የመቀሌ ህዝብም በትግርኛ ሲናገር ስምምነቱ ስለ ቶክስ ማቆምና ህዝባዊ ኣገልግሎቶች ወደ ነበሩበት መመለስ መሆኑን ነው የሚያውቀው።
Re: ትግሬዎች በሁለት ማንኪያ እየበሉ ነው!
Posted: 04 Nov 2022, 16:40
by Wedi
Horus wrote: ↑04 Nov 2022, 16:25
አንዱ የትህነግ ቡድን ስለሰላም እየተናገረ መብራትና ስልክ ሌላም ሌላም ከኢትዮጵያ ይቀርብለታል!
ሌላው ትህነግ ይህው ጦሩን አጠናክሮ እየተዋጋ ነው !
ይህ ባለሁለት ማንኪያ ታክቲክ ትግሬዎች አቢይን ለመሸወድ አውቀው የሚያደርጉት ላለመሆኑ ምን ፋክት አለ?
Horus ይህ እንደሚሆን የሚጠበቅ ነው፡፡ ትግሬዎች ይህን ዘዴ የተማሩት ደግሞ ከኦህዴድ/ኦነግ ሸኔ ነው፡፡
እንደምታእቀው ሸኔ የሚባል ነገር የለም፡፡ እነ ሽመልስ አብዲሣ እና አብይ አህመድ ግ ን በአካል የለለ ቡድን ሸኔ እያሉ ህዝብን እያታለሉ ነው ያሉት፡፡
እነ ሽመልስ አብዲሣ እና አብይ አህመድ ሸኔ እያሉ የሚጠሩት ራሳቸው ያደራጅትን እና ያስታጠቁት ገዳይ ቡድን ነው፡፡ አሁንም ወያኔው ይህን ከኦሮሙማ የተማሩ ይመስላል!!
Re: ትግሬዎች በሁለት ማንኪያ እየበሉ ነው!
Posted: 04 Nov 2022, 16:42
by Abere
የትግሬው ሼኔ
Totally, 100% expected.
Wedi wrote: ↑04 Nov 2022, 16:40
Horus wrote: ↑04 Nov 2022, 16:25
አንዱ የትህነግ ቡድን ስለሰላም እየተናገረ መብራትና ስልክ ሌላም ሌላም ከኢትዮጵያ ይቀርብለታል!
ሌላው ትህነግ ይህው ጦሩን አጠናክሮ እየተዋጋ ነው !
ይህ ባለሁለት ማንኪያ ታክቲክ ትግሬዎች አቢይን ለመሸወድ አውቀው የሚያደርጉት ላለመሆኑ ምን ፋክት አለ?
Horus ይህ እንደሚሆን የሚጠበቅ ነው፡፡ ትግሬዎች ይህን ዘዴ የተማሩት ደግሞ ከኦህዴድ/ኦነግ ሸኔ ነው፡፡
እንደምታእቀው ሸኔ የሚባል ነገር የለም፡፡ እነ ሽመልስ አብዲሣ እና አብይ አህመድ ግ ን በአካል የለለ ቡድን ሸኔ እያሉ ህዝብን እያታለሉ ነው ያሉት፡፡
እነ ሽመልስ አብዲሣ እና አብይ አህመድ ሸኔ እያሉ የሚጠሩት ራሳቸው ያደራጅትን እና ያስታጠቁት ገዳይ ቡድን ነው፡፡ አሁንም ወያኔው ይህን ከኦሮሙማ የተማሩ ይመስላል!!
Re: ትግሬዎች በሁለት ማንኪያ እየበሉ ነው!
Posted: 04 Nov 2022, 16:48
by Horus
Abe Abraham wrote: ↑04 Nov 2022, 16:38
- የመቀሌ ህዝብም በትግርኛ ሲናገር ስምምነቱ ስለ ቶክስ ማቆምና ህዝባዊ ኣገልግሎቶች ወደ ነበሩበት መመለስ መሆኑን ነው የሚያውቀው።
በትክክል! ተኩስ ማቆም ደሞ ትጥቅ መፍታት አይደለም !!! ሌላ ቦታ እንዳልኩ አቢይና ትህነግ ወረቀቱን የፈረሙት ለየራሳቸው ምክንያት እንጂ በአንድ ነገር ተስማምተው አይደለም ። They agreed for different reasons. ሁለት ህልም የሚያዩ ባንድ አልጋ ይተኛሉ ይባል የለ
Wedi,
ሬድዋን ስምምነቱን የሚቃወሙ በኛም ውስጥ አሉ ማለቱ እነማንን መጥቀሱ ነው? ዐማራ ነው ወይስ አፋር?
Re: ትግሬዎች በሁለት ማንኪያ እየበሉ ነው!
Posted: 04 Nov 2022, 17:09
by Abe Abraham
Horus wrote: ↑04 Nov 2022, 16:48
Abe Abraham wrote: ↑04 Nov 2022, 16:38
- የመቀሌ ህዝብም በትግርኛ ሲናገር ስምምነቱ ስለ ቶክስ ማቆምና ህዝባዊ ኣገልግሎቶች ወደ ነበሩበት መመለስ መሆኑን ነው የሚያውቀው።
በትክክል! ተኩስ ማቆም ደሞ ትጥቅ መፍታት አይደለም !!! ሌላ ቦታ እንዳልኩ አቢይን ትህነግ ወረቀቱን የፈረሙት ለየራሳቸው ምክንያት እንጂ በአንድ ነገር ተስማምተው አይደለም ። They agreed for different reasons. ሁለት ህልም የሚያዩ ባንድ አልጋ ይተኛሉ ይባል የለ
Wedi,
ሬድዋን ስምምነቱን የሚቃወሙ በኛም ውስጥ አሉ ማለቱ እነማንን መጥቀሱ ነው? ዐማራ ነው ወይስ አፋር?
" ስምምነቱ የሚቃወሙ ኣሉ " ምን ማለት ነው ? ጸረ-ሰላም ሃይል ሊሆን ይችላል ወይም ፍትሕ ተረግጠዋል የሚል ተገቢ ነጥብ ያለው የህብረተ-ሰቡ ክፍል ። ኣንደኛውን በቀላሉ ዲስሚስ ልታደርገው ትችላለህ ፡ ሁለተኛው ግን ጥንቃቄ የተሞላው ኣያያዝ ይጠይቃል ።
Re: ትግሬዎች በሁለት ማንኪያ እየበሉ ነው!
Posted: 04 Nov 2022, 17:55
by gearhead
ጉራጌ በተማረ ቁጥር እራሱን ይሸውዳል ልበል?
outcome of event of a population forms a distribution. such is the law of nature. It is rather the tilt of that distribution that is of essence.
በአንድ invisible umbrella ስር ብዙ አይነት ፓለቲካዊም የሲቪክ ድርጅቶች መመስረታቸው ተፈጥሮዋዊ አይቀሬ ነው!!
Re: ትግሬዎች በሁለት ማንኪያ እየበሉ ነው!
Posted: 05 Nov 2022, 11:31
by Abere
__
_This sounds like coming from an Orommuma crowd/herd thinking. Mob thinking the most dangerous leading to irrational conclusion. This irrational conclusion has nothing to do withthe 7 or 8 million Gurages. You are exposing your being using the ኬኛ style thinking. The fact of the matter is , TPLF is renaming it's second self which is exactly the same as ONEG-SHENE, the military wing of PP-OLF. This way they created labor divisions to achieve similar goals. For instance, Aby Amhed is PP-OLF chairman and "PM" he provide ONEG-SHENE the necessary military logistical supply and leak strategic information. In the same way, the Tigre-Shene, will get logistical supply from TPLF or PP-Tigre. We already had enough experience, the PP-Tigre last time gave away 100 Billion Ethiopian Birr to TPLF.
__ In sum, the only diseases of Ethiopia are the Tigre TPLF and the Oromo OLF. Imagine according to OLF it wanted to rule the 70% the none-Oromo Ethiopian population. It is a minority tyrannical imposition to dream the imposing 30% Oromo Aba-Geday rule over the 70% other Ethiopians.
___ Since you mentioned Gurage, do you know one community of Gurage (if I am correct, Chebo Gurage) is eliminated and swallowed by Orommuma, now they lost their mothers tongue. Since Orommuma started 31 years ago nearly 7 to 10 ethnic groups are lost, just like those other 24 tribes eliminated by Oromo migration in the 16th century.
gearhead wrote: ↑04 Nov 2022, 17:55
ጉራጌ በተማረ ቁጥር እራሱን ይሸውዳል ልበል?
outcome of event of a population forms a distribution. such is the law of nature. It is rather the tilt of that distribution that is of essence.
በአንድ invisible umbrella ስር ብዙ አይነት ፓለቲካዊም የሲቪክ ድርጅቶች መመስረታቸው ተፈጥሮዋዊ አይቀሬ ነው!!
Re: ትግሬዎች በሁለት ማንኪያ እየበሉ ነው!
Posted: 05 Nov 2022, 14:16

gearhead -
አሁንም አለህ እንዴ? መለስን ስቃወም ትቃወመኝ ነበር! አሁንም ትቃወምኛለህ! ፈረንጆች እንደሚሉት "The more things change, the more the same they stay"! ጭንቅላትህ እንደ ስምህ ነው መሰለኝ? እስቲ ስለ ጠቃቀስከው ደመናማ statistical distribution of a population እና ማለት ስለፈለከው Bell Curve የገባህን ነገረን?

አላዋቂ ሳሚ አሉ

Re: ትግሬዎች በሁለት ማንኪያ እየበሉ ነው!
Posted: 05 Nov 2022, 15:01
by gearhead
አቤት...ፖለቲካ አውርተህ ሞተሀል!! እብድ ስለሆንክ እራስህ ላይ ይጮህብሀል እንጂ ኦሮሙማ እየመረረህ ቂጡን የምትልሰው አብይ አማራጭ የሌለው የቆመበት የስልጣን መአከል መሆኑን እራሱም አውቆታል!!
ይብላኝ በቀን ለምትጨፈጭፏቸው ቅማንትና አገው ህዝቦች: ጉራጌ ያለፍርሀት እየዠለጠም እየተዠለጠም በደቡብ ህዝቦች የመቻቻል ደንብ አክብሮም ተከብሮም ይኖራል!! ጨፍልቆ ተጨፍልቆ ማንነቱ ከጠፋቀት ቅብርጥሰ ህዝበ ጎንደሬ እንቁራሪታዊ አቃጣሪነት አይሻም!! ቢሻም xenophobic እብድ ስለሆናችሁ እንደ ዶክተር ብርሀኑ ስብሰባ በAK47 ትቀበሉታላችሁ!!
ለነገሩ ጓንደሬ ከመንጫጫት ያለፈ የኢትዮጵያ nuanced sensibility እና equilibrium point ስለማይገባው ከፓለቲካ ገሸሽ ተደርጎ፣ ወደ ፍርድ ቤት ራፗር ጸሀፊነት ከተሸጋገረ ዘመን አልፎታል!! በሚስትነት ግን ስላልተቻላችሁ ተሸልፈትና ከእንቁራሪት ይልቅ ቀዳማዊ እመቤትነት ሞክር!!
...0
Abere wrote: ↑05 Nov 2022, 11:31
__
_This sounds like coming from an Orommuma crowd/herd thinking. Mob thinking the most dangerous leading to irrational conclusion. This irrational conclusion has nothing to do withthe 7 or 8 million Gurages. You are exposing your being using the ኬኛ style thinking. The fact of the matter is , TPLF is renaming it's second self which is exactly the same as ONEG-SHENE, the military wing of PP-OLF. This way they created labor divisions to achieve similar goals. For instance, Aby Amhed is PP-OLF chairman and "PM" he provide ONEG-SHENE the necessary military logistical supply and leak strategic information. In the same way, the Tigre-Shene, will get logistical supply from TPLF or PP-Tigre. We already had enough experience, the PP-Tigre last time gave away 100 Billion Ethiopian Birr to TPLF.
__ In sum, the only diseases of Ethiopia are the Tigre TPLF and the Oromo OLF. Imagine according to OLF it wanted to rule the 70% the none-Oromo Ethiopian population. It is a minority tyrannical imposition to dream the imposing 30% Oromo Aba-Geday rule over the 70% other Ethiopians.
___ Since you mentioned Gurage, do you know one community of Gurage (if I am correct, Chebo Gurage) is eliminated and swallowed by Orommuma, now they lost their mothers tongue. Since Orommuma started 31 years ago nearly 7 to 10 ethnic groups are lost, just like those other 24 tribes eliminated by Oromo migration in the 16th century.
gearhead wrote: ↑04 Nov 2022, 17:55
ጉራጌ በተማረ ቁጥር እራሱን ይሸውዳል ልበል?
outcome of event of a population forms a distribution. such is the law of nature. It is rather the tilt of that distribution that is of essence.
በአንድ invisible umbrella ስር ብዙ አይነት ፓለቲካዊም የሲቪክ ድርጅቶች መመስረታቸው ተፈጥሮዋዊ አይቀሬ ነው!!
Re: ትግሬዎች በሁለት ማንኪያ እየበሉ ነው!
Posted: 07 Nov 2022, 23:25
by Horus
ይህው በሁለት ማንኪያ ለመብላት መሞከር ማለት ይህ ነው! እስካሁን አንድም ትግሬ ትጥቅ መፍታት ጥሩ ነው ሰላም ነው ጥሩ፣ ጦርነት መጥፎ ነው የሚል ትግሬ የለም ። አንድ ትግሬ ዝም ብሎ አገልግሎችና እርዳታ ግምባታ ባስቸኳይ ይግባልን ይላል፣ ሁለት አመት ሙሉ የፈረስውን አረመንኔያዊ ተግባሩን ደብቆ! ሌላው ትግሬ ቅምጥሉ ዲያስፖራን ጨምሮ ስምምነቱ ተኩስ አቁሞ እርዳታ ለማቅረብ እንጂ ትጥቅ የሚፈታ ትግሬ የለም ይላል!!! ይህቺ ናት በሁለት ማንኪያ አንዱ በሰላም አንዱ በጦር መብላት ማለት!!!1 ይህ ፍጹም መፈቀድ የሌለበት ነው!
Re: ትግሬዎች በሁለት ማንኪያ እየበሉ ነው!
Posted: 16 Nov 2022, 22:40
by Horus
ብልጽግ ና ጂል የጎሳ ንኡስ ከበርቴዎች ስብስብ!