Page 1 of 1
ብዙ ሰዎች በትግራይ የቋንቋ መረዳትና ከሰዎች የመግባባት ችግር ኣላቸው። በትግራይ ትግርኛና ኣማርኛ የማያውቅና የራሱ ቋንቋ የሌለው በጣም ብዙ ነው። እንግዲህ ያለ ቋንቋ መግባባት ኬት ይምጣ?
Posted: 04 Nov 2022, 13:05
by Abe Abraham
- ብዙ ሰዎች ትግሬዎች የቋንቋ መረዳትና ከሰዎች መግባባት ችግር እንዳላቸው ጠንቅቀው ኣይገነዘቡም። በትግራይ ትግርኛና ኣማርኛ የማያውቅና የራሱ ቋንቋ የሌለው ፍጡር በጣም ብዙ ነው። እንግዲህ ያለ ቋንቋ መግባባት ኬት ይምጣ?
እኔና ኣንተ ተስማምተን ውሻን ውሻ ድመትን ድመት ብለን ስንጠራ ብዙ ጊዜ ለትግሬዎች - ለተማሩም ጭምር - ነገሩ ኣስገራሚ ነው ! ስለሆነም ባሁኑ ወቅት ትግሬዎች የደቡብ ኣፍሪቃ የሰላም ስምምነት ቃላቶችን ሌላ ትርጉም እየሰጡ ራሳቸውና ሌሎችን እያታለሉ ይገኛሉ።
-
Re: ብዙ ሰዎች በትግራይ የቋንቋ መረዳትና ከሰዎች የመግባባት ችግር ኣላቸው። በትግራይ ትግርኛና ኣማርኛ የማያውቅና የራሱ ቋንቋ የሌለው በጣም ብዙ ነው። እንግዲህ ያለ ቋንቋ መግባባት ኬት
Posted: 04 Nov 2022, 13:31
by Abe Abraham
የትግሬ ልሂቅ፥ ኣባትና ልጅ ሲጠቀስ ወላጅ የሚባለውን ቃል ኣያጠቃልልም ምክንያቱም ኣባቱ ልጁን ሊወልድ ስለማይችል ። ባልና ሚስት ሲባልም ባለ-ትዳር የሚለውን ሃሳብ ኣያካትትም ። ባልና ሚስት ተብለው ኣንዳንድ ጊዜ እየተገናኙ በበረሃ ሊኖሩ ስለሚችሉ።
Re: ብዙ ሰዎች በትግራይ የቋንቋ መረዳትና ከሰዎች የመግባባት ችግር ኣላቸው። በትግራይ ትግርኛና ኣማርኛ የማያውቅና የራሱ ቋንቋ የሌለው በጣም ብዙ ነው። እንግዲህ ያለ ቋንቋ መግባባት ኬት
Posted: 04 Nov 2022, 14:01
by kerenite
Abe Abraham wrote: ↑04 Nov 2022, 13:05
- ብዙ ሰዎች ትግሬዎች የቋንቋ መረዳትና ከሰዎች መግባባት ችግር እንዳላቸው ጠንቅቀው ኣይገነዘቡም። በትግራይ ትግርኛና ኣማርኛ የማያውቅና የራሱ ቋንቋ የሌለው ፍጡር በጣም ብዙ ነው። እንግዲህ ያለ ቋንቋ መግባባት ኬት ይምጣ?
እኔና ኣንተ ተስማምተን ውሻን ውሻ ድመትን ድመት ብለን ስንጠራ ብዙ ጊዜ ለትግሬዎች - ለተማሩም ጭምር - ነገሩ ኣስገራሚ ነው ! ስለሆነም ባሁኑ ወቅት ትግሬዎች የደቡብ ኣፍሪቃ የሰላም ስምምነት ቃላቶችን ሌላ ትርጉም እየሰጡ ራሳቸውና ሌሎችን እያታለሉ ይገኛሉ።
-
Ayte yeebio abraham,
I love the tigrigna language be it with tigray dialects or else.
I recall when I was sent from sidist kilo uni to mekelle in a national service for one year, I was much interested in the tigrigna dialects there and I loved their songs as well.
It is weekend and I love weekend. Below is the lovely songs which I used to hear:
Qolu adey lay tigray jeganu iyom kaw Tinti.. Qolu adey deQi lay raya kimetsie iye nega biguya... Qolu adey deQi shire jeganu iyom seb kumta srre. Atobusey geyre sedidelki iye were sedide...
Ishim... Ishim.. Kebero.. Kebero seHab..seHab. Kebero li tslal habuwa nisamma li kebero tetswia iya (she makes the kebero speak).
Derib...
Abejeku imbeye tigray liadaye mengesha goitaye... Ishim... Ishim..
Salla liul mengesha sinday boQilla ab washa ab washaye... Ishim.. Ishim... Ayzocka.
Above is my memory of tigray when I stayed there for one year.
No condescending here. Both tigrigna speakers whether eri kebessa or tigriyans have different dialects.