Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Meleket
- Member
- Posts: 4258
- Joined: 16 Feb 2018, 05:08
Post
by Meleket » 04 Nov 2022, 10:44
ይድረስ ተኢትዮጵያው ጠቅላዪ ኣብዪና ተህወሓቱ ደብረጽዮን
እንዲሁም ተመላው የኢትዮጵያ ህዝብና የመንግስት አካላት በሙሉ
ኢትዮጵያውያን ሆይ እንኳን ለዕርቀሰላም አበቃችሁ . . . ፈጣሪ!
እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ ጎረቤቶቻችን ችግሮቻቸውን አውዳሚ በሆነው በጦርና በሰይፍ ከመፍታት ይልቅ፡ በሃሳብ ፍጭትና በውይይት ሲፈቱት ከማዬት የበለጠ የሚያስደስተን ነገር አለ ለማለት እጂግ ይከብደናል። ሰላማችሁ ሰላማችን ነው፡ ህዝባችን በሰላም እንዲኖር የናንተ በሰላም መኖርም የራሱ ትልቅ ሚና ኣለው። እንኳን ለዚህ የጋራ ድል አበቃችሁ፡ ፈጣሪ!
አብዛኞቹ ኤርትራውያን እናንተን የሚመለከት ጥያቄ ግን ኣለን፦
መቼ ነው በሃገራችን በኤርትራና በኢትዮጵያ መካከል ያለውን ድንበር፡ ዓለም ዓቀፍ ታዛቢዎች ባሉበት መልኩ፡ መሬት ላይ ወርዳችሁ ድንበሩን በማመላከት “ዲማርኬት” በማድረግ፡ ጉዳዩን ላንዴና ለመጨረሻ ግዜ ዘለቄታዊ እልባት ላይ ለማድረስ፡ በተግባር የበኩላችሁን የኤርትራ ህዝብና መንግስት በተጨባጭ ሊያዬው የሚችል እርምጃ የምትወስዱት?
ጎበዝ፡ የእርስ በእርሳችሁን የውስጥ ጉዳዮች ለመፍታት ቀነቀጠሮ ወስዳችሁና ቀን ወስናችሁ እየተስማማችሁ፡ እንዴት ነው ከኤርትራ አኳያ ለዘመናት ተንጠልጥሎ ያለን ጉዳይ ለመፍታት ዳተኝነት የምታሳዩት? . . . የኤርትራ ህዝብ እስከ አሁን ድረስ በውል “ቀነ ቀጠሮ ያልተያዘለትን ‘የዲማርኬሽን ጉዳይ’ ” አሁንም በትእግሥት እንዲጠብቅ ነው የምትሹትን? ታድያ ይሄ ነገር ጡር አይደለምን? . . . ህይወቱን ሰውቶ የኢትዮጵያ መከላከያ ሃይልን ጭምር የታደገ የኤርትራ ህዝብ ይሄ ነው ወይ የሚገባው?
ህዝባችን ሲተርት “እግዚኣብሔር ይርኢ፡ የርኢ ድማ!” ይላል፤ “ፈጣሪ ማንኛውንም ኢምንት ዬምታህለውን ግፍ ሳይቀር ያያል፡ በመጨረሻም በተግባር ተኣምራቱን ያሳያል፡ ሚቀጣውን ቀጥቶ . . . ሚቆነጠጠውንም ቆንጥጦ . . .ሚሸለመውንም ሸልሞ . . . ወዘተ” እንደ ማለት ነው። በመሆኑም ቀጠናችን ዘላቂ ሰላም ያገኝ ዘንድ፡ መንግስታችሁ በዓለም ኣደባባይ የፈረመበትን 'ይግባኝ የማይባልበትን' ውል፡ መሪያችሁም በፓርላማችሁ ፊት እንደተቀበሉት የደሰኮሩበትን ውል፡ በተግባር መሬቱ ላይ ወርዳችሁ የማያዳግም ስራ በመስራት የድንበሩን ጉዳይ ትደመድሙት ዘንድ እንጠይቃችኋለን።
ለዚህ ጉዳይ የምትሰጡት ምላሽ፡ እውነተኛውን ማንነታችሁን ገላጭ ነው። ለመጪው የቀጠናችን ትውልድ ማስተላለፍ የምትሹት፡ ለዘመናት የሚቀጥል አውዳሚ ቍርሾን ነው ወይስ የሰላምና የትብብር መንፈስን . . . መመዘኛችን፡ ለዚህ ጥያቄያችን የምትሰጡት “በግዜም” የሚለካ ምላሻችሁ ነው።
ይህ መልእክታችን የኢትዮጵያ ፖለቲከኞችን ብቻ ሳይሆን የሃይማኖት አባቶችንና የሃገር ሽማግሌዎችንም በሙሉ ይመለከታል።
ይሄን መልእክታችንን መላው ኢትዮጵያዊ ነጻ ሚዲያዎች ለመላው ኢትዮጵያዊ ይደርስ ዘንድ ታስተላልፉልን ዘንድም በወንድማዊ መንፈስ እንጠይቃለን።
ሰላምና ጤና እድገትም ጭምር ለመላው ለቀጠናችን ህዝብ እየተመኘን፡ ይሄን ኤርትራዊ ጥያቄያችንን እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በኤርትራዊ ጭዋነትና ኩራት ትህትናም ጭምር ስናቀርብ፡ እንደ ታሪክነቱም ለዘለዓለም በማይጠፋው ቀለም፡ በኢትዮጵያውያን ኅሊና ውስጥ ይመዘገብልን ዘንድም ነው። [አራት ሚልየን ነጥቦች]
ግልባጭ፦ ለፈጣሪና ለእናቱ ለመላእክቶቹም
-
Zmeselo
- Senior Member+
- Posts: 34882
- Joined: 30 Jul 2010, 20:43
Post
by Zmeselo » 04 Nov 2022, 11:17
The Eritrean border is demarcated, virtually. What's needed is, simply, acceptance of it.
Now that Debretsion & other cockroaches are rendered powerless, but escaped justice unfortunately, I don't think there'll be any problems at the border.
-
Digital Weyane
- Member+
- Posts: 9612
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Post
by Digital Weyane » 04 Nov 2022, 11:51
የዓድዋ ተወላጁ ጁንታዋይ ዎንድሜ Meleket ያነሳው ጉዳይ፣ ሙንም ኡንኳን ወያኔያዊ ስልቱን በመጠቀም በኢትዮጵያና በኤርትራ መካከል ፀብ ሊፈጥር ፈልጎ መሆኑን ቢገባኝም፣ ጉዳዩ ላንዴና ለመጨረሻ ግዜ ኡልባት ሊያገኝ ይገባዋል ኡላለሁ፣ ሙክንያቱም ጁንታው Meleket የዓባይ ትግራይ ሪፐብሊክ ሕልሙን እውን ለማድረግ ከአንድ ሚሊዮን በላይ የትግራይ ወጣቶችና ሕፃናትን በጦርነት ማግዷልና።
-
Zmeselo
- Senior Member+
- Posts: 34882
- Joined: 30 Jul 2010, 20:43
-
Abe Abraham
- Senior Member
- Posts: 14414
- Joined: 05 Jun 2013, 13:00
Post
by Abe Abraham » 05 Nov 2022, 08:23
Meleket wrote: ↑04 Nov 2022, 10:44
ይድረስ ተኢትዮጵያው ጠቅላዪ ኣብዪና ተህወሓቱ ደብረጽዮን
እንዲሁም ተመላው የኢትዮጵያ ህዝብና የመንግስት አካላት በሙሉ
ኢትዮጵያውያን ሆይ እንኳን ለዕርቀሰላም አበቃችሁ . . . ፈጣሪ!
እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ ጎረቤቶቻችን ችግሮቻቸውን አውዳሚ በሆነው በጦርና በሰይፍ ከመፍታት ይልቅ፡ በሃሳብ ፍጭትና በውይይት ሲፈቱት ከማዬት የበለጠ የሚያስደስተን ነገር አለ ለማለት እጂግ ይከብደናል። ሰላማችሁ ሰላማችን ነው፡ ህዝባችን በሰላም እንዲኖር የናንተ በሰላም መኖርም የራሱ ትልቅ ሚና ኣለው። እንኳን ለዚህ የጋራ ድል አበቃችሁ፡ ፈጣሪ!
አብዛኞቹ ኤርትራውያን እናንተን የሚመለከት ጥያቄ ግን ኣለን፦
መቼ ነው በሃገራችን በኤርትራና በኢትዮጵያ መካከል ያለውን ድንበር፡ ዓለም ዓቀፍ ታዛቢዎች ባሉበት መልኩ፡ መሬት ላይ ወርዳችሁ ድንበሩን በማመላከት “ዲማርኬት” በማድረግ፡ ጉዳዩን ላንዴና ለመጨረሻ ግዜ ዘለቄታዊ እልባት ላይ ለማድረስ፡ በተግባር የበኩላችሁን የኤርትራ ህዝብና መንግስት በተጨባጭ ሊያዬው የሚችል እርምጃ የምትወስዱት?
ጎበዝ፡ የእርስ በእርሳችሁን የውስጥ ጉዳዮች ለመፍታት ቀነቀጠሮ ወስዳችሁና ቀን ወስናችሁ እየተስማማችሁ፡ እንዴት ነው ከኤርትራ አኳያ ለዘመናት ተንጠልጥሎ ያለን ጉዳይ ለመፍታት ዳተኝነት የምታሳዩት? . . . የኤርትራ ህዝብ እስከ አሁን ድረስ በውል “ቀነ ቀጠሮ ያልተያዘለትን ‘የዲማርኬሽን ጉዳይ’ ” አሁንም በትእግሥት እንዲጠብቅ ነው የምትሹትን? ታድያ ይሄ ነገር ጡር አይደለምን? . . . ህይወቱን ሰውቶ የኢትዮጵያ መከላከያ ሃይልን ጭምር የታደገ የኤርትራ ህዝብ ይሄ ነው ወይ የሚገባው?
ህዝባችን ሲተርት “እግዚኣብሔር ይርኢ፡ የርኢ ድማ!” ይላል፤ “ፈጣሪ ማንኛውንም ኢምንት ዬምታህለውን ግፍ ሳይቀር ያያል፡ በመጨረሻም በተግባር ተኣምራቱን ያሳያል፡ ሚቀጣውን ቀጥቶ . . . ሚቆነጠጠውንም ቆንጥጦ . . .ሚሸለመውንም ሸልሞ . . . ወዘተ” እንደ ማለት ነው። በመሆኑም ቀጠናችን ዘላቂ ሰላም ያገኝ ዘንድ፡ መንግስታችሁ በዓለም ኣደባባይ የፈረመበትን 'ይግባኝ የማይባልበትን' ውል፡ መሪያችሁም በፓርላማችሁ ፊት እንደተቀበሉት የደሰኮሩበትን ውል፡ በተግባር መሬቱ ላይ ወርዳችሁ የማያዳግም ስራ በመስራት የድንበሩን ጉዳይ ትደመድሙት ዘንድ እንጠይቃችኋለን።
ለዚህ ጉዳይ የምትሰጡት ምላሽ፡ እውነተኛውን ማንነታችሁን ገላጭ ነው። ለመጪው የቀጠናችን ትውልድ ማስተላለፍ የምትሹት፡ ለዘመናት የሚቀጥል አውዳሚ ቍርሾን ነው ወይስ የሰላምና የትብብር መንፈስን . . . መመዘኛችን፡ ለዚህ ጥያቄያችን የምትሰጡት “በግዜም” የሚለካ ምላሻችሁ ነው።
ይህ መልእክታችን የኢትዮጵያ ፖለቲከኞችን ብቻ ሳይሆን የሃይማኖት አባቶችንና የሃገር ሽማግሌዎችንም በሙሉ ይመለከታል።
ይሄን መልእክታችንን መላው ኢትዮጵያዊ ነጻ ሚዲያዎች ለመላው ኢትዮጵያዊ ይደርስ ዘንድ ታስተላልፉልን ዘንድም በወንድማዊ መንፈስ እንጠይቃለን።
ሰላምና ጤና እድገትም ጭምር ለመላው ለቀጠናችን ህዝብ እየተመኘን፡ ይሄን ኤርትራዊ ጥያቄያችንን እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በኤርትራዊ ጭዋነትና ኩራት ትህትናም ጭምር ስናቀርብ፡ እንደ ታሪክነቱም ለዘለዓለም በማይጠፋው ቀለም፡ በኢትዮጵያውያን ኅሊና ውስጥ ይመዘገብልን ዘንድም ነው። [አራት ሚልየን ነጥቦች]
ግልባጭ፦ ለፈጣሪና ለእናቱ ለመላእክቶቹም
ልተወደአን ልመንግስትታት ልምልከት ፡ ብፍላይ ድማ ልመንግስቲ ኤርትራ ፡ ነገር ጻሕልን ድስትን ለይጭመሮይ ። ካባኹም ልልብም ለሎ ለይመስለናይ።
-
kerenite
- Member
- Posts: 4680
- Joined: 16 Nov 2013, 13:15
Post
by kerenite » 05 Nov 2022, 15:29
Zmeselo wrote: ↑04 Nov 2022, 11:17
The Eritrean border is demarcated, virtually. What's needed is, simply, acceptance of it.
Now that Debretsion & other cockroaches are rendered powerless, but escaped justice unfortunately, I don't think there'll be any problems at the border.
Aite twerp,
You Qondaf higdef cadre, yes the border is virtually demarcated as per the algiers accord.
But you shamelessly blabbered "debretsion and cockroaches escaped justice".
No dude, according to the pretoria deal (read them in detail) debretsion and Co besides your god the mafia capo and his generals will be accountable for all the genocide which were committed in tigray.
So your god and his generals are not safe according to the deal.
-
Meleket
- Member
- Posts: 4258
- Joined: 16 Feb 2018, 05:08
Post
by Meleket » 07 Nov 2022, 04:07
ወንድማችን Zmeselo ሃሳብህ ገብቶናል፡ በሰለጠነ መንገድ በመመለስህም ልባዊ ምስጋናችን ይድረስህ።
ስለ "ፊዚካል ዲማርኬሽን" ስትገልጽ፡ መሬት መንቀጥቀጥ ቢመጣ ያ ያልከው ኮኦርዲኔት እስካለ ድረስ እኮ ችግር የለውም፡ አደጋው የተከሰተበት ቦታ ላይ ማስተካከል ይቻላል። እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ "ቨርቺዋል ዲማርኬሽን" ትርጉም የለውም ወይም አይጠቅምም ኣላልንም እኮ፤ ነገር ግን "በፊዚካል ዲማርኬሽን" ሙሉ ይሁን ምልኣት ይልበስ ነው ያልነው።
ገና ለገና መሬት መንቀጥቀጥ ሊመጣ ይችላል ተብሎ "ፊዚካል ዲማርኬሽንን" ችላ ማለት፡ ህልም ተፈርቶ እንዳለመተኛት ይቆጠራል።
እስቲ ኣሁን እውነት ስለ ማተብህ ተናገር፦
አዋሳኝ ደንበር ያሉት የሁለቱ ሃገራት ህዝቦች “ቨርቺዋል ዲማርኬሽን” ምን ማለት እንደሆነ ያውቃሉን? [አራት ሚልየን ነጥቦች]
በአዋሳኝ ደንበር አካባቢ ላሉት የሁለቱ ሃገራት ህዝቦች እንዲሁም ሰራዊት "ቨርቺዋል ዲማርኬሽን" ነው ወይስ "ፊዚካል ዲማርኬሽን" የሚጠቅማቸው? [አራት ሚልየን ነጥቦች]
“ፊዚካል ዲማርኬሽን” በድንበር አካባቢ ያሉትን የሁለት ሃገራት ህዝብ እንዲሁም ሰራዊት የማያሻማና የማያዳግም ምልክት ሆኖ ያገለግላል፡ የሚል አመለካከት እውነት አይደለምን? [አራት ሚልየን ነጥቦች]
አሁን ብረዚደንታችን በመጪው አዲስ የፈረንጆች ዓመት (2023) መባቻ ላይ በይፋ ለህዝብ ንግግር አድርገው፡ “በቅርቡ “ፊዚካል ዲማርኼሽን” አድርገን “ቨርቺዋል ዲማርኬሽኑን” ይበልጥ መሬት ላይ አካል እናለብሰዋለን!" ብለው ቢናገሩኮ፡ (ከአሰግድ አባባል እንዋስና) ይሄ ሁሉ ልክ እረኛ ፈቅዶ ባሰማራው ስፍራ ብቻ እንደሚግጥ የጋማና የቀንድ ከብት የሚነዳ ካድሬ ሁሉ፡ “ፊዚካል ዲማርኬሽን አሁኑኑ” እያለ ያደነቁረናል። እኛ ነጻ እዪታችንን ነው የሰጠነው፤ እይታውም የብዙሃን እዪታ መሆኑን ለማወቅ ነብዪ መሆን ኣይጠይቅም፤ ዬትም ቦታ ያለን ብዙሃን ኤርትራዊን መጠየቅ በቂ ነው።
ሌላው ደግሞ እላይ በጻፍንልህ መልእክት ስለ “ቅዋም” ወይም “ሃገራዊ ህገመንግስት” ትግባሬ ትንፍሽ እንኳ ኣላልክም። ምነው ወንድም ይሄን ያክል ምሁርና ሊቅ ሆነህ በዚህ ጉዳይ ጭጭ ዝም ማለትን መምረጥህ ኣያስተዛዝብምን? የሰማእታት ኣደራ ይሄ ነውን?
Zmeselo wrote: ↑05 Nov 2022, 08:06
I have nothing against physical demarcation per se, but I believe the most important issue is the ACCEPTANCE of the border as demarcated on a map & individuals with political power in our region to stop being pawns of foreign powers.
The weyane know where the border line is, which they refused to accept for 20 years, yet that didn't stop them from launching rockets long past the border towards Eritrea proper. This is what I mean how important it is, for certain forces near & far to accept the Sovereign right of Eritrea to exist & the God given right of her people to a peaceful existence.
About virtual demarcation: what makes it solid, is the fact that even if God forbid natural disasters like earthquakes for instance occur the coordinates still never change but physical demarcation can always be altered 1 way or the other.
Call me naive, but I want us to instead reach to this level of neighbourly acceptance:
. . .
Meleket wrote: ↑05 Nov 2022, 02:05
.. .. ..
ኢትዮጵያዊው ጠቅላዪም፥ ድንበሩን በዓለም ምስክሮች ፊት "ፊዚካሊ ዲማርኬት" ለማድረግ ካልተጉ፡ የኤርትራ ህዝብ "ህገመንግስታዊ" መብቱን እንዳይጠቀም እንቅፋት በመሆንና ይህን ሰብአዊ መብቱን በጠራራ ጠሃይ በሰላሙ ዘመንም በመጥለፍ ከመለስ ዜናዊ ባልተናነሰ ሁኔታ ተሳታፊ ሆነዋል ብለን በታሪክ ምዕራፍ እንመዘግባቸዋለን። [አራት ሚልየን ነጥቦች]
ኢትዮጵያውያን 'ነጻ ሚዲያዎች'፡ እላዪ ያሰፈርነውን የብዙሃን ኤርትራውያን መልእኽት እባካችሁ፡ ለመላው ሰላም ናፋቂ ኢትዮጵያዊ በሙሉ፡ ለቦለቲካና ለሃይማኖት ኣባቶች በሙሉ አሰሙልን ብለን በፈጣሪ ስም እንማጸናችኋለን። ጠቅላዩኳ ሰምተው እንዳልሰሙ ሊሆኑ ካልፈለጉ በቀር፡ የብዙሃን ኤርትራውያን እዪታ የሆነው ይህ መልእኽት ደርሷቸዋል ብለን እንገምታለን፡ እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች። 
-
Zmeselo
- Senior Member+
- Posts: 34882
- Joined: 30 Jul 2010, 20:43
Post
by Zmeselo » 07 Nov 2022, 13:47
Punani- I'm not talking about any Pretoria, you shîthead. I'm talking about bullit in the head Seyoum Mesfin style, prior to boarding that plane.
Ok, koremite?
kerenite wrote: ↑05 Nov 2022, 15:29
Zmeselo wrote: ↑04 Nov 2022, 11:17
The Eritrean border is demarcated, virtually. What's needed is, simply, acceptance of it.
Now that Debretsion & other cockroaches are rendered powerless, but escaped justice unfortunately, I don't think there'll be any problems at the border.
Aite twerp,
You Qondaf higdef cadre, yes the border is virtually demarcated as per the algiers accord.
But you shamelessly blabbered "debretsion and cockroaches escaped justice".
No dude, according to the pretoria deal (read them in detail) debretsion and Co besides your god the mafia capo and his generals will be accountable for all the genocide which were committed in tigray.
So your god and his generals are not safe according to the deal.
-
Zmeselo
- Senior Member+
- Posts: 34882
- Joined: 30 Jul 2010, 20:43
Post
by Zmeselo » 07 Nov 2022, 14:01
I didn't say physical demarcation is bad either, but when you state things like "...ጉዳዩን ላንዴና ለመጨረሻ ግዜ ዘለቄታዊ እልባት ላይ ለማድረስ", it makes it sound like the border is still UNdemarcated.
As for the villagers, they might not know what "virtual demarcation" is but they know from which village they hail from & they know who'se an Agame and who'se not.
As for the constitution, I'm gonna give my personal opinion but the best would be to write to PIA or Zemhet Yohannes for a more thorough response.
The aspects of the constitution still not implemented are those about Free Press & setting of multi-Party Elections.
Yes, weyane is dead but let's see where uncle Sam's hate and undying animosity leads to, hence not to open any cracks for abuse I suggest we should wait for a while.
Meleket wrote: ↑07 Nov 2022, 04:07
ወንድማችን Zmeselo ሃሳብህ ገብቶናል፡ በሰለጠነ መንገድ በመመለስህም ልባዊ ምስጋናችን ይድረስህ።
ስለ "ፊዚካል ዲማርኬሽን" ስትገልጽ፡ መሬት መንቀጥቀጥ ቢመጣ ያ ያልከው ኮኦርዲኔት እስካለ ድረስ እኮ ችግር የለውም፡ አደጋው የተከሰተበት ቦታ ላይ ማስተካከል ይቻላል። እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ "ቨርቺዋል ዲማርኬሽን" ትርጉም የለውም ወይም አይጠቅምም ኣላልንም እኮ፤ ነገር ግን "በፊዚካል ዲማርኬሽን" ሙሉ ይሁን ምልኣት ይልበስ ነው ያልነው።
ገና ለገና መሬት መንቀጥቀጥ ሊመጣ ይችላል ተብሎ "ፊዚካል ዲማርኬሽንን" ችላ ማለት፡ ህልም ተፈርቶ እንዳለመተኛት ይቆጠራል።
እስቲ ኣሁን እውነት ስለ ማተብህ ተናገር፦
አዋሳኝ ደንበር ያሉት የሁለቱ ሃገራት ህዝቦች “ቨርቺዋል ዲማርኬሽን” ምን ማለት እንደሆነ ያውቃሉን? [አራት ሚልየን ነጥቦች]
በአዋሳኝ ደንበር አካባቢ ላሉት የሁለቱ ሃገራት ህዝቦች እንዲሁም ሰራዊት "ቨርቺዋል ዲማርኬሽን" ነው ወይስ "ፊዚካል ዲማርኬሽን" የሚጠቅማቸው? [አራት ሚልየን ነጥቦች]
“ፊዚካል ዲማርኬሽን” በድንበር አካባቢ ያሉትን የሁለት ሃገራት ህዝብ እንዲሁም ሰራዊት የማያሻማና የማያዳግም ምልክት ሆኖ ያገለግላል፡ የሚል አመለካከት እውነት አይደለምን? [አራት ሚልየን ነጥቦች]
አሁን ብረዚደንታችን በመጪው አዲስ የፈረንጆች ዓመት (2023) መባቻ ላይ በይፋ ለህዝብ ንግግር አድርገው፡ “በቅርቡ “ፊዚካል ዲማርኼሽን” አድርገን “ቨርቺዋል ዲማርኬሽኑን” ይበልጥ መሬት ላይ አካል እናለብሰዋለን!" ብለው ቢናገሩኮ፡ (ከአሰግድ አባባል እንዋስና) ይሄ ሁሉ ልክ እረኛ ፈቅዶ ባሰማራው ስፍራ ብቻ እንደሚግጥ የጋማና የቀንድ ከብት የሚነዳ ካድሬ ሁሉ፡ “ፊዚካል ዲማርኬሽን አሁኑኑ” እያለ ያደነቁረናል። እኛ ነጻ እዪታችንን ነው የሰጠነው፤ እይታውም የብዙሃን እዪታ መሆኑን ለማወቅ ነብዪ መሆን ኣይጠይቅም፤ ዬትም ቦታ ያለን ብዙሃን ኤርትራዊን መጠየቅ በቂ ነው።
ሌላው ደግሞ እላይ በጻፍንልህ መልእክት ስለ “ቅዋም” ወይም “ሃገራዊ ህገመንግስት” ትግባሬ ትንፍሽ እንኳ ኣላልክም። ምነው ወንድም ይሄን ያክል ምሁርና ሊቅ ሆነህ በዚህ ጉዳይ ጭጭ ዝም ማለትን መምረጥህ ኣያስተዛዝብምን? የሰማእታት ኣደራ ይሄ ነውን?
Zmeselo wrote: ↑05 Nov 2022, 08:06
I have nothing against physical demarcation per se, but I believe the most important issue is the ACCEPTANCE of the border as demarcated on a map & individuals with political power in our region to stop being pawns of foreign powers.
The weyane know where the border line is, which they refused to accept for 20 years, yet that didn't stop them from launching rockets long past the border towards Eritrea proper. This is what I mean how important it is, for certain forces near & far to accept the Sovereign right of Eritrea to exist & the God given right of her people to a peaceful existence.
About virtual demarcation: what makes it solid, is the fact that even if God forbid natural disasters like earthquakes for instance occur the coordinates still never change but physical demarcation can always be altered 1 way or the other.
Call me naive, but I want us to instead reach to this level of neighbourly acceptance:
. . .
Meleket wrote: ↑05 Nov 2022, 02:05
.. .. ..
ኢትዮጵያዊው ጠቅላዪም፥ ድንበሩን በዓለም ምስክሮች ፊት "ፊዚካሊ ዲማርኬት" ለማድረግ ካልተጉ፡ የኤርትራ ህዝብ "ህገመንግስታዊ" መብቱን እንዳይጠቀም እንቅፋት በመሆንና ይህን ሰብአዊ መብቱን በጠራራ ጠሃይ በሰላሙ ዘመንም በመጥለፍ ከመለስ ዜናዊ ባልተናነሰ ሁኔታ ተሳታፊ ሆነዋል ብለን በታሪክ ምዕራፍ እንመዘግባቸዋለን። [አራት ሚልየን ነጥቦች]
ኢትዮጵያውያን 'ነጻ ሚዲያዎች'፡ እላዪ ያሰፈርነውን የብዙሃን ኤርትራውያን መልእኽት እባካችሁ፡ ለመላው ሰላም ናፋቂ ኢትዮጵያዊ በሙሉ፡ ለቦለቲካና ለሃይማኖት ኣባቶች በሙሉ አሰሙልን ብለን በፈጣሪ ስም እንማጸናችኋለን። ጠቅላዩኳ ሰምተው እንዳልሰሙ ሊሆኑ ካልፈለጉ በቀር፡ የብዙሃን ኤርትራውያን እዪታ የሆነው ይህ መልእኽት ደርሷቸዋል ብለን እንገምታለን፡ እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች።
-
Meleket
- Member
- Posts: 4258
- Joined: 16 Feb 2018, 05:08
Post
by Meleket » 08 Nov 2022, 06:10
ወዳጃችን Zmeselo የደንበር ጉዳዩማ በውሳኔ ደረጃ ላንዴና ለመጨረሻ ግዜ ተወስኗል፤ ትግባሬው "ፊዚካል ዲማርኬሽኑ" ግን አልተተገበረም። "ቨርችዋል ዲማርኼሽን" ምሉእ ሆኖ ስጋ ለብሶ ኣካል የሚሆነው በ"ፊዚካል ዲማርኼስን" ሲደመደም ነው። አንዱን ይዞ ኣንዱን መተው ዬጤና ኣይደለም። ሊተገበር እዬተቻለ የማይተገበርበት ምክንያት ስላልታዬን ነው። "ፊዚካል ዲማርኼሽን" ቢደረግ ኤርትራችን ትጎዳለች ወይስ ትጠቀመላች?
ድንበር አካባቢ ያሉት የሁለቱ ሃገሮች ህዝቦችማ "ይገባኛል ይገባኛል" ከማለት ወደ ኋላ ኣይሉም። ነገር ግን ውሳኔው በተሰጡት ኮኦርዲኔቶች መሰረት መሬት ላይ ምልክት በማድረግ በማያሻማ መንገዱ፡ ዬትኛው የማን እንደሆነ ማሳዬት ብልህነት ነው። አለበለዚያማ . . . ለቀጣዪ ቁርሾ በር እንደመክፈት ነው። . . . ደሞ የዘነጋሀው ነገር ድንበሩ ከ"ዓጋሜ" ጋር ብቻ ኣይደለም ዬሚያዋስነን፡ ከሌሎች ኢትዮጵያዊ ብሄሮች ጋርም ያዋስነናል። በፍርዱ መሰረት መሬት ላይ "ፊዚካል ዲማርኬሽን" ማድረጉ ጥቅም እንጂ ጉዳት ዬለውም። ምሉእነትን እንጂ ጐዶሎነትን ኣያመለክትም። ለአጭበርባሪዎችና አወናባጆችም በር አይከፍትም፡ ምክንያቱ ምልክቱ መሬቱ ላይ ቁልጭ ብሎ ስለሚመሰክር።
ህገመንግስታችንን በተመለከተ "ቨርችዋሊ ተግብረነዋል" ዬሚሉ ካድሬዎች እንዳያጋጥሙን እንጂ፡ ወዪ "ቨርችዋል"!
Zmeselo wrote: ↑07 Nov 2022, 14:01
I didn't say physical demarcation is bad either, but when you state things like "...ጉዳዩን ላንዴና ለመጨረሻ ግዜ ዘለቄታዊ እልባት ላይ ለማድረስ", it makes it sound like the border is still UNdemarcated.
As for the villagers, they might not know what "virtual demarcation" is but they know from which village they hail from & they know who'se an Agame and who'se not.
As for the constitution, I'm gonna give my personal opinion but the best would be to write to PIA or Zemhet Yohannes for a more thorough response.
The aspects of the constitution still not implemented are those about Free Press & setting of multi-Party Elections.
Yes, weyane is dead but let's see where uncle Sam's hate and undying animosity leads to, hence not to open any cracks for abuse I suggest we should wait for a while.
Meleket wrote: ↑07 Nov 2022, 04:07
ወንድማችን Zmeselo ሃሳብህ ገብቶናል፡ በሰለጠነ መንገድ በመመለስህም ልባዊ ምስጋናችን ይድረስህ።
ስለ "ፊዚካል ዲማርኬሽን" ስትገልጽ፡ መሬት መንቀጥቀጥ ቢመጣ ያ ያልከው ኮኦርዲኔት እስካለ ድረስ እኮ ችግር የለውም፡ አደጋው የተከሰተበት ቦታ ላይ ማስተካከል ይቻላል። እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ "ቨርቺዋል ዲማርኬሽን" ትርጉም የለውም ወይም አይጠቅምም ኣላልንም እኮ፤ ነገር ግን "በፊዚካል ዲማርኬሽን" ሙሉ ይሁን ምልኣት ይልበስ ነው ያልነው።
ገና ለገና መሬት መንቀጥቀጥ ሊመጣ ይችላል ተብሎ "ፊዚካል ዲማርኬሽንን" ችላ ማለት፡ ህልም ተፈርቶ እንዳለመተኛት ይቆጠራል።
እስቲ ኣሁን እውነት ስለ ማተብህ ተናገር፦
አዋሳኝ ደንበር ያሉት የሁለቱ ሃገራት ህዝቦች “ቨርቺዋል ዲማርኬሽን” ምን ማለት እንደሆነ ያውቃሉን? [አራት ሚልየን ነጥቦች]
በአዋሳኝ ደንበር አካባቢ ላሉት የሁለቱ ሃገራት ህዝቦች እንዲሁም ሰራዊት "ቨርቺዋል ዲማርኬሽን" ነው ወይስ "ፊዚካል ዲማርኬሽን" የሚጠቅማቸው? [አራት ሚልየን ነጥቦች]
“ፊዚካል ዲማርኬሽን” በድንበር አካባቢ ያሉትን የሁለት ሃገራት ህዝብ እንዲሁም ሰራዊት የማያሻማና የማያዳግም ምልክት ሆኖ ያገለግላል፡ የሚል አመለካከት እውነት አይደለምን? [አራት ሚልየን ነጥቦች]
አሁን ብረዚደንታችን በመጪው አዲስ የፈረንጆች ዓመት (2023) መባቻ ላይ በይፋ ለህዝብ ንግግር አድርገው፡ “በቅርቡ “ፊዚካል ዲማርኼሽን” አድርገን “ቨርቺዋል ዲማርኬሽኑን” ይበልጥ መሬት ላይ አካል እናለብሰዋለን!" ብለው ቢናገሩኮ፡ (ከአሰግድ አባባል እንዋስና) ይሄ ሁሉ ልክ እረኛ ፈቅዶ ባሰማራው ስፍራ ብቻ እንደሚግጥ የጋማና የቀንድ ከብት የሚነዳ ካድሬ ሁሉ፡ “ፊዚካል ዲማርኬሽን አሁኑኑ” እያለ ያደነቁረናል። እኛ ነጻ እዪታችንን ነው የሰጠነው፤ እይታውም የብዙሃን እዪታ መሆኑን ለማወቅ ነብዪ መሆን ኣይጠይቅም፤ ዬትም ቦታ ያለን ብዙሃን ኤርትራዊን መጠየቅ በቂ ነው።
ሌላው ደግሞ እላይ በጻፍንልህ መልእክት ስለ “ቅዋም” ወይም “ሃገራዊ ህገመንግስት” ትግባሬ ትንፍሽ እንኳ ኣላልክም። ምነው ወንድም ይሄን ያክል ምሁርና ሊቅ ሆነህ በዚህ ጉዳይ ጭጭ ዝም ማለትን መምረጥህ ኣያስተዛዝብምን? የሰማእታት ኣደራ ይሄ ነውን?
Zmeselo wrote: ↑05 Nov 2022, 08:06
I have nothing against physical demarcation per se, but I believe the most important issue is the ACCEPTANCE of the border as demarcated on a map & individuals with political power in our region to stop being pawns of foreign powers.
The weyane know where the border line is, which they refused to accept for 20 years, yet that didn't stop them from launching rockets long past the border towards Eritrea proper. This is what I mean how important it is, for certain forces near & far to accept the Sovereign right of Eritrea to exist & the God given right of her people to a peaceful existence.
About virtual demarcation: what makes it solid, is the fact that even if God forbid natural disasters like earthquakes for instance occur the coordinates still never change but physical demarcation can always be altered 1 way or the other.
Call me naive, but I want us to instead reach to this level of neighbourly acceptance:
. . .
Meleket wrote: ↑05 Nov 2022, 02:05
.. .. ..
ኢትዮጵያዊው ጠቅላዪም፥ ድንበሩን በዓለም ምስክሮች ፊት "ፊዚካሊ ዲማርኬት" ለማድረግ ካልተጉ፡ የኤርትራ ህዝብ "ህገመንግስታዊ" መብቱን እንዳይጠቀም እንቅፋት በመሆንና ይህን ሰብአዊ መብቱን በጠራራ ጠሃይ በሰላሙ ዘመንም በመጥለፍ ከመለስ ዜናዊ ባልተናነሰ ሁኔታ ተሳታፊ ሆነዋል ብለን በታሪክ ምዕራፍ እንመዘግባቸዋለን። [አራት ሚልየን ነጥቦች]
ኢትዮጵያውያን 'ነጻ ሚዲያዎች'፡ እላዪ ያሰፈርነውን የብዙሃን ኤርትራውያን መልእኽት እባካችሁ፡ ለመላው ሰላም ናፋቂ ኢትዮጵያዊ በሙሉ፡ ለቦለቲካና ለሃይማኖት ኣባቶች በሙሉ አሰሙልን ብለን በፈጣሪ ስም እንማጸናችኋለን። ጠቅላዩኳ ሰምተው እንዳልሰሙ ሊሆኑ ካልፈለጉ በቀር፡ የብዙሃን ኤርትራውያን እዪታ የሆነው ይህ መልእኽት ደርሷቸዋል ብለን እንገምታለን፡ እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች።
-
Meleket
- Member
- Posts: 4258
- Joined: 16 Feb 2018, 05:08
Post
by Meleket » 31 Dec 2022, 05:32
ኣዲሱ የፈረንጆች ኣመት 2023 "የፊዚካል ዲማርኬሽን" ትግባሬን የምናይበትና በአፍሪካ ቀንድ እንዲሁም በዓለም ዘላቂ ሰላም የሚሰፍንበት ይሆን ዘንድ ተመኝተናል፡ እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር። 
-
Meleket
- Member
- Posts: 4258
- Joined: 16 Feb 2018, 05:08
Post
by Meleket » 05 Apr 2025, 04:00
ዳግም የጦርነት ድምጽ በቀጠናችን እንዳይሰማ! ኣንዲትም የሰው ህይወት ለድንበር ተብሎ እንዳትሞት! ጀሮ ያለዉ ቢሰማ ብለን ይህን ሰላማዊ መልእኽት ልከን ነበር።
Meleket wrote: ↑04 Nov 2022, 10:44
ይድረስ ተኢትዮጵያው ጠቅላዪ ኣብዪና ተህወሓቱ ደብረጽዮን
እንዲሁም ተመላው የኢትዮጵያ ህዝብና የመንግስት አካላት በሙሉ
ኢትዮጵያውያን ሆይ እንኳን ለዕርቀሰላም አበቃችሁ . . . ፈጣሪ!
እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ ጎረቤቶቻችን ችግሮቻቸውን አውዳሚ በሆነው በጦርና በሰይፍ ከመፍታት ይልቅ፡ በሃሳብ ፍጭትና በውይይት ሲፈቱት ከማዬት የበለጠ የሚያስደስተን ነገር አለ ለማለት እጂግ ይከብደናል። ሰላማችሁ ሰላማችን ነው፡ ህዝባችን በሰላም እንዲኖር የናንተ በሰላም መኖርም የራሱ ትልቅ ሚና ኣለው። እንኳን ለዚህ የጋራ ድል አበቃችሁ፡ ፈጣሪ!
አብዛኞቹ ኤርትራውያን እናንተን የሚመለከት ጥያቄ ግን ኣለን፦
መቼ ነው በሃገራችን በኤርትራና በኢትዮጵያ መካከል ያለውን ድንበር፡ ዓለም ዓቀፍ ታዛቢዎች ባሉበት መልኩ፡ መሬት ላይ ወርዳችሁ ድንበሩን በማመላከት “ዲማርኬት” በማድረግ፡ ጉዳዩን ላንዴና ለመጨረሻ ግዜ ዘለቄታዊ እልባት ላይ ለማድረስ፡ በተግባር የበኩላችሁን የኤርትራ ህዝብና መንግስት በተጨባጭ ሊያዬው የሚችል እርምጃ የምትወስዱት?
ጎበዝ፡ የእርስ በእርሳችሁን የውስጥ ጉዳዮች ለመፍታት ቀነቀጠሮ ወስዳችሁና ቀን ወስናችሁ እየተስማማችሁ፡ እንዴት ነው ከኤርትራ አኳያ ለዘመናት ተንጠልጥሎ ያለን ጉዳይ ለመፍታት ዳተኝነት የምታሳዩት? . . . የኤርትራ ህዝብ እስከ አሁን ድረስ በውል “ቀነ ቀጠሮ ያልተያዘለትን ‘የዲማርኬሽን ጉዳይ’ ” አሁንም በትእግሥት እንዲጠብቅ ነው የምትሹትን? ታድያ ይሄ ነገር ጡር አይደለምን? . . . ህይወቱን ሰውቶ የኢትዮጵያ መከላከያ ሃይልን ጭምር የታደገ የኤርትራ ህዝብ ይሄ ነው ወይ የሚገባው?
ህዝባችን ሲተርት “እግዚኣብሔር ይርኢ፡ የርኢ ድማ!” ይላል፤ “ፈጣሪ ማንኛውንም ኢምንት ዬምታህለውን ግፍ ሳይቀር ያያል፡ በመጨረሻም በተግባር ተኣምራቱን ያሳያል፡ ሚቀጣውን ቀጥቶ . . . ሚቆነጠጠውንም ቆንጥጦ . . .ሚሸለመውንም ሸልሞ . . . ወዘተ” እንደ ማለት ነው። በመሆኑም ቀጠናችን ዘላቂ ሰላም ያገኝ ዘንድ፡ መንግስታችሁ በዓለም ኣደባባይ የፈረመበትን 'ይግባኝ የማይባልበትን' ውል፡ መሪያችሁም በፓርላማችሁ ፊት እንደተቀበሉት የደሰኮሩበትን ውል፡ በተግባር መሬቱ ላይ ወርዳችሁ የማያዳግም ስራ በመስራት የድንበሩን ጉዳይ ትደመድሙት ዘንድ እንጠይቃችኋለን።
ለዚህ ጉዳይ የምትሰጡት ምላሽ፡ እውነተኛውን ማንነታችሁን ገላጭ ነው። ለመጪው የቀጠናችን ትውልድ ማስተላለፍ የምትሹት፡ ለዘመናት የሚቀጥል አውዳሚ ቍርሾን ነው ወይስ የሰላምና የትብብር መንፈስን . . . መመዘኛችን፡ ለዚህ ጥያቄያችን የምትሰጡት “በግዜም” የሚለካ ምላሻችሁ ነው።
ይህ መልእክታችን የኢትዮጵያ ፖለቲከኞችን ብቻ ሳይሆን የሃይማኖት አባቶችንና የሃገር ሽማግሌዎችንም በሙሉ ይመለከታል።
ይሄን መልእክታችንን መላው ኢትዮጵያዊ ነጻ ሚዲያዎች ለመላው ኢትዮጵያዊ ይደርስ ዘንድ ታስተላልፉልን ዘንድም በወንድማዊ መንፈስ እንጠይቃለን።
ሰላምና ጤና እድገትም ጭምር ለመላው ለቀጠናችን ህዝብ እየተመኘን፡ ይሄን ኤርትራዊ ጥያቄያችንን እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በኤርትራዊ ጭዋነትና ኩራት ትህትናም ጭምር ስናቀርብ፡ እንደ ታሪክነቱም ለዘለዓለም በማይጠፋው ቀለም፡ በኢትዮጵያውያን ኅሊና ውስጥ ይመዘገብልን ዘንድም ነው። [አራት ሚልየን ነጥቦች]
ግልባጭ፦ ለፈጣሪና ለእናቱ ለመላእክቶቹም
እግዚኣብሔር እንደሆነ የዘገዬ ቢመስልም ማንም ኣይቀድመዉም!
-
Meleket
- Member
- Posts: 4258
- Joined: 16 Feb 2018, 05:08
Post
by Meleket » 10 Apr 2025, 10:35
እላይ ለጦቢያዉ ጠቅላዪና ለሕወሓቱ ፕረዚደንት የተጻፈው መልእኽት ይዘት፡ ሰሞኑን የትግራይ ክልል ብረዚደንት ለሆኑት ለጀነራሉም እንደሚመለከታቸው ለመጠቆም ያህል ነው። እስቲ እግረመንገዳችሁን በግጥሞቻችንም ተዝናኑ!
viewtopic.php?f=2&t=359932
Meleket wrote: ↑09 Apr 2025, 09:38
በግጥም ለመዝናናት ያህል ብቻ ነው
ታደሰ ኣልወረደም፡ ወጣ እንጂ ታደሰ፡
ለመውረድ አይደለም ናቅፋ የደረሰ።
ጌቾ ጎበዝ ነበር ባፉ ጤፍ ይቆላል፡
ከነ ኣብርሃም ጋራ ሚሆነው ይታያል።
ደብረጽዮንም ቢሆን ግርፍ ነው የናቅፋ፡
ንቁ ነው ሁልጊዜ ቢመስል ያንቀላፋ፡
ህልክ/እልህ ይዞት እንጂ ማን ማንን ሊያጠፋ።
ሕወሓት ልብ ኣርጎ ለሰላም ከለፋ፡
ወደብ ተመኚ ሁላ ባፍጢሙ ተደፋ።
ልብ ካላረገ ሕወሓት ካልተማረ፡
ወይ ካልተቀነሰ ወይ ካልተደመረ፡
ጨዋታው ሲጀመር ያንን ሁሉ ህይወት ለምንድን ገበረ?
ለዘብዘብ ብሎ እስካላከረረ፡
ሌላ ኣማራጭ ኣለው ያልተሞካከረ፡
ድንበሩን በቅጡ እያሰማመረ፡
ሄግን ተቀብሎ በሰላም በኖረ፡
ወደብ ተመኞቹን እያኮማተረ።
Meleket wrote: ↑10 Apr 2025, 04:40
ወንድማችን ኣበረን በግጥም ለማዝናናት ያህል ብቻ ነው!
መለስስ ቆቅ ነበር በናቱ የወጣ፡
የማንንም ጨቋኝ ማንንም ፈጣጣ፡
በምላስ ጠራርቦ ኣይቀጡ እዬቀጣ፡
ስንቱን ጭቁን ዜጋ የተባለ ጦጣ፡
መብቱን ኣጉናጽፎ ስልጣን ላይ ያስወጣ።
መለስስ ብልህ ነው ባባቱም የወጣ፡
በትግሬም በጦቢያም ልማትን ያመጣ፡
ለማዬት የጣረ ጦብያ ተለዉጣ፡
ኣባይን ገዳድቦ፡ ያገሩን ባላንጣ፡
መሬት ላይ ዘርሮ ጠሃይ ላይ ያሰጣ።
የመለስ ችግሩ እልህ ውስጥ መግባቱ፡
‘ኤርትራን’ ሊቀጣ ከልቡ መትጋቱ፡
የኤርትራ ግመሎች ጨዉን እንዲጋቱ፡
ዓሰብን ጠላልቶ አጕል ሟሟረቱ፡
ኤርትራን ለመጉዳት ጅቡቲ ማለቱ፡
ያይን ቀለም ብሎ ጥላቻ ማስላቱ፡
አማራን ጨቋቁኖ ትግሬን “ማጎልበቱ”።
የመለስ ችግሩ ሻዕብያን መዳፈር፡
የኤርትራን ድንበር፡ ፍርድ ኣለመተግበር።
ሕወሓት ወያኔ ከታሪክ ተምሮ፡
መኖር ከጀመረ ኤርትራን ኣፍቅሮ፡
የሄግን ብያኔ በቅጡ ኣክብሮ፡
ደምበር አሰማምሮ፡
የወደብ ሕልመኛ ካላባ ጠምባሮ፡
ከበሻሻም ቢሆን ያዉም ከኣጋሮ፡
ከኣዋሽም ቢሆን ካኮቦና ባሮ፡
ለመኖር የሚሻ ፈጥሮ ኣምባጓሮ፡
ፍጻሜው ይሆናል የፋሲካ ዶሮ።
Abere wrote: ↑09 Apr 2025, 10:57
የአስካሪ ልጅ መለስ ...
-
Meleket
- Member
- Posts: 4258
- Joined: 16 Feb 2018, 05:08
Post
by Meleket » 22 Apr 2025, 09:47
የብልጽግናዉ ዶ/ር ኣብዪ ሆኑ የሕወሓቱ ዶ/ር ደብረጽዮን፡ እንደ ቆፍጣናዉ ሃቅን ያነገበና በህዝብ ልብ ውስጥ ያደረ፡ የማህበረሰብ ኣንቂ እንደ ስታሊን ገብረስላሴ ለድንበር ህዝቦች ዘለቄታዊ ሰላም ሲሉ ኣቋማቸውን ቁልጭ አድርገው መግለጽ ይጠበቅባቸዋል። ጉዳዩ ከኅሊና ፍርድ ያገላግላል፡ ነጻም ያወጣል።
"የኤርትራና የኢትዮጵያ ድንበር መሬት ላይ ተወርዶ ይመላከት፡ ስጋ ይልበስ!” ብሎ መጠዬቅ፡ የቀጠናው ሰላም ማስጠበቂያ ዋስትና ነው!
ድንበር መሬት ላይ ስጋ ይልበስ ያላለ፡
ወስላታ ብቻ የህዝብ ድምጽን ያገለለ።
ይበጃል መፋቀሩ፡
ጦርነት ኣትጫሩ!
ድንበሩን ኣስምሩ፡
ሰላም እንድትኖሩ!
ኅሊናችሁን ግሩ።
ህዝቦችን ወደ እልቂት ኣትምሩ፡
ከታሪክ ተማሩ፡
ትልቅ እድል እንዳትከስሩ።
Meleket wrote: ↑22 Apr 2025, 05:06
ኣብዛ ዓለምና ንሓቂ ደው ዝብሉ፡ ብፍልጠትን ብርድኢትን ብሰላማዊ ኣገባብን ሕዝቢ ዘንቕሑ ዜጋታት ዓለምና ኣፍልጦን ክብሪን ክንህቦም ይግባእ።
ኣብ ቦለቲካ ዞባና፡ ከምዚ ዝዓይነቱ መትከላዊ ርድኢት ሰኒቑ፡ ንሕዝቢ ዞባና ነባሪ ሰላም ንምምጻዕ፡ ሰለም ከዬበለ ብኅልና ኪጽዕር ንዝረኣናዮ ትግራዋይ ጋዜጠይናን መንቓቕሒ ሕዝቢን ክንምጉስ፡ ኣጆኻ፡ በርትዕ፡ ኣገናዕ፡ ክንብሎ ሞራላዊ ደገፍናን ክንህቦን እዋኑ ኢዩ።

ንጋዜጠይናን ናይ ንኡስ ወለዶ ልሒቕን ስታሊን ገብረስላሴ [ዛራ ሚዲያ ኔትወርክ]
ሰላማዊ መትከል ዓቲርካ፡ ብሰንኪ ሰንኮፍ ኣተሓሕዛን ሕልኽን “ቦተሊከኛታት” ዞባና፡ ኣብ ሕዝብታትና ንዝወረደ መቕዘፍቲ ብምስትንታን፡ ከይድገምን ሕጂውን ደዉ ንምባሉ፡ ብዕትበት ትሰርሕ ኣሎኻ እሞ፡ ስዉኣትን ህልዋትን ክልቲኡ ሕዝብታት "ሰላማዊ ሕድሪ ሰማእታት ዝተሰኸምኻ፡ ምዑት መትከላዊ ዜጋ ኢኻ’ሞ ክብሪ ይግብኣኻ ኢዩ" ይብሉኻ ኣለው።
ኣብተን 146 ነቁጣታት ብይን ዶብ፡ ሰፈር ሓለዋ ዶብ ሰራዊት ክልቲኡ ህዝብታት ጥራይ ዘይዀነ፡ ጽንቡርን ህዉስን ሓወልቲ ሰማእታት ክልቲኡ ህዝብታት ኪስርሓለን ንሓትት፡ [ሰማእታት ክልቲኡ ህዝብታት ብሓንሳብ ዘዕርፉሉ ሰላማዊ ስፍራ ኪከውን ይግባእ] ንብል ንሕና ኤርትራዉያን ደያኑ ማእከልን መስመርን፡ በቲ ልሙድን ልሉይን ኤርትራዊ ጭዉነት ሓበንን ፍናንን።
እወ ኤርትራዉያን ኰኑ ተጋሩ ኣነቓቓሕቲ፡ ንሰላማዊ ትግባረ ብይን ሄግ ኪተግሁ ይግባእ፡ እቲ እንኮ ፍኖት ሰላማዊ ናብራ ክልቲኡ ህዝብታት ንሱ ክንዲዝዀነ፤ ነዚ ዘይተግሁ ዜጋታት “ኣብ ጽልኢ ኣብ ቕርሕንቲ ኣብ ጸለመ” ዝተሰኽተቱ ሰብ ፍሉያት ረብሓታት (ሰ.ፍ.ረ.) ክልቲኡ ህዝብታት ኢዮም።
“ሰላማዊ ትግባረ ፊዚካል ዲማርኬሽን” ኡንኮ ሰላማዊ ሕርያ ሰላማዊ ህዝቢ ኤርትራ!
“ሰላማዊ ትግባረ ፊዚካል ዲማርኬሽን” ኡንኮ ሰላማዊ ሕርያ ሰላማዊ ህዝቢ ትግራይ!