Page 1 of 1

የአቢይ አህመድ መጪው ተግባራትና ተግዳሮት

Posted: 03 Nov 2022, 18:44
by EPRDF
1ኛ የሻዕብያን ጦር ሰው ሳይሰማ ሳያይ አንዳስገባው ጠራርጎ ማስወጣት

2ኛ የኤርትራ ሰላዮች የተሰገሰጉባት የኣዲስ አበባ ከተማና መከላከያን በቅፅበት ማፅዳት

3ኛ የእርዳታ ግብዓቶች በሁሉም አቅጣጫ ለትግራይ ሕዝብ ነገ ሳይባል እንዲዳረስ

4ኛ መሰረታዊ የሕዝብ አገልግሎቶችን በሙሉ ስራ ማስጀመር

5ኛ ትጥቅ ማስፈታት በብሄራዊ ደረጃ የግድ፣
ህወኃት፣ ፋኖ፣ ኦሮሞ ሁሉም ይሄ ምድረ ኩሊ የታጠቀ ኃይል ትጥቁን አንድ ላይ ማስፈታት

6ኛ የትግራይ ሕዝብ ምክርቤቱን ባፈቀዳቸው ግለሰቦች እንዲሞላ ማመቻቸት

7ኛ በህወኃት፣ በብልፅግና፣ እንዲሁም የወለጋ አማፂ ቡድን መሃል የሶስትዮሽ ድርድርና healing process መጀመር

8ኛ መከላከያን በአዲስ ማዋቀርና ማጠናከር፣ የአማራ፣ ኦሮሞና ትግሬ ብቻ መፈንጫ መከላከያ ሳይሆን
በብዙሃኑ የኢትዮጵያ ብሄር ብሄረሰቦች ዶሚኔት የሆነ ጠንካር ተቋም መገንባት

9ኛ ከዚያ ወንበዴዎችን ገርፎ በማባረር አሰብና የአፋር ህዝብን ከእናት ምድሩ መቀላቀል